የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት – * ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት  * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ

June 28, 2017 የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት ============================== * ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ መረጃን ማቀበሌ ወንጀል ሆኖ ” የነቢዩ ሲራክ ልጆች ከሚማሩበት የጅዳ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት እንዲታገዱ ” የሚለው የካድሬዎች ሀሳብ ያን ሰሞን ቀርቦ እንደነበር በድጋሜ በማረጋገጤ አዝኘ ነበር ያደርኩት ።  … ስለ እውነት ለመናገር […]

የኦሮሚያ ጥቅም – ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ይዘት ይፋ ሆነ

June 28, 2017 የኢፌዲሪ የሚንስትሮች ም/ቤት በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የሚከተሉትን ጉዳዮች ተመልክቶ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መክሮበት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ አስተላልፉዋል፡፡ ህገ–መንግሥቱ በአንቀጽ 49 ንኡስ አንቀጽ 5 ያስቀመጣቸውን ጉዳዮች 1ኛ/ ከአገልግሎት አቅርቦት ልዩ ጥቅም አኳያ፣ 2ኛ/ ከተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀምና የአካባቢ ጥበቃ ጋር የተያያዘ ልዩ ጥቅሞች አኳያ፣ 3ኛ/ እንዲሁም አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል መሐል የምትገኝ […]

ከጨቋኝ መንግስት በፊት ጭቆናን የተቀበለ ሕዝብ መቀየር አለበት – ክፍል-1

June 28, 2017 በአራት ተከታታይ ፅሁፎች “ጨቋኝ ስርዓትን ለማስወገድና በምትኩ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመዘርጋት የሚደረገው ትግል ከየትና እንዴት መጀመር አለበት?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ የተለያዩ ሃሳቦችን ለመዳሰስ ተሞክሯል። ከወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ አንፃር ሲታይ በአብዛኞቹ የፖለቲካ ልሂቃን ዘንድ ቅድሚያ የተሰጠው በብሔርተኝነት ላይ የተመሰረተ የትግል ስልት ነው። ይሁን እንጂ፣ “ብሔርተኝነት” በሚል መሪ ቃል፤ በክፍል አንድ ህዝብን ወደ ጦርነትና ጨቋኝ ስርዓት እንደሚወስድ፣ በክፍል […]

ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ላይ ልዩ ጥቅም አለው! የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ የሕወሓት ሀገር ከፋፋይ ቀጣይ አጀንዳ አካል ነው (የጉዳያችን ማስታወሻ)

Tuesday, June 27, 2017 ጉዳያችን / Gudayacnhn ሰኔ 21/2009 ዓም (ጁን 28፣2017) ዛሬ ሰኔ 20፣2009 ዓም የሕወሓት ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮምያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖራት ጥቅም በሚል ርዕስ ውሳኔ ማሳለፉ እና የሕወሓት ኢህአዴግ  99% አሸነፍኩ ወዳለበት ምክር ቤት እንደሚመራ ተነግሯል። ጉዳዩ ልዩ መብት የሰጠ የመሰለው ካለ እርሱ ከ26 አመታት በኃላም ገና ፖለቲካ ሀ ሁ እያለ […]

Envoys’ session kick-starts African Union summit in Ethiopia

By Tesfa-Alem Tekle June 27, 2017 (ADDIS ABABA) – The 29th ordinary session of the African Union (AU) summit commenced in Ethiopia’s capital, Addis Ababa on Tuesday. AU Commission Chairperson Moussa Faki Mahamat (AU Photo) The pan-African summit to be held from 27 June to 4 July, is under the theme, “Harnessing the demographic dividend […]

China ratifies extradition treaties with Argentina, Ethiopia

China | Jun 27, 18:33 China’s top legislature ratified extradition treaties with Argentina and Ethiopia on Tuesday. The treaties were approved at the closing meeting of a bimonthly session of the National People’s Congress Standing Committee. They are “in accordance with the basic principles of Chinese laws and judicial practice, and meet Chinese interests and […]

New Prison Complex Nears Completion

By BERHANE HAILEMARIAM FORTUNE STAFF WRITER Published on Jun 24,2017 [ Vol 18 ,No 895] The prison cost an estimated 900m Br and can accommodate 6,000 prisoners The Federal Prisons Administration Commission (FPAC) is in the final stage to complete the construction of a new prison complex with an estimated project cost of 900 million […]

የሀብታሙ አያሌው ባለ አራት ምዕራፍ ፖለቲካ፣ – ይገረም አለሙ

By ሳተናው June 27, 2017 07:52 አቶ ሀብታሙ አያሌው አቶ ሀብታሙ አያሌው እሱም  ብዙ እያለ ስለ አርሱም እየተባለ ነው፡፡ ፖለቲካችንም ማህበራዊ ኑሮአችንም የተቃኘው በእውነት ላይ ሳይሆን በስሜት ላይ ሆነና አፍቅረን ሰንደግፍ ሆነ ጠልተን ስንነቅፍ ምክንያት ብቻ አይደለም ለከትም የለንም፡፡ሜዳው ላይ ልጆች በዙና፣ጨዋነት እየኮሰመነ ዋልጌነት እየገነነ መጣና ትላልቆቹ እድሜ ጠገቦቹ ተግባራቸው ሀገር ሊያድን፣ ረጋ ሰከን ብሎ […]

ሌ/ጄነራል ጻድቃን ፣ ህወሃት ፣ ኤርትራ እና ቀይ ባህር

June 27, 2017                  በነጻነት ቡልቶ ክፍል አንድ ጄነራል ጻድቃን፣ “የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፓሊሲ” እና  “የፓለቲካ ችግሮች” በግሪክ አቴናና በስፓርታ መካከል የተካሄደውን የጦርነት ታሪክና ከጦርነቱ ጋር የተያያዙ ስትራቴጃካዊ ጽንሰ ሃሳቦች በማፍለቅ ከሚደነቀው ጥንታዊው የታሪክ ጸሃፊ  የቱስዳይስ  The Peloponnesian war  ጀምሮ  እስከ  የጀርመኑ ካርል ቮን ክልሽዊትዝ  On War ፣  […]