ቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው

ቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው 08 Jul, 2017 By ውድነህ ዘነበ ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን አልበም ካወጣ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ የመጀመርያውን ኮንሰርት ለማቅረብ የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው፡፡ ድምፃዊው ጳጉሜን 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ለአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ መዘጋጀቱን፣ ማኔጀሩ አቶ ጌታቸው […]

Former Ethiopian Colony on UNESCO World Heritage Site List

Published 9 July 2017 “The city’s recognition as a heritage site of outstanding universal value fills us with tremendous pride and joy.” The capital of Eritrea has been named a World Heritage site by the United Nations’ cultural body, United Nations Educational, Scientific and Cultural Organization (UNESCO). The classification is the culmination of the efforts […]

የፍፃሜው ጦርነት ነው፤ ሁሉም ዐማራ ዘብ ይቁም ለኅልውናው!!

July 9, 2017 09:03 ቅጽ 1 ቁጥር 4 ሀምሌ 2 ቀን 2009 ዓ.ም “የምኖርበትን ቤት ለምን ያቃጥሉብኛል?”  ህፃን ዩሓን ዮሐንስ   ረቡዕ ሰኔ 7 ቀን 2009 ዓ.ም የብዙ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው በለንደን ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 1 ሰዓት ላይ በለንደኑ ግሬንፌል ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ (Grenfell Towers) ላይ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ በለንደን ታሪክ እጅግ አስቃቂ የተባለ አደጋ […]

Why is Eritrea the world’s fastest-emptying nation?

July 9, 2017 09:31 The UN likens Eritrea’s forced conscription – sometimes for decades at a time – to slavery. Hundreds of thousands have fled. Here’s why. Eritrea has been consistently one of the top five biggest source of refugees in Europe for the last decade. Since the Eritrean government began indefinite national service in […]

Vancouver family searches for bone marrow match at Ethiopian cultural festival

By Suzanne Phan / Friday, July 7th 2017   Share Video http://komonews.com/news/local/vancouver-family-searches-for-bone-marrow-match-at-renton-ethiopian-festival Friday marked “Ethiopia Day” and tens of thousands of Ethiopians are in Seattle for a huge week-long soccer tournament and cultural festival. The community celebration could be a lifeline for a Vancouver mother who desperately needs to find a bone marrow donor match. […]

አማርኛን እየጠሉ በግዳጅ ሳይሆን በፍቅር ነው አፋን ኦሮሞ የሚያድገው – ናኦሚን በጋሻው

July 8, 2017 19:55 መግቢያ ሰሞኑን የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም በሚል አንድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው አቅርቧል። ይህ አዋጅ እንደ ልዩ ጥቅም ካስቀመጣቸው በርካታ ነጥቦች መካከል አንዱ “በአዲስ አበባ የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ቤት መቋቋም አለበት” የሚል ነው። በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በመቀሌ፣ በጎንደርም፣ በአፋን ኦሮሞ መማር የሚፈልጉ ካሉ፣ ቁጥራቸው በርከት ካለና የክልሉም […]

Hackers breached a dozen US nuclear plants, reports say – BBC

July 8, 2017  The Wolf Creek plant in Kansas was reportedly among those attacked Hackers breached at least a dozen US power plants in attacks in May and June, US media report, citing intelligence officials. The targets included the Wolf Creek nuclear facility in Kansas, according to several reports. An urgent Department of Homeland Security […]

ሕገመንግሥቱ የፀደቀው በቀጥታ ሕዝቡ ወስኖበት ሳይሆን በተወካዮች ነው – ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ

July 4, 2017 09:50 am By Editor በህወሓት ትዕዛዝና አርቃቂነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን “ሕገ መንግሥት” “አርቃቂ” ኮሚሲዮን በሊቀመንበርነት የመሩት ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ “ከዚህ በፊት ህገ መንግስቱን ስናፀድቅ ህዝቡ በቀጥታ አልወሰነበትም፡፡ በተወካዮች በኩል ነው የወሰነው” በማለት ከሌሎች አዲስ አድማስ ቃለ meጠይቅ ካደረገላቸው ግለሰቦች ጋር በመሆን “የማይገሠሠው ሕገ መንግሥት” “ክብሩ”ን አውርደውታል፡፡ ዘገባው እንዲህ ቀርቧል:- በፓርቲዎች ድርድር […]