For Opponents, WHO Director General Nominee Tedros Adhanom Represents Ethiopia’s Repressive Government

  Posted 3 May 2017 14:58 GMT Written by Endalk Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus, Minister of Health, Ethiopia, speaking at the London Summit on Family Planning in 2012. Photo by Flickr user UK DFID. CC BY-SA 2.0   Some Ethiopians are fiercely campaigning against Tedros Adhanom, Ethiopia’s candidate to replace Margaret Chan Fung Fu-chun, as director […]

Picking up the Cold War Pieces: Somalia, Ethiopia, Sudan

The matter of Somalia, Ethiopia, and Sudan by Eric Walberg / May 3rd, 2017 Whatever the West touches, it destroys. Somalia, Sudan and Ethiopia show the evidence of Western meddling and aggression. Somalia partitioned under Italy, Britain, France In 2016, Somalia was declared the most fragile state in the world – worse off than Syria. […]

Getting with the Ethiopian groove

<IMG width=”1″ height=”1″ class=”beacon-pxl beacon-one” style=”border: 0px; border-image: none; display: none;” alt=”Quantcast” src=”http://pixel.quantserve.com/pixel/p-aD1qr93XuF6aC.gif?labels=Publishers.Publisher-25585,Widgets.Widget-53565″ border=”0″> ByBarry Davis May 3, 2017 20:18   Israeli Ethiopian musicians Abate Barihun and Gili Yalo are ready to combine their eclectic range of musical sounds in Tel Aviv this weekend. ISRAELI-ETHIOPIAN musicians: Jazz saxophonist Abate Barihun (right) and Gili Yalo. (photo […]

For Uganda and Ethiopia, it’s $200m less in US aid

US plans to spend $3.06 billion in the region, a drop from $3.75 billion two years ago, even though what it actually spent was lower. TEA GRAPHIC | NMG By ALLAN OLINGO Posted  Wednesday, May 3   2017 at  17:45 For Uganda and Ethiopia, it’s $200m less in US aid. Uganda and Ethiopia will be the biggest losers […]

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፤ በአዲስ አበባ አስተዳደር ውስጥ ጥቅሙን መጠየቁን አረጋገጠ

Wednesday, 03 May 2017 12:27 በ  ፋኑኤል ክንፉ    በኢፌዲሪ ሕገመንግሥት መሠረት ኦሮሚያ በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ያለውን ጥቅም በተመለከተ የኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዝርዝር ሠነዱን ለሚመለከተው አካል ማቅረቡን ክልሉ ማረጋገጫ ሰጠ። ሆኖም በማኅበራዊ ድረገጾች ስለተሰራጨው ሠነድ ጉዳይ የሚያውቀው ነገር እንደሌለ አስተባብሏል። የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ለሰንደቅ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል በዚህ ጉዳይ ላይ […]

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም በተመለከተ የተለቀቀውን ረቂቅ አዋጅ መንግሥት አላውቀውም አለ

03 May, 2017  By ዮሐንስ አንበርብር   ‹‹በፌዴራል ደረጃ ሕግ የማውጣት ሥልጣን ያለው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው›› የኦሮሚያ ክልል ‹‹የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ›› በሚል ርዕስ የተለቀቀውን ረቂቅ ሰነድ፣ መንግሥት እንደማያውቀው አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ረቂቅ አዋጆች የሕግ አወጣጥ […]

በቦንብ ጥቃት ሁለት የፌደራል ፖሊሶች ተገደሉ፣መንግስት ሁለት መቁሰላቸውን አመነ

Posted on May 2, 2017  በኢትዮጵያ ሰሜን ክፍል ጎንደረና ጎጃም የቦንብ አደጋዎች እየበረከቱ ነው። ከቦንብ አደጋዎች በተጨማሪ የሽምቅ ውጊያ ስለመኖሩ መደመጥ ከተጀመረ ሰነባብቷል። መንግስት በይፋ ማስተባበያና መቃወሚያ ባያቀርብም አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ አገራት ለዜጎቻቸው ምክር በመስጠት ስም ” ችግር አለ” ሲሉ ማረጋገጫ እየሰጡ ነው። ዛጎል ዜና- በጎንደር የተለያዩ ስፍራዎች በጎበዝ አለቃ ራሳቸውን ማደራጀታቸውን የሚገልጹ፣ የአርበኞች ግንቦት ሰባት […]

ድምጽ አልባው “ድርቅ” በኢትዮጵያ

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/05/c68e7cfd-d0fe-4c7f-a643-ab8556a1bc81_48k.mp3 ሳራ አሊሶ የተባለች እናት የአንድ ወር ልጇን ታቅፋ በሶማሌ ክልል በዋርዴር ዞን በሞላዴ ቀበሌ የምግብና የውሃ ርዳታ እየጠበቀች በጥር/20/2009 አስተያየቶችን ይዩ በኢትዮጵያ ድርቅ መከሰቱ በይፋ ከተገለፀ አራት ወራት አስቆጥሯል። እስካሁን የሞተ ሰው ሪፖርት ባይደረግም ድርቁ ግን ከፍተኛ በመሆኑ 7.8 ሚሊዮን ሕዝብ ለምግብ እጥረት መጋለጡና እንስሳት መጨረሱ ይፋ ተደርጓል። መንግሥት ድርቁን ለመቋቋምና ርዳታውን በአግባቡ ለማዳረስ […]

Joint Sudanese-Ethiopian troops patrol joint border

May 2, 2017 (KHARTOUM) – A joint Sudanese-Ethiopian force has started patrol operations to stop human trafficking and drug smuggling on the borders between the two countries. The joint force including military troops and security elements patrolled the common borders and detected human trafficking violations and theft incidents besides excessive cutting of trees at Dinder […]

Moving Away from Humanitarian Appeals to Managing Droughts in Ethiopia

  May 2,2017 STORY HIGHLIGHTS The World Bank has approved another $100 million for a program in Ethiopia that focuses on long-term practical measures to prevent famine. Despite these measures, this year’s widespread drought in the Horn of Africa has badly affected Afar and Somali pastoralists in eastern Ethiopia. Ethiopia routinely supports people during prolonged […]