የራያ እና የህውሃት ውዝግብ (ሲሳይ መንግስቱ)የራያ እና የህውሃት ውዝግብ (ሲሳይ መንግስቱ)

June 24, 2017 አበው እንዲህ ያለ ግራ የሚያጋባ ነገር ሲገጥማቸው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ በማለት የተፈጠረው ግራ አጋቢ ሁኔታ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ በሚያስገነዝብ መልኩ ሀሳባቸውን ይገልጻሉ፣ ለካ ወደው አይደለም የዚህ አይነቱን አባባል የሆነ አሳሳቢ ጉዳይ ሲገጥማቸው እንደ ዋዛ ጣል የሚያደርጉት፡፡               በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የራያ ህዝብ ላይ […]

Kenya, Ethiopia to consult regularly on projects

Kenya Brodcasting Corporation  (KBC) By  rosewelimo  –   June 22, 2017 By Benson Rioba Kenya and Ethiopia have resolved to hold regular consultations on projects that could affect livelihoods between the two countries. This follows construction of Ethiopia’s Gibe 3 dam that has seen water levels in Lake Turkana reduce affecting fishing activities for Kenyans who […]

ዋልድባ፤ እመ ግሑሣን ወግሑሣት፤ እንዴት ከርመሽ ይሆን? – (ከትዝታዬ) | ጌታቸው ኃይሌ

June 23, 2017             የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በረጅም ታሪኳ የጥቃት ነፋሳት ሲነፍሱባት፥ የአፍራሽ ዝናማት ሲዘንሙባት፥ ምንም ነገር እንዳልደረሰባት ሆና እኛ ዘመን የደረሰችው፥ መሠረቷ በዐለት የሚመሰሉ ጠንካራ ቅዱሳን ገዳማት ስለሆኑ ነው። ከዋናዎቹ ገዳማት አንዷ የግሑሣንና የግሑሣት እናት ቅድስት ዋልድባ ናት። መሥራቿ ኮከበ ገዳም ከተባሉት ሰባት ሳሙኤሎች አንዱ የሆኑት ብፁዕ […]

Ethiopian Airlines Signs U.S.$1.5 Billion Deal With Engine Maker Rolls-Royce As It Expands Fleet

By James Ngunjiri, DAILY NATION – Nairobi Ethiopian Airlines has signed a $1.5 billion dollar (Sh150 billion) deal with British engine maker Rolls-Royce as it continues to upgrade and expand its fleet to realise the ambition of dominating Africa’s skies. The deal means all the 10 new Airbus A350-900 aircraft that Ethiopian Airlines has recently ordered […]

ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ: ራሳቸውን በሦስት መንግስታት ውስጥ እንዴት ያዩታል?

June 22, 2017   ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር፤ ስለ ግለ ሕይወት ታሪካቸውና በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ በኢሕዲሪና በኢፌዴሪ የአገዛዝ ዘመናት ውስጥ ያበረከቷቸውን አገራዊ አስተዋጽኦዎች ነቅሰው ያወጋሉ። – SBS Amharic.

“የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)

June 2,2017               ” ከፈረሱ አፍ ” *★★★* “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ ( በዶ/ር አረጋዊ በርሄ ) ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ” በጥንቃቄ ጊዜ ሰጥተን የምናነበው መረጃ ነው ” ። ይህ መረጃ ብዙ ✔ Share ✔ እና የብዙ ምሁራንን እና የእናት ቤተክርስቲያን ውለታ አለብን የሚሉ የቁርጥ ቀን […]

ድርድሩ ወደ ውይይት ተቀየረ ፤ “ኢህአዴግ የምርጫ ህግ አሻሽሎ አንገቱ ላይ የተሳለ ካራ ያስቀምጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው”

June 22, 2017 ቃል የተገባው የድብልቅ የምርጫ ሥርዓት ጥያቄ ውስጥ ወድቋል “ሌሎቹን ክልሎች ብንተወው ኢህአዴግ በቀጣዩ ምርጫ ኦሮሚያና አማራ ክልል ላይ ሙሉ በሙሉ እንደማይመረጥ ያውቀዋል፤ ሕዝቡም ያውቃል፤ ይህ እውነት ነው። በዚህ መነሻ የምርጫ ህጉን ወደ ተመጣጣኝ ውክልና ይቀይራል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው ” ሲሉ ስማቸውን እንዳንጠቅስ የጠየቁና ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆነ የዩኒቨረስቲ መምህር ተናገሩ። “ሰለዚህም” […]

ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ጉርብትና ኢትዮ – ኤርትራ

 June 22, 2017  የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ጉዞ በአገራቱ ሕዝቦች ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን እየተናገሩ ናቸው። ይህ ጉዞ ካልተቋጨም ጉዳቱ አሁን ካለውም በላይ እንደሚሆን አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤትና ከተቀሩት አፍሪካ አገራት ጋር ባላት ግንኙነት ዙሪያ ምርምር የሚያደርጉትና “ጅቡቲ የጥገኝነት መስፈሪያ” እና “ብላክ ኢትዮጵያ” የተባሉ መጽሐፎች ደራሲ ዶክተር በለጠ በላቸው፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ […]