Sudan, Egypt FMs to meet in Khartoum on Wednesday

August 1, 2017 (KHARTOUM) – Sudan’s Foreign Minister Ibrahim Ghandour and his Egyptian counterpart Sameh Shoukry would chair the meeting of the joint Sudanese-Egyptian political consultation committee in Khartoum on Wednesday, said Sudan’s Foreign Ministry. In a press release on Monday, Foreign Ministry spokesperson Gharib Allah Khidir said the meeting would discuss a number of […]

Ethiopia: Hard-to-Tax Businesses Still Unsatisfied With the Tax Reform

29 July 2017 Addis Fortune (Addis Ababa) By Samson Berhane For many consumers, a visit to Merkato, the biggest open market in Addis Abeba, was not fruitful earlier last week as a considerable number of businesses closed their shutters in protest against the daily income valuation conducted throughout the country. Facing a steep increase in the […]

Ethiopia’s Anti-Graft Campaign is Rife with Ethnic Tensions

Posted 1 August 2017 21:02 GMT Written by – Endalk   Locals refer to this building on the outskirts of Addis Ababa as “Steal Display.” They allege a mid-level government official openly looted public funds to build it. Photo sourced from Syoum Teshome’s blog. Last week, the Ethiopian government announced the arrests of ‘top officials’ accused of ‘misdirecting […]

የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች – ኤርትራ!

August 1, 2017 አቻምየለህ ታምሩ የኢሳያስ አፈወርቂ የቅርብ አማካሪ፣ የአስመራ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንትና የሻዕብያ ፋኖ የነበረው ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ የOromo Studies Association (OSA) ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ ቀርቦ «የኦሮሞ ሪፑብሊክ የበለጠ ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን የጋዳ ስርዓት ማስተካከል አለበት» ያላቸውን አንድ ሶስት ምክሮች ለታዳሚው ለግሷል። ጉድ በል ጎንደር ነው። ኤርትራ ዲሞክራሲ ጠግባ «በጎረቤት ሀገር» ዲሞክራሲ እንዴት መስፋት […]

ስብሃት ነጋን ጨምሮ የሕወሓት ባለስልጣናት ሙስና ያጋለጡ ዜጎችን ያስገድሉ እንደነበር የደህነት ሹሙ ገለጹ – ህብር ሬዲዮ

August 1, 2017  የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 23 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በሕወሃት ሙስና ወንጀል አይደለም። በጋራ ዘርፈው የኢኮኖሚ የበላይነት ለማግኘት ወስነው ነው ሲዘርፉ የኖሩት።የሰሞኑ የይስሙላ የሙስና ዘመቻ ዋናዎቹን ሙሰኞች የሕወሓት ባለስልጣናት፣ጄኔራሎች ፣የእነሱን ኢንቨስተሮች አይነካም …በአዲስ አበባና በናዝሬት ሐሰተኛ የብር ኖቶች የሚያትሙና የሚያከፋፍሉ ሁለት የትግራይተወላጆችን እኔና አንድ ሌላ የደህነት አባል ስንደርስባቸው በቃ ምርመረራን አቁሙ ጥቆማው ጥሪ ነው […]

የግፍ ዘመን በወሰኔለሽ ደበላ በአትሮኖስ ርዕዮት እንደቀረበ — የአዘቦት ጀግኖች (Ordinary Heroes)

Part #1 https://www.youtube.com/watch?v=0Xy4DPW3Ees&t=2s Part#2 የአዘቦት ጀግኖች Ordinary Heroes (ዜጎች) ተከታታይ መሳጭ ታሪኮች በአትሮኖስ – ክፍል ፪ https://www.youtube.com/watch?v=hflJlO6qJGs&t=4s Part#3 https://www.youtube.com/watch?v=3fh0mze1IVI Part#4 https://www.youtube.com/watch?v=OFdoQvYxPEw Published on Jun 16, 2017 የአዘቦት ጀግኖች (Ordinary Heroes) ዜጎች ተከታታይ መሳጭ ታሪኮች በአትሮኖስ እንደምንድናችሁልን የተወደዳችሁ የአትሮኖስ ታዳሚያን፣ በአትሮኖሳችን፣ ያልተነጋገርንባቸውን ጉዳዮች ፊት ለፊት ለማምጣት፣ ችላ ያልናቸውንም አገራዊ የታሪክ፣ የፖለቲካና የማህበረሰብ ጭብጦች ተገቢው ዋጋና ትኩረት […]

“ለኢህአዴግ ነገሮች እየከበዱ ነው” ኦባንግ

July 31, 2017   Obang Metho Executive Director of the SMNE “እነሱ (ምዕራባውያን) ገፍተው የገደል አፋፍ ላይ ቢያስቀምጡህ እንኳ ክፉ ቃል አይጠቀሙም። በተግባር ግን ያሳያሉ። በጀት ሲቀንሱ ምልክት ነው። የጦር ካምፓቸውን ሲያነሱ ምልክት ነው። ፊት ሲነሱ ምልክት ነው። ከሶማሌ እንዳትወጣ እያሉ ሲለምኑና ዶላር ሲያፈሱ ኖረው የራስህ ጉዳይ ካሉህ ትልቅ ምልክት ነው። መከርንህ፣ ነገርንህ አሁን የራስህ […]

Russia’s Putin orders 755 US diplomatic staff to be cut – BBC

July 31, 2017 06:07 President Putin said he did not expect an improvement in relations between Moscow (above) and Washington “anytime soon” Russian President Vladimir Putin has announced that 755 staff must leave US diplomatic missions, in retaliation for new US sanctions against Moscow. The decision to cut staff was made on Friday, but Mr […]