መንግስት ከግለሰብ ጋዜጠኞች ጋር እልህ መጋባቱን እንዲያቆም ተጠየቀ

Sunday, 07 May 2017 00:00 መንግስት ከግለሰብ ጋዜጠኞች ጋር እልህ መጋባቱን እንዲያቆም ተጠየቀ Written by  አለማየሁ አንበሴ – የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ከፖለቲካ ወገንተኝነትና ከአወዳሽነት አልተቀላቀሉም – የአገሪቱ ፕሬሶች በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የሚገኙ ናቸው የአገሪቱን ገፅታ በአለማቀፍ መድረኮች ላይ እያበላሸ ያለው የጋዜጠኞች እስር ጉዳይ እንዲታሰብበትና መንግስት ከግለሰብ ጋዜጠኞች ጋር እልህ መጋባቱን  እንዲያቆም ተጠየቀ፡፡ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን […]

ቴዲ አፍሮ – ከ “ኢትዮጵያ” አልበሙ በፊት

Posted on May 7, 2017  ለኪነጥበብ ቅርበት በነበረው ቤተሰብ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡  አባቱ አቶ ካሳሁን ገርማሞ ታዋቂ ጋዜጠኛ፤ የዘፈን ግጥም ደራሲና የመድረክ መሪ ነበሩ።  ‹‹ሙዚቃ ህይወቴ›› የተሰኘው ዘፈኑን ለአባቱ  መታሰቢያ አድርጎ ሰርቶላቸዋል። እናቱ ወይዘሮ ጥላዬ አራጌ ደግሞ  በዳንስ ሙያ ያሳለፉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የቤት እመቤት ናቸው፡፡ በሙሉ ስሙ ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ተብሎ ቢጠራም፣ የሚታወቀው ቴዲ አፍሮ በተሰኘው […]

World military spending: Increases in the USA and Europe, decreases in oil-exporting countries

24 April 2017 (Stockholm, 24 April 2017) Total world military expenditure rose to $1686 billion in 2016, an increase of 0.4 per cent in real terms from 2015, according to new figures from the Stockholm International Peace Research Institute (SIPRI). Military spending in North America saw its first annual increase since 2010, while spending in […]

South Sudan army denies attacking U.N peacekeeping base

May 6, 2017 (JUBA) – South Sudan has denied reports that its soldiers attacked a United Nations peacekeeping base in Leer, a town in former Unity state. Chinese peacekeepers of UNMISS, patrol outside the premises of the UN Protection of Civilians (PoC) site in Juba on October 4, 2016. (Albert Gonzalez Farran/AFP Photo) The army […]

Nigeria Chibok girls: Eighty-two freed by Boko Haram

Nigeria Chibok girls: Eighty-two freed by Boko Haram Some of the girls pictured in May 2014, shortly after their  kidnapping Islamist militants of the Boko Haram group have released 82 schoolgirls from a group of 276 they abducted in north-eastern Nigeria three years ago, the president’s office says. They were handed over in exchange for […]

የቁቤ ጉዳይ የማይቸግር ለቸገራቸዉ “አፍቃረ – ኢትዮጵያውያን” ከ ባይሳ ዋቅ – ወያ

  መግቢያ በቅርቡ በኢትዮሚድያ ገጾች ላይ ብቅ ካሉት መጣጥፎች ሁለት የኦሮምኛ ቋንቋን በቁቤ መጻፍን አስመልክተው “ፊደል፡ ቋንቋ፡ ሕዝብ ” በተሰኘ አርዕስት በፕሮፈሰር ጌታቸዉ ኃይሌ እና “በኦሮምኛ ግዕዝ ፊደላትን ስለመጠቀም ተገቢነት” በሚል አርዕስት “አብርሃም ቀጀላ” በተባለ ግለሰብ የተጻፉ በይዘታቸዉ በጣም የተቀራረቡ ሁለት ጽሁፎች ቀልቤን ስለሳቡ አንብቤ ካጣጣምኳቸው በኋላ አልዋጥልህ ስላሉኝ ይህንን ግላዊ አስተያየት በጽሁፍ ለማስፈር ወሰንኩ። […]

Eritrea: Sixteen years of campaigning for Dawit Isaak

By Reporters Without Borders (RSF)  May 5, 2017 Dawit Isaak, laureate of the UNESCO Guillermo Cano Award At a ceremony in Jakarta on Wednesday to mark World Press Freedom Day, UNESCO awarded its Guillermo Cano World Press Freedom Prize to Dawit Isaak, a journalist with Swedish and Eritrean dual nationality who has been detained in […]

Sudan and Ethiopia on alert for Egyptian military strike

Posted on May 6, 2017 Sudanese and Ethiopian forces operating on the border between the two countries are in place to prepare for any offensive that Egypt might launch against Ethiopia’s Renaissance Dam on the River Nile, intelligence and security sources in Khartoum have revealed to MEMO.The two armies have been alerted that the Egyptian air force […]

የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የገንዘብ እርዳታ ከግማሽ በላይ ቀነሰ

May 6, 2017 ዩናይትድ ስቴትስ እስከ ዛሬ ድረስ ለኢትዮጵያ ስትሰጥ የነበረውን የገንዘብ ድጋፍ ቀነሰች፡፡ በቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ አጋር የነበረችው አሜሪካ፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ሁለንተናዊ ግንኙነት ቀንሷል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የጸረ ሽብር አጋር በመሆን አሜሪካን ስታገልግል የቆየችው ኢትዮጵያ፣ አሁን ነገሮች ተለውጠው የትራምፕ አስተዳደር ፊት ነስቷታል፡፡ […]

አፍላቶክሲን አደገኛው የጤና ጠንቅ

አፍላቶክሲን አደገኛው የጤና ጠንቅ 05 May, 2017  By ሻሂዳ ሁሴን   የተለያየ የጥራት ደረጃ የሚወጣላቸው ዛላ የበርበሬ ዓይነቶች በየማዳበሪያው ተሞልተው ተደርድረዋል፡፡ አንደኛ የሚባለውና በኪሎ 60 ብር የሚሸጠው፣ ዛለው ረጃጅምና ደማቅ ቀለም ያለው ነው፡፡ ሁለተኛው በኪሎ 50 ብር የሚሸጠው ሲሆን፣ ከአንደኛው መለስ ያለ ደረጃ የሚሰጠው ነው፡፡ ሌሎቹ የበርበሬ ዘሮች የተሰባበሩ፣ ነጫጭ የሚበዛባቸው ከበርበሬነት ይልቅ በቀለማቸው ወደሌላ የምርት ዓይነት […]