ግምገማ በአሰባሳቢ ማንነት መጽሓፍ ላይ (መሓመድ ኢድሪስ)

August 13, 2017 ኢትዮጵያዊነት፤ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት (ዩሱፍ ያሲን) ይህ ዛሬ ለመወያያነት ያቀረብኩትን የአቶ ዩሱፍ ያሲን ‘ኢትዮጵያዊነት፤ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት’ የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ከመጀመሬ በፊት የሽፋን ስዕሉና የርዕሱ መርዘም ብዙም እንዳልሳበኝ ለአንድ ወዳጄ ስነግረው እሱም ‘ርዕሱ ገና ከአሁኑ ምሁራዊ ስራ እንደማያስነብበን ይናገራል’ ነበር ያለኝ፡፡ በዚህ ስሜት ውስጥ በመሆን ስለደራሲው የተዘጋጀችውን አንድ […]
ለምን ጎንደርን? (ሰሜን ጎንደርን ለ 3 ዞን መሰነጣጠቅ ያስፈለገበት ፓለቲካዊ ምስጥር) – (በደርብ ተፈራ)

Sunday, 13 August 2017 እርስ በርስ ህዝብን በማጋጨትና አንዱ ከሌላው እንዳይግባባ በተለያየ ፓለቲካዊ ሴራ መከፋፈል የለመደው አገዛዝ ጎንደር ላይ ተጨማሪ ሰይጣናዊ ስራውን ሊፈፅም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ሰሞኑን ሪፓርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ሰሜን ጎንደር ለ3 ትንንሽ ዞኖች ሊሰነጣጠቅ ነው፡፡ 16 ወረዳዎችን ያቀፈው ሰ/ጎንደር ዞን ዛሬ ላይ ትልቅ አደጋ ተጋርጦበታል፡፡ ይህ ዞን እንደ CSA (2007) መረጃ ከሆነ 2,929,628 የሚደርስ […]
የዶክተር በያን አሶባ ነገር [ክፍል ፩]

August 13, 2017 ዶክተር በያን አሶባ ከሰሞኑ አውስትራሊያ በሚገኘው SBS Amharic ሬዲዮ ላይ ቀርቦ ከዶክተር አብርሃም ዓለሙና ከአቶ ገለታው ዘለቀ ጋር ያደረጉትን «ውይይት» አዳመጥሁት። ዶክተር በያን አሶባ በፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የሚመራው «የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ» አባል የሆነው የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ከፍተኛ አመራር አባል መሆናቸውን ስለማውቅ በጋራ ውይይቱ ወቅት ያነሱትን የድርጅታቸው አቋም ምንነት ገለጥ አድርጌ አስተያየት እንድሰጥ […]
አዲስ አበባ እንደገና | ከፕ/ር ጌታቸው ሃይሌ

August 13, 2017 የዋና ከተማችን ስም የተነሣበት ውዝግ ለጊዜው ገብ ቢልም ወያኔዎች በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ሊያገረሽበት ይችላል እንዳልኩት፥ በዚህ ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰዎች አቶ ካሣሁን ነገዎ ከአውስትራልያ በሚያስተላልፈው ራዲዮ አማካይነት ሲተቹት ሰማሁ። በዚያው አያይዘው፥ በቅድስት ኢትዮጵያ ላይ ስለነገሠው ዘረኝነት ከሦስቱ ተቺዎች አንዱ ደጋፊ፥ ሁለቱ ተቃዋሚዎች ሆነው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አስተያየቴን አክልበታለሁ። መጀመሪያ በራሴ ትችት ላይ […]
ኢትዮጲያ የማን ናት? የብሔሮች ወይስ የዜጎች: ክፍል-1 | ስዩም ተሾመ

ስዩም ተሾመ August 13, 2017 ከዴሞክራሲ ቅፅበት ወደ አምባገነናዊ ፅልመት በ10 አመት ከድጋፍና ተቃውሞ ባሻገር ሁላችንም የኢህአዴግ መንግስት የሚመራበትን መርህና መመሪያ በጥንቃቄ ማጤንና ማወቅ ይኖርብናል። ተወደደም-ተጠላ ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለው ኢህአዴግ ነው። በመሆኑም፣ ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ባህሪ ማወቅ አለባቸው። ምክንያቱም፣ አላዋቂ ደጋፊ መንግስትን ለውድቀት ይዳርጋል። አላዋቂ ተቃዋሚ ደግሞ የለውጥ እንቅፋት ይሆናል። ስለዚህ፣ […]
Part 2 – Dr. Beyan Asoba, Dr. Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke On Addis Ababa
August 13, 2017 Part 2 – Dr. Beyan Asoba, Dr. Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke On Addis Ababa
Senior Shabaab commander defects to Somali military

Sun Aug 13, 2017 1:37PM Mukhtar Robow Abu Mansur, a former commander of Somalia’s al-Shabaab militants. Somalia has announced that a senior commander of the militant al-Shabaab group has finally defected to the country’s military. A military official said on Sunday that Mukhtar Robow Abu Mansur, a former spokesman and deputy leader of al-Shabaab, had […]
Ethiopia’s PM visits Khartoum on Tuesday

August 13, 2017 (KHARTOUM) – Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn on Tuesday will head a high-level delegation on a three-day official visit to Khartoum, said the Sudanese Presidency. In a press release on Sunday, the presidential press office said the Ethiopian premier would discuss with President Omer al-Bashir ways to promote bilateral ties between the […]
Ethiopia’s life under emergency

August 13, 2017 11:43 Nizar Manek Military helicopters circled above a crowd of thousands during a festival in Ethiopia’s Oromia region in October last. “Down, down TPLF!” one of those who assembled at Bishoftu town in Oromia shouted into a microphone, referring to the Tigrayan People’s Liberation Front, the dominant wing of Ethiopia’s ruling party. […]
ከኢትዮጵያን ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተሰጠ የአቋም መግለጫ

August 13, 2017 ከኢትዮጵያን ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተሰጠ የአቋም መግለጫ _ ከአምስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያዊው ህዝበ ሙስሊም 3 መሰረታዊ ጥያቄዎችን ማንሳቱ ይታወሳል፡፡ እነዚህ 3 መሰረታዊ ጥያቄዎች ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች ብቻ መሆናቸው ከጅምሩ አንስቶ እስከአሁንም ድረስ በግልጽ የሚታወቅ ሲሆን ጥያቄዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1/ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን (መጅሊስን) የሚያስተዳድሩ ወኪሎችን በነጻነት ያለምንም ጣልቃ ገብነት […]
