ካለፈው የቀጠለ ሰበር ዜና!! ስለ ቡንሻንጉል ተዋጊዎች ከኤርትራ መሸሽ ትርጉም -ጌታቸው ረዳ

 (ኢትዮ– ስማይ አዘጋጅ – Ethio Semay) ማክሰኞ 7/11/2017 Video file Ethiopia: ወደ ኢትዮጵያ የገቡት የቤንሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ስለሁኔታቸው የተናገሩት – ENN News https://youtu.be/iFlyLdwkGhQ ባለፈው ቅዳሜ 7/8/2017 በርከት ያሉ ኤርትራ ውስጥ መሽገው የነበሩ የቤንሻንጉል ተዋጊ ኢትዮጵያዊያን ተቃዋሚ ሃይሎች ከኤርትራ ሲሸሹ ከኤርትራ ድምበር ጠባቂ ሃይሎች ለ30 ደቂቃ ያህል የቶክስ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ፤ 40 የሚያክሉ ወደ […]

በኖርዌይ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ይዘው ስራና ገቢ ለሌላቸው ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ የሚከለክል ህግ

JULY 12, 2017 ከፊታችን መስከረም 1 ቀን  2017 ጀምሮ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ይዘው ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ (Permanent) ማግኘት የሚችሉት በዝቅተኛ፣ ባለፈው የገቢ ዓመት 238 784 ክሮነር  ካስመዘገቡ ወይም ከሰሩ ብቻ ነው። ባለትዳሮችም ቢሆኑ  ወይም አብረው የሚኖሩ፣ እያንዳንዳቸው ባለፈው የገቢ ዓመት እያንዳንዳቸው  238 784 ክሮነር ገቢ ማግኘት አለባቸው። ከባለትዳሮቹ ባል ወይም ሚስት  ከሚጠየቀው በላይ ብዙ ገቢ […]

ጣና ውድ ሕይወታችን ነው!

July 9, 2017 (አለምነህ ዋሴ) አማሮች የጥንተ ታሪካቸው ምሥክርና አሻራ የሆኑ ጥንታዊ ገዳሞቻቸውና በውስጣቸው የሸከፉትን ለበርካታ ክፍለ ዘመናት አንዳንዴም እስከ 2500 አመታት የዘለቁ ቅድመ ክርስትና፣ እምነትና ታሪክን የሰነቁ፣ የነገስታቶቻቸውን ታሪክና አፅም ጠብቀው ያቆዩ፣ እፁብ ድንቅ የታሪክ ኃውልቶችን ከቦ የያዘ ጣና። ጣና እንቦጭ በተባለ ባይተዋር አረም ክፉኛ መወረሩ ይሰማል። ከደቡብ እስከ ሰሜን ጫፍ የአማሮች መናገሻ ከተማ […]

መለስ ዜናዊና የአፍሪካ ሕብረት ምን አገናኛቸው?

July 9, 2017 (አቻምየለህ ታምሩ) የአድዋው ነውረኛ መለስ ዜናዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በመሰረቱት የአፍሪካ ሕብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር ሀውልት ሊቆምለት ነው አሉ። ይገርማል! ሰሜን ሮዴዥያና ደቡብ ሮዴዥያ አንድ ሆነው ዚምባብዌ እንድትመሰረት ያገዙ የአፍሪካ አባቶች በመሰረቱት ተቋም ፊት ለፊት፤ ታንጋኒካና ዛንዚባር ታንዛንያ እንዲሆኑ የረዱ የአፍሪካ መሪዎች ያቋቋሙት ድርጅት ቅጥር ግቢ ውስጥ የአፍሪካን […]

The Italian architecture that shaped new world heritage site Asmara

The newly listed Eritrean capital features outstanding examples of experimental building design from the early 20th century   Asmara’s Catholic Cathedral, an example of the city’s Italian heritage Photograph: Ed Harris/Reuters Oliver Wainwright Saturday 8 July 2017 13.41 BST Standing as a startling collection of futuristic Italian architecture from the 1930s, perched on a desert mountaintop […]

Kenyan MPs to get 15% pay cut

10 July 2017 Kenya general election 2017 AFP Kenyans have been protesting against MPs’ pay for many years Kenyan MPs, who are some of the best paid lawmakers in the world, are to get a pay cut intended to reduce the public wage bill. The MPs’ $7,200 (£5,500) monthly pay will be cut by 15% […]

ዳንዲ…… ፀጋዬ ረጋሳ – በመስፍን ጌታቸው

July 10, 2017 18:08 “በመሳም ያልመለስሃትን ሚስት በዱላ መመለስ አትችልም።” ….(የወሎዎች አባባል!!) ሀ/ የፀጋዬ ረጋሳ መንገድ ከየት ወዴት? ፀጋዬ አራርሳ ዶ/ር ፀጋዬ ረጋሳ አራርሳን የማውቀው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህግ ት/ቤት ሲያስተምር ነው። ፀጋዬ የቋንቋ ችሎታው ምጡቅ ሲሆን፣ እንደ አብዛኛዎቹ( ሁሉም አላልኩም) የህግ ት/ቤቱ መምህራን ሁሉ ምክንያታዊና የሞራል ሰው ነበር። ከዚህ በላይ ዶ/ር ፀጋዬ በተማሪዎቹም፣ በሌሎች መምህራን እና የአስተደደር ሰራተኞች ዘንድ […]

ነፍጠኛው ደመቀ ዘውዴ ዘመን ተሻጋሪው ኮከብ (የተጋድሎውን አንደኛ አመት በማስመልከት በድጋሜ የተለጠፈ) – መስቀሉ አየለ

July 11, 2017 17:33 ከዛሬ አንድ አመት በፊት እዚህ ግባ የሚባል እውቅና ያልነበረው ሰው ነበር፤ ደመቀ ዘውዴ ። ያን ለማወቅ እንደ እርሱ የታሰሩትን ሌሎች አራት ኮሚቴዎች ማየት ነው። አሁን እንኩዋንስማቸውን በቅጡ የሚያውቃቸው ስንቱ እንደሆን አላውቅም። በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉም የሚያስታውሳቸው የለም። ነገር ግን ለምን የኮሎኔል ደመቀ ነገር በዚህ ፍጥነት የሚሊዮኖች አጀንዳ የሚሊዮኖች ማተብ ለመሆን በቃ። […]

Drinking more coffee leads to a longer life, two studies say

By Daniella Emanuel, CNN | July 11th, 2017 (CNN)Greater consumption of coffee could lead to a longer life, according to two new studies published Monday.   The findings have resurfaced the centuries-old conversation on coffee’s health effects. One study surveyed more than 520,000 people in 10 European countries, making it the largest study to date […]

ካለፈው የቀጠለ ሰበር ዜና!! ስለ ቡንሻንጉል ተዋጊዎች ከ ኤ ርትራ መሸ ሽ

  ትርጉ ም ጌ  ታቸው ረዳ (ኢትዮ – ስማይ አዘጋጅ – Ethio Semay) ማክሰ ኞ 7/11/2017 ባለፈው ቅዳሜ 7/8/2017 በርከት ያሉ ኤርትራ ውስጥ መሽገው የነበሩ የቤንሻንጉል ተዋጊ ኢትዮጵያዊያን ተቃዋሚ ሃይሎች ከኤርትራ ሲሸሹ ከኤርትራ ድምበር ጠባቂ ሃይሎች ለ30 ደቂቃ ያህል የቶክስ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ፤ 40 የሚያክሉ ወደ ሱዳን ድምበር መድረሳቸው እና ለመሸሽ ሲሞክሩም ቁጥራቸው ያልታወቁ ተቆርጠው […]