Harar – the Ethiopian city known as ‘Africa’s Mecca’

21 July 2017 As the Unesco-recognised Ethiopian city of Harar marks its 1,010th anniversary, the BBC’s Emmanuel Igunza explores its unique heritage. Night falls in the ancient city of Harar, and I’m witnessing a breathtaking, if not bizarre, exercise. A young man skewers chunks of meat onto stick, holds the stick in his mouth, and […]

Ethiopia woos Indian textile companies to invest

By PTI  |   Published: 21st July 2017 08:49 PM  | Image for representational purpose only. (File photo) COIMBATORE:  Ethiopia, one of the largest recipent of FDI in textiles globally, today invited textile companies from India to invest in African country saying it offered cheap power and lower labour costs. The country had seen investments from Indian firms […]

Rock-hewn churches mark old ‘new Jerusalem’ in Ethiopia

A group of 11 centuries-old rock-hewn churches in Lalibela now attracts tourists as well as pilgrims. The cross-shaped Biete Giyorgis, the Church of St. George, has been named for the patron saint of Ethiopia.  (Tim Johnson) Young deacons in training inside the churches north of the Jordan River.  (Tim Johnson) Priests converse in a courtyard at Biete […]

አማራ ክልል ግብር ለህዝብ ይፋ እንዳይሆን ትእዛዝ ተሰጠ።

July 20, 2017 ቆንጅት ስጦታው  አማራ ክልል ግብር ለህዝብ ይፋ እንዳይሆን ትእዛዝ ተሰጠ። ወያኔ በኦሮሚያ የተነሳበትን ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዳይስፋፋበት በአማራ ክልል የተጠናውን የነጋዴዎች የቀን ገቢ ግምት እንደ ኦሮሚያ ህዝብ ለተቃውሞ ይነሳብኛል በሚል ለአማራ ክልል መንግስት ወያኔ ትእዛዝ ሰጥቷል ፡፡ ነጋዴው በተገመተው የቀን ገቢ ግብር ተመን መሰረት ምን ያህል እንደሚከፍል እስካሁን ሊነገረው ይገባ […]

ኤርትራና አልጀዚራ እየተወዛገቡ ነው

በ ፀጋው መላኩ አልጀዚራ የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ እያደረሰ ያለውን ስቃይ በተመለከተ ያሰራጨውን ዘገባ ተከትሎ የኤርትራ መንግስት በሚዲያው ላይ ክሱን አሰምቷል። አልጀዚራ በዚሁ ባሰራጨው ዘገባ ሀገሪቱ በአንድ ፓርቲ አገዛዝ የወደቀች መሆኗን ከማሳየቱም ባሻገር በዜጎቹ ላይ የሚያደርሰውንም ጭቆና ለማሳየት ሞክሯል። የኤርትራ መንግስት ዜና ወኪል አቶ ጳውሎስ ነታአባይ በዚሁ ውዝግብ ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ አልጀዚራ ኤርትራን በተመለከተ እያሰራጨ […]

ሕዝብን የመደለል ፖለቲካ -ግርማ_ካሳ

July 21, 2017    ገዢው ፓርቲ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ የደነገገውን መንግስታዊ ዘራፊነትን በመቃወም በአዲስ አበባ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ተቃዉሞዎች እየተጠናከሩ ነው። አገዛዙ በአንዳንድ ከተሞች ሕዝቡን ጠርቶ የማግባባት ሥራ እየሰራ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ነጋዴዎችን እያስገደደ ሱቃቸውን እንዲከፍቱ ማስፈራራቱን አላቆመም። አንዳንድ ሱቆችም ላይ “ታሽገዋል” የሚል ወረቀት ለጥፈዋል። ከዚህ በታች  በወሊሶና በጭሮ/አሰበ ተፈሪ ሕዝብን ለማግባባት የተደረጉ […]

ተቃውሞ በአዲስ አበባ -ግርማ_ካሳ

July 21, 2017   ነጥብ አንድ– አንድ ነገር ታዝባቹሃል ? በግብር ዙሪያ ሕዝቡ ተቃውሞ ሲያሰማ የዳያስፕራ ግርግርና ወሬ ጸጥ ነው ያለው። ሁልጊዜ የምንለው ይሄንን ነበር። ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው። አገር ቤት ያለው ህዝብ መንቀሳቀስ ከጀመረ ብቻ ነው የለውጥ መጀመሪያ የሚሆነው። ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እንደሚባለው ዳያስፖራ ቢንጫጫ ወያኔዎች ከመሳቅና ከመሳለቅ ውጭ ከመጣጤፍም አይቆጥሩትም። ነጥብ ሁለት– […]

EU commend Ethiopia’s initiative to make political reforms

By Tesfa-Alem Tekle July 20, 2017 (ADDIS ABABA) – The European Union (EU) on Thursday commended the ruling party, Ethiopia peoples Revolutionary Democratic Front (EPRDF) for opening space for dialogue with opposition parties. Currently, 21 political parties, including the ruling coalition EPRDF are engaged in consultations and debate to bring about political reform in a […]

የጀግናውን ትውልድ ታሪክ ጥላሸት መቀባት የራስን ወንጀል አይደብቀውም!

አፍራሽ ኃይሎችና ተገንጣይ ቡድኖች፤ ከኢሕአፓ ጋር ዕሣትና ገለባ የሆኑትም ዋናው ምክንያት ይኸው ነበር።  ይኽ ሁኔታ አሁንም ቀጥሏል።  ኢትዮጵያ ከመፈጥፋቷ አስቀድሞ ፓርቲው ይጠፋ እንደሁ እንጅ፤ ኢሕአፓ፤ ከአፍራሽ ኃይሎች ጋር በተጻጻሪነት መቆሙን ይቀጥላል። እነርሱም ይኽንን ሃቅ በሚገባ ያውቁታል!  የተዋወቀ ባላንጣ፤ እንደ አባት -አደሩ፤ ምላጭ ተሳስቦ እንደሚቆይ፤ የታወቀ ነው።  በዚህ ምክንያት፤ ነው ዛሬም ወያኔ የዚያን ሠማዕታዊ ትውልድ ታሪክ፤ […]

በነጋዴዎች የተጀመረው የሥራ ማቆም አድማ መጠኑ እየሰፋ ነው!

July 21, 2017 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን የቀን ገቢ ግምት መሠረት ያደረገው አዲሱ የግብር ትመና በህብረተሰቡ ዘንድ ከባድ ቁጣ እየቀሰቀሰ ነው። የቀን ገቢ ግምት መጨመር ጋር በተያያዘ የተነሳው የሥራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ ክልል በሻሸማኔ፣ጅማ፣ ወሊሶ፤ በቡሌ ሆራና በአምቦ ከተማዎች ቀደም ብሎ የጀመረ ሲሆን አሁን ላይ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገሮች አድማሱን እያሰፋ ነው። በዛሬው እለትም በአዲስ […]