Mulatu Of Ethiopia

Mulatu Astatke   Strut – 1972/2017  by Erin MacLeod Contributor Global Jazz This groundbreaking and newly-reissued 1972 album is an excellent introduction to Mulatu Astatke, the inventor and sole exemplar of Ethio-jazz.   “Mascaram Setaba  -Mulatu Astatke Via  Bandcamp / Buy Just about a decade ago, amid the faded 1960s grandeur of Addis Ababa’s Ghion Hotel—Mulatu Astatke’s favorite spot for coffee—the […]

This summer, head to the enchanting Ethiopia

Neeta La Filed on May 26, 2017 World heritage sites, an adrenaline-charged capital and great food… the East African country has it all Ethiopia, the East African nation locked deep within the Horn of Africa, rarely, if ever, makes it to a traveller’s bucket list. A pity really, because the country is virtually Aladdin’s cave […]

Falling Between the Sun-Scorched Gaps: Drought Highlights Ethiopia’s Internally Displaced Persons Dilemma

Friday, May 26, 2017 By James Jeffrey, Inter Press Service   Women and children at an internally displaced person’s settlement 60 kilometers south of the town of Gode, reachable only along a dirt track through the desiccated landscape. (Photo: James Jeffrey / IPS) Displaced pastoralists gather around newly arrived drums of brown water as a […]

Ethiopia gives journalist 18-month jail term for subversion

World News | Fri May 26, 2017 | 7:29pm IST By Aaron Maasho | ADDIS ABABA ADDIS ABABA An Ethiopian journalist was sentenced on Friday to 18 months in prison on charges of subversion, his lawyer said, but is expected to be freed within a week as he has been in jail since his arrest […]

The paradox of TPLF’s success and survival

By Satenaw May 26, 2017 09:39By Teshome M. Borago As the latest development with WHO’s appointment of Tedros Adhanom shows, the TPLF continues to benefit from the achievements of our ancestors. The fact is, if the TPLF was not able to mobilize and secure the support of all African nations; let alone winning the W.H.O. […]

የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ህጋዊና መልስ የሚሻ ጉዳይ ነው

ክፍል አንድ   ዮርዳኖስ ቶላ ከቶሮንቶ ካናዳ yordanosbtola@gmail.com የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ታሪካዊ አመጣጥ፣ አሁን ያሉ ተጨባጭ ሁኔታዎችን ለማሳየትና አሉ የሚባሉት ችግሮችም በቀጣይ በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ የሚፈቱበትን ግላዊ አስተያየት ለመስጠት እንጂ ከማንኛውም ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ጋር በተያያዘ ወገናዊነትን ለማሳየት አሊያም አንደኛውን ወገን ሂስ ለመስጠት የተዘጋጀ ጽሁፍ አይደለም። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢም የማንኛውም ፖለቲካ ድርጅት አባልም […]

የግዕዝ አቅሙ ሲፈተን

ላቲኑ   The Latin (3       ለ      8) የግዕዝ አቅሙ ሲፈተን በሰይፉ By Saefu ኣዳነች Adanech ብሻው Bishaw (4 ለ 7)        (4 ለ 7)      (3 ለ 6)     = 11 ለ 20 የአማርኛ ቋንቋ የግዕዙን ኆኄያት ተውሦ ይጠቀማል። ከባዕድ የወረሣቸውንም ቃላት ያለችግር ለመጠቅም የፊደል ገበታውን አሟልቶ ይገኛል። በዚኽም ምክንያት የባዕድ ቃል የኾነውን “ቨ” ለመጠቀም በ“በ” አናት ላይ ክፍተት […]

ዮናታን ተስፋዬ በፌስቡክ ጽሑፎቹ ብቻ 6 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደበት።

May 25, 2017 የጊዜ ቀጠሮ — ከታህሳስ 18/2008 እስከ ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም ታህሳስ 18/2008 ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 26/2008 ድረስ በፌደራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ (ማእከላዊ) ቆይቷል። በፀረ ሽብር ህጉ ለምርመራ በጊዜያዊ ቀጠሮ ለመቆየት ከሚፈቀደው በላይ (ከአራት ወር በላይ) ክስ ሳይመሰረትበት ቆይቷል። የቀረበበት ክስ አራት ወር ከአንድ ሳምንት በፌደራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ (ማእከላዊ) ከቆየ በኋላ ሚያዚያ 26/2008 ክስ […]

‹‹ዓረቢካን የመሰለ ቡና ለዓለም ከሰጠን እኛ ለምን ሳይንሱን አንመራውም››

‹‹ዓረቢካን የመሰለ ቡና ለዓለም ከሰጠን እኛ ለምን ሳይንሱን አንመራውም›› 24 May, 2017  ሻሂዳ ሁሴን   የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምር ተቋም ዳይሬክተር፣ ገዛኸኝ በሬቻ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና የእንስሳት ሕክምና ኮሌጅ በበመምህርነትና በተመራማራነት ማገልገል ከጀመሩ 16 ዓመታትን ያስቆጠሩት ገዛኸኝ በሬቻ (ዶ/ር)፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምር ተቋም (International Institute of Coffee Research At Jimma University) መሥራችና ዳይሬክተር […]

በአንድ ሰሞን ጩኸት- አይገኝ ነጻነት፣ይገረም አለሙ

May 26, 2017 እንደ መነሻ፣  ምክንያት እየፈለገ የወያኔን ኮቴ እየተከተለ የሚጮኸው ሁሉ በእኩል ደረጃና እምነት የወያኔ ተቀዋሚ መሆን አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን  ነጻነት ፈላጊ መሆኑ ራሱ አጠራጣሪ ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮ ከምር ሁሉም ነጻነት ፈላጊ ቢሆን ኖሮ የጎሳ አጥር፣ የኃይማኖት ድንበር ወዘተ  እየሰራ በየግል ህልሙ ታጥሮ ለውጥ ሊያመጣ ቀርቶ ሰሚ ሊያገኝ እንኳን ያልቻለ ጩኸት በየመንደሩ በማሰማት ላይ […]