‘Women will die’: Trump leaves Ugandan women in jeopardy

rs warn that lives will be lost if cuts to US funding for family planning, cancer screening and antenatal services go ahead Residents of Mbale district gather to receive family planning counselling and treatments. Photograph: Juozas Cernius for the Guardian      . ‘Global gag rule’ .     . Women’s rights and gender equality […]

South Africa could make signing official language

28 July 2017 TalkSign People have been campaigning for more than a decade to get sign language officially recognised South Africa could soon give sign language official status, one of a few countries in Africa to do so. This is after a recommendation from the parliamentary constitutional review committee to alter the constitution. The country’s […]

የፋሽስት ወያኔ ስም ከሒዝቦላ ጋር መነሳቱ ይበዛበታል! (አቻምየለህ ታምሩ)

July 27, 2017 23:06 በዛሬው እለት በተካሄደው የአሜሪካ የሕግ መመሪያ የውጭ ጉዳይ ኮምቴ ጉባኤ የወያኔዋ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ይዞታና አጠቃላይ የአገዛዙ ባህሪ ተገምግሞ የፋሽስት ወያኔ ስም አሜሪካ በአሸባሪነት ከፈረጀችው ከሊባኖሱ የሺዓ ቡድን ከሒዝቦላ ጋር አብሮ ሲያነሳ ውሏል። እኔ ግን የፋሽስት ወያኔ ስም ከሒዝቦላ ጋር ብቻ መጠራቱ ይበዛበታል ባይ ነኝ። ፋሽስት ወያኔ የአይሲስን ጭካኔ ካወገዘው ከሒዝቦላይ […]

የአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ስምምነት ላይ ደረሰ

July 28, 2017 15:44     ትላንት ጁላይ 27 ቀን 2017 ካፒቶል ሂል የአሜሪካ ምክር ቤት ሬይ በርን ህንጻ ቁጥር 2172 በዋለው የህግ ረቂቆች የተሰሙበት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ መግስት ሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ የሚሰራችው ወንጅሎች በሰፊው ከተኮነኑ በኋላ ስብሰባው በሙሉ ድምጽ ህገውሳኔ ረቂቅ 128ን ለቀጣይ የህግ ሆኖ መጽናት አቅጣጫ እንዲሻገር ወስኗል። የህግ ረቂቁ ዋና ዋና ያካተተቸው […]

የአቶ አባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ሳሌም ከበደ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ * አባይ ፀሐዬ የእስር ማዘዣ እንደተቆረጠባቸው ተነገረ

July 28, 2017    አቶ አባይ ጸሐዬ ከስዩም ተሾመ አቶ አባይ ፀሐዬ የተለያዩ ጀኔራሎች ጋር በመደወል “ከዚህ ጉድ አድኑኝ” እያሉና ጫና ለማድረግ እየሞከሩ እንደሆነ ውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል። እንደ እነሱ አገላለፅ፣ የሙስና ወንጀሉ አጣሪዎቹ አባይ ፀሃዬ በህግ እንዲጠየቅ የወሰኑ ቢሆንም የፓርላማ አባል በመሆኑና ያለመከሰስ መብቱ እስኪነሳ እየተጠበቀ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ “የቤት ብርበራ ትእዛዝ የወጣበት ቢሆንም የፓርላማ አባል […]

አቶ ዳንኤል ሺበሺ ይግባኝ በተጠየቀበት የሽብርተኝነት ክስ ነፃ ተባለ

July 28, 2017  (ይድነቃቸው ከበደ)   [ 3ኛ ተከሳሽ አቶ አብርሃ ደስታ በተደጋጋሚ ፍርድ ቤቱ ጥሪ ቢያቀርብለትም፣ ታስሮ እንዲቀርብ ትእዛዝ ቢሰጥም ተከሳሽ መቅረብ ባለመቻሉ ክስ እንዲቋረጥ በማለት ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል ]   በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የፌደራል ዐቃቤ ህግ የሽብር ክስ መስርቶባቸው አንድ አመት ከስምንት ወር በማዕከላዊ እና በቃሊቲ እንዲሁም በቂሊንጦ እስር ቤት […]

Two battalions of regional protection force to arrive in Juba soon

JUBA – 28 Jul 2017        The first battalions of the regional protection force (RPF) of the UN Mission in South Sudan (UNMISS) are expected to arrive in the country soon, the government spokesman said Friday. “We are informed that the first battalions that will be arriving here will be one battalion from Ethiopia and another […]

Ethiopia to issue IDs for Rastafarian community

By AFP Published: 12:21 BST, 28 July 2017 | Updated: 12:21 BST, 28 July 2017   A Rastafarian mural in Shashamane, Ethiopia Ethiopia’s foreign ministry said Friday it will issue identification cards to Rastafarians, granting rights to a community that has long complained of living in limbo in their “promised land”. Rastafarians began immigrating to […]

የመቐለ ከነማ ደጋፊዎች እየታሰሩ ነው ! –  ዓምዶም ገብረ ስላሴ

July 28, 2017  የመቐለ ከነማ ደጋፊዎች እየታሰሩ ነው ! ÷÷÷÷÷÷÷ Amdom G/Slassie…. Arena …. የመቐለ ቡድን ደጋፊዎች በድህንነት እየታደኑ እየታሰሩ ነው። እስካሁን 61 ዋናዋና ደጋፊዎች ናቸው የተባሉ ወጣቶች ታስረዋል። የእስራቸው ምክንያት መቐለ ስቴድዮም ቡዱናቸው ለመቀበል በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ ኣባይ ወልዱ፣ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ ኣቶ ኣለም ገብረዋህድ(የህወሓት ፅህፈት ቤት ሓላፊና ፅራ ኣስፈፃሚ ኣባል)፣ ኣቶ ዳንኤል ኣሰፋ(የመቐለ […]