Two Bush presidents condemn ‘racial bigotry’ amid Trump backlash

  George Bush Statement from George HW and W Bush doesn’t mention president by name but marks latest Republican rebuke of his defense of far-right rally in Charlottesville Republicans denounce bigotry after Trump’s Charlottesville remarks   The Bushes said in their statement: ‘America must always reject racial bigotry, antisemitism and hatred in all its forms.’ […]

የክፍለሀገር ነፃነት ጥያቄ በኢትዮጵያ በዶክተር ዳንኤል ተፈራ

August 16, 2017 በዶክተር ዳንኤል ተፈራ፤ የኤኮኖሚክስ ፕሮፌሰር ኤመረተስ። የጎንደር ወጣት ሰማእታት የአንደኛ አመት መታሰቢያ ቀን ንግግር፤ ሴንትፖል፤ ምንያፖልስ፤ አሜሪካ፤ ኦገስት 12፣ 2017 ዓ. ም. ። ክቡራትና ክቡራን እንደምን አላቻሁ? አካም ጅርቱ? ኬሬዎ? ወቾንጌ? ከመይለሁም? ነበድ? አይመላ ዴኤስ? ፈያነ? እላለሁ ከብዙ በጥቂቱ። ይህን የጎንደር ወጣት ሰማእታት የመጀመሪያ ዓመት መታሰቢያ ቀን ከእናንተ ጋር ለማስታወስ እድል በማግኘቴ […]

Oxfam: 700,000 at Risk of Starvation in Ethiopia – Salem Solomon

August 16, 2017 03:36 Food insecurity in the Somali region of Ethiopia has worsened, putting 700,000 people on the verge of starvation, according to Oxfam International. The humanitarian organization says that about 8.5 million people across the country face a high risk of hunger, a 30 percent increase since the beginning of the year. FILE […]

በባህር ዳር ከተማ ቦምብ በማፈንዳት የተጠረጠሩ ግለሰቦች መያዛቸው ተገለጸ – ዘመኑ ተናኘ’

August 16, 2017 05:17 አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ ሁለት ሳምንት ሳይሞላው ለሁለተኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ቦምብ በማፈንዳት የተጠረጠሩ ግለሰቦች፣ ጫካ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን የከተማው ፖሊስ መምርያ አስታወቀ፡፡ የመምርያው ኃላፊ ኮማንደር ዋለልኝ ዳኘው ማክሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ቅዳሜ ምሽት በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 በተለምዶ ብሔራዊ ሎተሪ ቅርንጫፍ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ […]

Raila takes election fight to court

ECONOMY WEDNESDAY, AUGUST 16, 2017 16:40 NASA PRESIDENTIAL CANDIDATE RAILA ODINGA. FILE PHOTO | NMG  Kenya’s main opposition leader Raila Odinga has said he will move to court to challenge the re-election of Uhuru Kenya in the 2017 General Election. The move comes just days after NASA indicated that going to court would not be […]

የሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የኬኒያ ምርጫ ውዝግብ ወደየት ያመራ ይሆን?

Wednesday, 16 August 2017 12:50 በሳምሶን ደሣለኝ ከተባበሩት መንግስታት የሕግ ወሰን ተላልፈው የሊቢያ መንግሥት አፍርሰው፤ የሊቢያ ሕዝብን ለእርስ በእርስ ጦርነት የዳረጉ እንዲሁም የሊቢያ የነዳጅ ሐብት ለአውሮፓ ኩባንያዎች እና ለአሸባሪዎች እንዲቀራመቱት ያደረጉት 44ኛው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ፤ ኦገስት 7 ቀን 2017 በኬኒያ መገናኛ ብዙሃን ሰላማዊ ምርጫና የምርጫ ውጤቱን እንዲቀበሉ ለተፎካካሪ የኬኒያ ፖርቲዎች መልክታቸውን አስተላልፈው ነበር። […]

መኢአድና ሰማያዊ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ ተቸግረናል አሉ

16 Aug, 2017  By ነአምን አሸናፊ  በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጋር እሑድ ነሐሴ 7 ቀን 2009 ዓ.ም. በመብራት ኃይል አዳራሽ ውይይት ለማድረግ ያስገቡትን የዕውቅና ጥያቄ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምላሽ ባለመስጠቱ ምክንያት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) ዕቅዳቸውን መሰረዛቸውን አስታወቁ፡፡ ፓርቲዎቹ ይህን ያስታወቁት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የመኢአድ ዋና ጽሕፈት […]

አቋምን በግልጽ ስለማሳወቅ !

Ahmedin Jebel official – አህመዲን ጀበል  August 13 at 2:13pm አቋምን በግልጽ ስለማሳወቅ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው! ከአምስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያዊው ህዝበ ሙስሊም 3 መሰረታዊ ጥያቄዎችን ማንሳቱ ይታወሳል፡፡ እነዚህ 3 መሰረታዊ ጥያቄዎች ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች ብቻ መሆናቸው ከጅምሩ አንስቶ እስከአሁንም ድረስ በግልጽ የሚታወቅ ሲሆን ጥያቄዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡– 1/ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ […]