ጎንደር ኮስተር በል!! ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁ. 12

08/16/2017 ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በተለይ ደግሞ የታሪክ ራስ የሆነችዋን መሰረት ለመናድ በጎንደር ሕዝብ እና በታሪካዊ ቅርሶቿ ላይ ጦርነት ካወጀ፤ የዘር ማፅዳት እርኩስ ዘመቻውን የክተት አዋጅ ካወጀ እነሆ ከአርባ ዓመት በላይ እያስቆጠረ ይገኛል። የባሩድ ሽታ ካልዋጀው የከባድ መሳሪያ ድምጽ ጆሮውን ካላደናቆረው መሽቶ የማይነጋለት የጥፋት መልክተኛው ወያኔን ለአገር መረጋጋት ለህዝብ ደህንነት ሲባል በሰላማዊ መንገድ ከጥፋት ጎዳናው […]
Ethiopian Prime Minister heads to Sudan for a three-day official visit

August 16, 2017 at 12:16 am | Published in: Africa, Ethiopia, News, Sudan Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Dessalines [file photo] On Tuesday, Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn, left for a three-day visit to Sudan at the head of a high level delegation. Desalegn discussed ways to strengthen bilateral ties between Khartoum and Addis Ababa, as […]
Egypt is always associated with Nile dam discussions between Ethiopia and Sudan: Ghandour

Wednesday 16 August 2017 August 15, 2017 (KHARTOUM) – The Sudanese Foreign Minister Ibrahim Ghandour Tuesday praised the exemplary relationship between Ethiopia and Sudan, but was keen to underscore that the discussions on Renaissance Dame and Nile Water are always done with the Egyptian participation. The Sudanese top diplomat was speaking at a press […]
‹‹ብሔራዊ ባንክ 60.5 ቢሊዩን ብር አሳትሞ፣ በገበያው ውስጥ ወረቀቱን ሞቅ አድርጎ ዘርቶታል!!!›› – ኢትዩጵያ የብር ኖቶች ለማሳተም ጨረታ አወጣች

August 15, 2017 Posted by: Zehabesha ኢት-ኢኮኖሚ ET-ECONOMY ‹‹ብሔራዊ ባንክ 60.5 ቢሊዩን ብር አሳትሞ፣በገበያው ውስጥ ወረቀቱን ሞቅ አድርጎ ዘርቶታል!!!›› ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም ኢትዩጵያ የብር ኖቶች ለማሳተም ጨረታ አወጣች ሴፕቴምበር 18 ቀን 2011 – እንደ ኦል አፍሪካን ዶት ኮም ዘገባ መሠረት በሴፕቴንበር 14 ቀን 2011 እኤአ (2004ዓ/ም) ዴ ላአ ሩእ፣ፋራንሰስ ቻርልስ ኦበርቱር እና ጊሰኬና ዴቨርይንት ለኢትዩጵያ ብሄራዊ […]
አዳዲስ የተሾሙት አምባሳደሮችና የተመደቡበት ሃገራት ዝርዝር

August 15, 2017 Posted by: Zehabesha ቀድሞም እንደተገመተው ሕወሓት አሁንም በቻይና የሚገኘውን ኢምባሲ ለሕወሓት ሰው ሰጥቷል:: ስዩም መስፍን ወጥተው አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ወስደውታል:: ሕወሓት ገንዘብ ከሚያሸሽባቸው ሃገራት መካከል አንዷ ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ ናት ተብሎ በሰፊው ይነገራል:: ይህን ቦታ ሌላኛው ሕወሓት አምባሳደር ተበጀ በርኼ ወስደው መቀመጫቸውን አቡ ዳቢ አድርገዋል:: ዝርዝሩ ይኸው 1. አምባሳደር ካሳ ተክለ […]
በቀኝ ገዥነት ላይ ንቀትን የደረበው ህወሀት – በያሬድ አውግቸው

August 15, 2017 08:0 ህወሀት ከምስረታው ማግስት ጀምሮ የአጎራባች ህዝቦች መሬቶችን ቀምቼ የታላቋን ትግራይ ሉአላዊ መንግስት እመሰርታለሁ የሚል እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ጫካ የገባ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል። ጉልበቱን በመጠቀምም ያለቅድመ ሁኔታ መገንጠል የሚያስችል ያልተለመደ አንቀጽ በህገ መንግስቱ እንዲካተት አድርጎአል። የእቅዱ ቀሪ ክፍል የሆነውን መሬትና ሀብት የማሰባሰብ ስራን ያለከልካይ ከተያያዘው እነሆ 26 አመታት ተቆጥረዋል። ለአለም አቀፍ ንግድ […]
አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ ! – ይድነቃቸው ከበደ

August 15, 2017 አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ ! የሰሜን ጎንደር ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሰብሳቢ እና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል የሆነው አግባው ሰጠኝ ! በህዳር ወር 2007 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በእስር ላይ የሚገኝ ሲሆን “የሽብር” ክስ እስኪ መሰረትበት ድረስ ለ5 ወር ያህል በማዕከላዊ እስር ቤት በምርመራ ወቅት […]
ኢትዮጵያዊነት:: የዘውጌ ብሄርተኞች የጥቃት ኢላማ

August 15, 2017 ኢትዮጵያዊነት:: የዘውጌ ብሄርተኞች የጥቃት ኢላማ ሰሞኑን የዘውግ ፖለቲካ አቀንቃኞች በብሔራዊው ጀግና አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ላይ ዘመቻ ከፍተዋል፡፡ የዚህ በኃይሌ ላይ የተከፈተው የማጠልሸት ዘመቻ ሰበብ የሩጫ ውድድር ስናደርግ በ”ኢትዮጲያዊ መንፈስ” ይሁን ማለቱ መሆኑ ደግሞ ነገሩን በልዩ ትኩረት እንድንመረምረው ያደርጋል፡፡ ዘውገኞች ኢትዮጵያዊ ማንነታቸውን በሚያጎሉና ርዕዮቱን በሚያራምዱ ግለሰቦች ላይ ሰብዕናን የመግደል ዘመቻ ሲያካሂዱ በተደጋጋሚ ተስተውሏል፡፡ […]
በመርህ ላይ ተመስርተህ መራሩን እውነት ተጋፈጥ – በኤርሚያስ ለገሰ

August 14, 2017 20:58 Jim collins ” Good to great: why some companies make the leap and others not” በሚለው መጽሐፉ ” መራሩን ሀቅ ተጋፈጥ፣ ሆኖም ተስፋ አትቁረጥ” ይላል። ፀሐፊው እንደሚገልጠው ከሆነ ታላቅ አላማን ለማሳካት መራሩን እውነት መጋፈጥ ግድ ይላል። በሌላ በኩል ይሄንን ትልቅ ግብ ለማሳካት የሚደረገው ጉዞ በየጊዜው መውደቅና መነሳት ስለሚያጋጥመው ጨለምተኝነት እና ተስፋ […]
የአንድ ፓርቲ ስብሰባ ወይስ የሽማግሌ መድረክ? – መ/አለቃ ማስረሻ ሰጤ (ከቅሊንጦ ወኅኒ ቤት)

August 14, 2017 20:31 የኢሕአዴግ የፌዴራሊዝም ስርዓት እና አወቃቀር ራሱን የቻለ የግጭት መንስዔ መሆኑ ላለፉት 26 ዓመታት አይተናል፡፡ ለዚያም ነው በየክልሉ የሚነሱ የድንበር ግጭቶች መፍትሔ ያጡት፡፡ የአማራና የትግራይም ተመሳሳይ ጥያቄ ነው፡፡ የአማራ እና የትግራይ ክልል ድንበር የት ነው? መ/አለቃ ማስረሻ ሰጤ በደርግም ይሁን ከዚያ በፊት በነበሩት አገዛዞች ድንበራችን ተከዜ ወንዝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ወልቃይትም በአማራ ክልል […]
