2017 World Hydropower Congress opens in Addis Ababa

Source: United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn, officially opened the congress telling delegates development was unthinkable in the absence of adequate and affordable energy ADDIS ABABA, Ethiopia, May 9, 2017/APO/ — The 6th World Hydropower Congress (WHC) kicked-off in Addis Ababa, Ethiopia, today with Acting Economic Commission for Africa […]

S. Sudanese authorities arrest Ethiopian rebels in Juba

May 8, 2017(JUBA) – South Sudanese intelligence officials have reportedly arrested six Ethiopian rebels belonging to the Unity Patriot Front in the capital, Juba a deal involving the illegal gun allegedly used by a local militias group allied to the government leaked. The spokesperson of the Ethiopian Unity Patriot Front Pal Ojulu (courtesy photo) The […]

Apartheid officially enters Addis Ababa via African Jim Crow laws

By GEM According to a new document drafted by OPDO with the help of TPLF, the regime has officially imposed apartheid-style laws and institutionalized discrimination in the capital city of Ethiopia. For over 25 years, Addis Ababa was one of the few places in Ethiopia where all people of all single-ethnic and multiethnic background would […]

መይሳው ማነው? ሰብእናው፣ ዜና መዋእሉ፣ ራዕዩና አሻራው; (መስቀሉ አየለ)

May 8, 2017 23:42  ሰናፍጭ ቁጥር ፩…….  እንደ መግቢያ   የመይሳውን ታሪክ ከውልደቱ እስከ ሞቱ የተጓዘባቸው ዋና ዋናዎቹን አሻራዎች በዚህች አጭር ጽሁፍ ለመዳሰስ ተሞክሯል። ለአገሩ የነበረውን ራዕይ ;አቅምና ምኞቱን ለማስታረቅ የተንከራተተባቸውን ውጣ ውረዶች፣ ስር ከሰደደው የህብረተሰቡ አስተሳሰብ ጋር የገባበትን አጣብቂኝ፤ ለአንድ ምእተ አመት የፈረሰችውን አገር መልሶ ይሰፋት ዘንድ በየቦታው ፈልተው ክነበሩት ብጫቂና ጉምቱ መሳፍንቶች ጋር ቆላ […]

የአዲሱ ዘመነ መሳፍንት አክቲቪስቶች – በልጅግ ዓሊ

 እኔ ምን አገባኝ – የምትሉት ሃረግ እሱ ነው ያረዳት – ሃገሬን እንደ በግ የምትለው ግጥም – ልጽፍ አሰብኩና ምንአገባኝ ብዬ – ቁጭ አልኩ እንደገና ኑረዲን ኢሳ እነሆ እኛም “እነዚህ ሰዎች” እያልን፣ እየተማረርን አንዳንዴ ከሕዋ እንደ መጡ ሰዎች እየተመለከትናቸው፣ ሲደላን አብረናቸው ለመስራት ስንሞክር፣ ሲከፋን ትግሉን ጥለን እየሸሸን ስናማ ፣ ስንቀማጠል በውጭ ሃገር በድረገጽ ፣ በፌስቡክ ፣ […]

የአዳማ ሕዝብ፣ የምስራቅ ሸዋ ህዝብ ቢጠየቅ … – ቀልቤሳ ዘ ቢሾፍቱ

May 8, 2017 – Bersamo “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅ” ዙሪያ አቶ ግርማ ካሳ ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት ብለው የጻፏቸው ጽሁፎች ትኩረቴን ስበዉታል። አቶ ግርማ የኦሮሚያ የሸዋ ዞኖች እና አዲስ አበባን ያቀፈ፣ አማርኛና አፋን ኦሮሞ የሥራ ቋንቋ የሆነበት ክልል አስፈላጊነትን ነው መረጃ በማቅረብ ለማሳየት […]

የዶክትር ሀዲስ አለማየሁ ሐውልትና ታሪካቸው

May 8, 2017 ድመጻዊ ቴዲ አፍሮ በአዲሱ አልበሙ ማር እስከ ጧፍ ብሎ ፍቅር እስከ መቃብር የተሰኘውን ስራቸውን ያደመቀላቸው ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ፤ አሁን ደግሞ በትውልድ ቦታቸው ደብረማርቆስ ከተማ ሀውልት እንደቆመላቸው ተሰማ። ስለ እርሳቸውም አጭር የህይወት ታሪክ በዚህ መልኩ በአጭሩ እናካፍላችሁ ። ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ በምስራቅ ጎጃም ጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምህረት ቀበሌ 1902 ተወለዱ። ገና […]

Ethiopia: Detained journalist Elias Gebru denied due process

AHRETHIO Press Release        Elias Gebru    May 8, 2017  Ethiopian authorities should immediately release journalist Elias Gebru or respect his right to due process. Since his arrest, on 18 November 2016, journalist Elias, has not been formally charged with any offense. A freelance journalist and social media activist, Elias Gebru was reportedly arrested by Ethiopian […]

Boko Haram: Nigeria winning the battle but losing the war?

Obi Anyadike/IRIN MAIDUGURI, 4 May 2017   Obi Anyadike Editor-at-Large and Africa Editor Author Note Part of a special project exploring violent extremism in Nigeria and the Sahel “Prof” Usman Abakyari is instantly likeable. But the impish, slightly dishevelled water engineer turns serious at any mention of Boko Haram, the jihadist insurgency that for seven […]