UN rights chief to visit Ethiopia after deadly protests

April 28, 2017  ADDIS ABABA, Ethiopia – The United Nations says the U.N. human rights chief will visit Ethiopia next month at the invitation of the government, which has rejected U.N. and other outside offers to investigate months of deadly protests. Ethiopia remains under a state of emergency declared in October after hundreds were killed […]

ዩቶፒያ ኢትዮጵያ- መስፍን ማሞ ተሰማ

April 28, 2017 “ብዙ ህልም ባለበት ዘንድ እንዲሁም ብዙ ቃል ባለበት ሥፍራ በዚያ ብዙ ከንቱ ነገር አለ።” መፅሐፈ መክብብ ምዕ፤ 5 ቁ፤ 7                      ***********     ቀባሪው የነገ ሞቱን በሟች ሞት እያየው፤ ዛሬን ሞቶ ባያድርም ሟችን ቀብሮት አሟሟቱንም አይቶታልና – ለዚህ ነበር እኒያ “አያልቅባቸው” አብናቶቻችን “አሟሟቴን አሳምረው” ማለታቸው። በሞታቸው ቋሚው እረፍት እንዳይነሳቸው፤ ሠላም እንዲሰጣቸው። ‘ኖረና ተሞተ’ን እንዳይተርትባቸው […]

“ግድያው ተገቢና ሕጋዊ ነው” የህወሃት “ሰብዓዊ” ኮሚሽን

  Posted on April 27, 2017 ህወሃት/ኢህአዴግ በንፁሐን ደም ላይ ማላገጡን ቀጥሏል!!በኢትዮጵያ ለሩብ ክፍለ ዘመን የተከማቸው የግፍ አገዛዝ  በምሬት የታጀበ ህዝባዊ አመጽ አስነስቷል። ህዝባዊ አመጽ ደግሞ ለኢትዮጵያ አዲስ ክስተት ባይሆንም በአገሪቱ ዉስጥ በሁለንተናዊ ዘርፍ ተጽዕኖ መፍጠር ከሚችሉት ሁለቱ ክልሎች (የኦሮሞና የአማራ፤ የደቡብ ኮንሶንና ጌዴኦን ተቃውሞዎች ሳንዘነጋ) ተከታታይነት ባለው መልኩ የአገዛዙን ማህበራዊ መሰረት በሚንድ ሁኔታ አመጽ መቀስቀሱ […]

የዋሽንግተን ዲሲው ዓለም አቀፍ የአማራ ጉባኤ በስኬት የመጠናቀቁ ነገር አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑ በአንክሮ ይታወቅ! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

   ለግንቦት ፮, ፳፻፱ (6, 2009) ዓ.ም. በዳግማዊ መአሕድ አዘጋጅነት በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ ዓለም አቀፍ የአማራ ጉባኤ ለማድረግልዩ ቀጠሮ ተይዟል፡፡ ሲመስለኝ የዚህ ጉባኤ ዋነኛ ዓላማ አማራን በአንድነት እንዲሰባሰብና በአንድ ድርጅት ተጠቃሎ በብርታት እንዲታገል ለማስቻል ይመስለኛል ወይም አለበት፡፡ ይሄ ካልሆነና ማስታወቂያ ላይ እንደተገለጸው የመአሕድን የብር ኢዮቤልዩ (Jubilee) ክብረ በዓል አክብሮ ለመለያየት ከሆነ አሁንም አለመንቃታችን ትንሽ የሚያስደነግጥ ይመስለኛል፡፡ ይሄንን አጋጣሚ በመጠቀም መናገር ማጋራት የምፈልገው […]

Ethiopia should export pork not donkeys

  By Daniel Teferra (PhD)* April 26, 2017  Ethiopia’s rulers, under pressure from the public, recently ordered the slaughterhouse for donkeys in Bishoftu be closed. The meat was to be exported to Vietnam and the skin to China. Trade can be mutually beneficial, but not when a country slaughters its farm assets; or exports its […]

Raila Odinga chosen to challenge president in Kenya vote

  <p style=”position: absolute; top: -999em”><img src=”//sa.bbc.co.uk/bbc/bbc/s?name=news.world.africa.story.39734302.page&ml_name=webmodule&ml_version=63&blq_js_enabled=0&blq_s=4d&blq_r=2.7&blq_v=default&blq_e=pal&cps_asset_id=39734302&page_type=Story&section=%2Fnews%2Fworld%2Fafrica&first_pub=2017-04-27T13%3A35%3A31%2B00%3A00&last_editorial_update=2017-04-27T16%3A34%3A18%2B00%3A00&curie=ef73a54a-ccfb-2540-a2f4-8fa1ac0719f1&title=Raila+Odinga+chosen+to+challenge+president+in+Kenya+vote&topic_names=Kenya%21Kenya+general+election+2017&topic_ids=7d7c35fa-f724-4b36-90a0-21f71d99857d%21c4b75bba-56ca-4db4-80c8-7ef25a77ec64&for_nation=ca&app_version=1.189.0&bbc_site=news&pal_route=asset&app_type=responsive&language=en-GB&pal_webapp=tabloid&prod_name=news&app_name=news” height=”1″ width=”1″ alt=””></p>  Reuters Raila Odinga will run for the presidency for the fourth time Kenya’s veteran politician Raila Odinga has been confirmed as the main opposition coalition’s presidential candidate for August’s election. Mr Odinga, 72, is set to face incumbent President Uhuru Kenyatta, the man who beat […]

ኢሳያስ እና ሻቢያ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የችግር ወይስ የመፍትሔ አካል?

April 27, 2017    Posted by: Zehabesha በወረታው ዋሴ (ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ለፓርላማ ተወዳድረው የነበሩ) ወረታው ዋሴ ኦኤምኤን የተባለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ከሻቢያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ አዳመጥኩት፡፡ ከኢሳያስ ዲስኩር ምንም አዲስ ነገር አላገኘሁም፡፡ ሰውየው የኢትዮጵያን ፖለቲካ እያማሰለ መኖር ዋናው የህይወት መርሁ መሆኑን በግልፅ አሳይቷል፡፡ እርሱ የተነሳበትንና ማን እንደነበር አሁን ያለው እብሪቱ ጨርሶ […]

“ጎንደር ለኢትዮጵያ ትልቅ መሠረት የጣለ ሃገር ነው” – የጎንደር ሕብረት አመራር አቶ አቡኔ ብሩ (ሙሉ ንግግራቸውን ይዘናል)

April 27, 2017    Posted by: Zehabesha (ዘ-ሐበሻ) የጎንደር ሕብረት የላስቬጋስ ቻፕተር በኢትዮጵያ በተለይም በጎንደር ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና ሰቆቃ ከላስቬጋስ ሕዝብ ጋር በጋራ ተወያይቶ መፍትሄ ለመሻት በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የክብር እንግዳ ሆነው የቀረቡት የድርጅቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አቡኔ ብሩ ባደረጉት ንግግር ጎንደር ለኢትዮጵያ ትልቅ መሠረት የጣለ ሃገር ነው አሉ:: አጼ […]