ስምንት ሚልዮን ሕዝብ በረሃብ የሞት አፋፍ ላይ ባለበት ሁኔታ የጅቡቲ ወደብ በፀጥታ ምክንያት አገልግሎቱ የመታጎል አደጋ ተጋርጦበታል (ጉዳያችን ዜና)

 Thursday, June 22, 2017 ፍጥጫ – አቶ ኢሳያስ እና ኢስማኤል ኦመር ጉሌህ  አቶ ጆን ግራም (Mr. John Graham) የሕፃናት አድን ድርጅት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር በተጨነቀ ስሜት ውስጥ ሆነው ለፕሬስ ቲቪ ይህንን የተናገሩት የትናንትናዋ ጀንበር ሳትጠልቅ ነበር።ጆን ግራም እንዲህ ነበር ያሉት –     ” የሕይወት አድን የምግብ እርዳታው ሊቆም ይችላል። በአንድ ወር ውስጥ ያለው የምግብ ክምችት ያልቃል።ከዝያ ምን እንደሚሆን አሁን መገመት […]

Ethiopia, Russia sign MoU on peaceful applications of atomic energy

Friday 23 June 2017 June 22, 2017 (ADDIS ABABA) – A Memorandum of Understanding (MoU) on peaceful uses of atomic energy Thursday was signed by the Ethiopian State Minister of Science and Technology, Afework Kassu Gizaw, and Russian Deputy Director General of ROSATOM Nikolai Spasskiy. The first deal of its kind between the two countries […]

Africa’s Richest Man May Quit Ethiopia Over Mining Dispute

June 22, 2017  Local authority wants Dangote mines to be run by youths Order violates Dangote’s rights, executive director says By Emele Onu and Nizar Manek Dangote Cement Plc, controlled by Africa’s richest man, Aliko Dangote, said it may shut its operations in Ethiopia if authorities in the central state of Oromia don’t reverse an order […]

TPLF’s economic argument and its opportunity cost

By: Shiferaw Abebe June 22, 2017                 As incredible as it may seem, Tigray People Liberation Front (TPLF) – the entity that has ruled Ethiopia for 26 years to date – has the international community in its bag with its claim of achieving a year-to-year double-digit economic growth and phenomenal […]

From Ethiopianness to Ethnic Fragmentation: the Adversity of Retrospective Logic – by Messay Kebede

June 22, 2017 A leitmotiv of ethnic politics in Ethiopia is the use of retrospective logic as an essential argument to justify its ideological stand. By this I mean the view that Menelik’s southern march, which is responsible for the creation of modern Ethiopia, was nothing else but a violent destruction of preexisting nations. Such […]

ስለ ትላንትና ዛሬ መነጋገር ከተሳነን ለነገ ቂም-በቀል አሳደርንስዩም ተሾመ

June 22, 2017 ስዩም ተሾመ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በጀርመንና ኦስትሪያ የቀኝ-አክራሪ ብሔርተኞች ከእነሱ በስተቀር ሌላ ማንም ትክክል ሊሆን አይችልም በሚል ፅንፍ ረገጡ። ራሳቸውን ከሰው ዘር ሁሉ “ምርጥ” መሆናቸውን ለራሳቸው መሰከሩ። በመጀመሪያ ከሁሉም የተሻሉ ምርጦች መሆናቸውን ደጋግመው ለፈፉ። ቀጠሉና እነሱ ከሌሎች ሁሉ የተሻሉ ምርጦች ስለሆኑ ሌሎች ደግሞ ከእነሱ እኩል ምርጦች ሊሆኑ እንደማይችሉ ማሰብ ጀመሩ። […]