ኢትዮጵያ የዜጎቿ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካውያን ጭምር ናት!

01 Jul, 2017   በ ጋዜጣዉ ሪፓርተር የአፍሪካ ኅብረት 29ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ እየተካሄደ ሳለ፣ ኢትዮጵያ ከዜጎቿ በተጨማሪ የአፍሪካውያን አገር ለምን እንደሆነች ታሪክ እያጣቀሱ መነጋገር ተገቢ ነው፡፡ አኅጉራዊው ድርጅት የአፍሪካ ኅብረት 55 አባል አገሮች የሚሳተፉበትና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተደማጭነቱ እየጨመረ ነው፡፡ የአፍሪካ ኅብረት አፍሪካውያንን አሰባስቦ እዚህ ደረጃ ለመድረስ ባደረገው ጉዞ […]

አምስት አርቲስቶች በወንጀልና በሽብርተኝነት ተከሰሱ –  አለማየሁ አንበሴ

Sunday, 02 July 2017 00:00     ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል የተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ትናንት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሽብርና የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በክስ መዝገቡ ስር የተካተቱት 7 ተከሳሾ አርቲስት መሆናቸው የተመለከተ […]

ሰሚ ያጣ የሚመስለው የጻድቃን ተማጽኖ – አበጋዝ ወንድሙ

July 2, 2017 የቀድሞው የህወሃት ታጋይና በኋላም የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች ኤታማጆር ሹም የነበረው ጻድቃን ገብረ ተንሳዔ ከአንድ ዓመት በፊት ‘ኢትዮጵያ ከገባችበት የፖለቲካ አጣብቂኝ መውጫ አቅጣጫ አመላካች ሃሳቦች ‘ በሚል አንድ አነጋጋሪ ጽሑፍ አቅርቦ ነበር ። አሁን በቅርብ ደግሞ ‘ኢትዮጵያን መልሶ የቀይ ባህር ኃይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል’ በሚል ዘለግ ያለ ቃለ መጠይቅ ከአዲስ ዘመን ጋር አድርጎ […]

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም የሚደነግገው አዋጅ ለህዝብ ውይይት ሊቀርብ ነው – አለማየሁ አንበሴ

Sunday, 02 July 2017 00:00   “አዋጁ ለትውልድ የጭቅጭቅ በር የሚከፍት ነው” የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች                                  የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀ ቢሆንም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመፅደቁ በፊት በስፋት ለህዝብ ውይይት እንደሚቀርብ […]

የትምህርት ጥራቱ በአስደንጋጭ ሁኔታ አሽቆልቁሏል ተባለ-መታሰቢያ ካሳዬ

Sunday, 02 July 2017 00:00 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብና መፃፍም ሆነ ሂሳብ ማስላት አይችሉም – የኮሌጅ ተመራቂዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን በብቃት ማለፍ አልቻሉም በአሁኑ ወቅት የአገሪቱ የትምህርት ጥራት ደረጃ በአስደንጋጭ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ የኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ከእንግሊዙ ዱርሃም ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያደረገው ጥናት፤ በአማራ፣ በደቡብ ክልሎችና […]

A Tale of Two Plants in Ethiopia

Editor’s Note: If you are regular follower of this blog, most probably you are familiar with occasional blog entries from distinguished guests. One of such guests is Dr. Fekadu Fullas who is kind enough to share with us his articles on medicinal use of plants, herbs and spices in Ethiopia. Dr. Fekadu is an accomplished scientist who […]

Destroy Addis Ababa – Adios Ethiopia | By Kebour Ghenna

July 1, 2017   Kebour Ghenna Very soon, I will be celebrating my sixtieth birthday in Addis Ababa. My son was born in Addis Ababa. I was born in Addis Ababa. My father was born Addis Ababa. My grandfather also! Last week’s EPRDF arbitrary edict, offering Addis Ababa an absurd affirmative action model has come […]

The Agenda of Dismemberment of Ethiopia by the Oromo and the Tigrayan Thugs is now reactive! will You Compromise for it?

July 1, 2017 20:42 https://youtu.be/KKmP6Z-0Wqc Getachew Reda I hope you heard the news from ESAT that the Tigrayan Fascist gangs are said to be raping the Amhara ethnic nuns who are living inside Waldiba monastery (listen to the video above- though, the back ground music unnecessarily added is nuisance to hear the interview clearly). Sad! Do we have any answer so […]

የአየር ጠባይ የሚያመጣውን አደጋ አስጠንቃቂዎች! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ )

July 1, 2017 20:34   ፕ/ ር ጌታቸው ኃይሌ የአየር ጠባይ የሚያመጣውን አደጋ አስጠንቃቂዎች ለሰው ልጅ ባለ ከፍተኛ ውለታ ናቸው። “ዐውሎ ነፋስ ሊመጣ ነውና ተደበቁ”፤ “ወንዙ ጐርፍ ሆኖ ሕይወት የሚያጠፋ ሆኗልና ዳር ዳሩን መገደብ ጀምሩ”፤ “ራስ የሚፈነክት በረዶ ሊወርድ ነውና ቶሎ መጠጊያ ፈልጉ”፤ “ነጐድጓዱ መብረቅ የሚጥል ስለ ሆነ ከዛፍ ስር ራቁ” የሚሉ ማስጠንቀቂያዎች ብዙ ሰውና […]

የአዲስ አበባና አካባቢዋ ጥንታዊ ቋንቋ ምንድነው – ሰርጸ ደስታ    

  July 1, 2017 19:57 ይህን ጥያቄ የምጠይቀው ዛሬ ኦሮምኛ የሥራ ቋንቋ ስለሆነ አይገባውም ይገባዋል የሚል ሙግት ለማንሳት አደለም፡፡ ይልቁንም አዲስ አበባ ሥያሜዋም ፊንፊኔ ይባል መባሉንና ኦሮምኛ እንደ ሥራ ቋንቋ ይጨመር መባሉን ተከትሎ የታሪክ እውነታን በመካድ አቅም ያገኙ ምሁራኖች ነን የሚሉ ግለሰቦች የሚነዟቸውን መዛባቶችን ቢያንስ ለመቀነስ እንጂ፡፡ እዚህ ላይ ምሁራ ነን የሚሉ ያለኩት ሌላው የሕብረተሰብ […]