ጠቅላይ ሚኒስትራችንን በዚህች ትንሽ አጋጣሚ ዕንወቅ – ነፃነት ዘለቀ

April 24, 2017 እንደአካሄድ ጠቅላይ ሚኒስትሩን የማያውቅ ወይም ለማወቅ የማይጓጓ ዜጋ መኖር የለበትም፡፡ ምክንያቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ማለት ከእያንዳንዱ ዜጋ ልብ ውስጥ መጥፋት የሌለበት የሁሉም አለኝታና ከአባትና እናት የማይተናነስ ቦታ ያለው ነውና፡፡ አንድ ዕድለኛ ቤተሰብ ውስጥ እናትና አባት ይኖራሉ፡፡ አንዱ ቢጎድል ከሁለት አንዱ ይኖሩና ክፍተቱን በተቻለ መጠን ለመሙላት ይሞክራሉ፡፡ ሁለቱም ከጎደሉ ግን በተለይ ልጆች ትንንሽ ከሆኑ […]

ሕወሓት ለሁለተኛ ጊዜ ለሁለት ተከፍሏል።

Monday, April 24, 2017 ሰበር ዜና – ሕወሓት ለሁለተኛ ጊዜ ለሁለት ተከፍሏል።  አትሌት ኃይሌ ገብረ ስላሴ፣ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ እና የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች ሊቀ መንበር ለአስታራቂነት ተጠርተዋል።የክፍፍሉ አሰላለፍ ተለይቷል።  የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ በውስጡ ያለው ቅራኔ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን እና አስታራቂዎችን እስከመማፀን እንደደረሰ አስተማማኝ መረጃ እንደደረሰው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ሚያዝያ 16፣2009 ዓም ፣ምሽት ባስተላለፈው የአጭር […]

Ethiopia enters its seventh month of emergency rule – Economist

Apr. 24th 2017| AMBO THE three-hour bus-ride to Ambo from Addis Ababa, Ethiopia’s capital, offers a glimpse into the country’s future. The road is well paved; irrigation ditches and polytunnels criss-cross commercial farmland; electricity lines leap over forested hills. The signal granting access to mobile internet is clear and constant. As the bus pulls into […]

Many believe Ethiopia was the first country to accept Christianity – now for some it is being outlawed

<style> .nojs-cover { position: fixed; top: 0; left: 0; right: 0; z-index: 999999; } .nojs-cover .inner { padding: 30px 20px; background-color: #fff; text-align: center; -webkit-box-shadow: rgba(0,0,0,.1) 0 2px 10px 0; box-shadow: rgba(0,0,0,.1) 0 2px 10px 0; } .lt-ie9 .nojs-cover .inner, .no-boxshadow .nojs-cover .inner { border-bottom: 1px solid #ccc; } .nojs-cover p { max-width: none; line-height: […]

Ethiopia: Thousands hit by outbreak of acute watery diarrhoea during worst drought for decades

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-NG89GH” heigh 24 April 2017 MSF/Awad Abdulsebur Patients with acute watery diarrhoea admitted to the Kebridehar town treatment centre, Somali region, Ethiopia An important outbreak of acute watery diarrhoea is sweeping through Doolo zone, in Ethiopia’s Somali region, exacerbated by one of the worst droughts in 30 years. In response, teams from Médecins Sans […]

Ethiopian state considers restricting ‘Christian activity’ to church buildings

  April 24, 2017 By World Watch Monitor Amhara, Ethiopian Orthodox Church, Islam, Tigray A church building under construction in central Ethiopia, Nov. 2016. Photo: World Watch Monitor Ethiopia’s northern Tigray State is considering adopting a new law that would restrict Christian activities to within official church compounds, rendering illegal the activities of smaller churches […]

የገርማሞ ልጅ ተገርሞ ሊያስገርመን?

Sunday, 23 April 2017 00:00 የገርማሞ ልጅ ተገርሞ ሊያስገርመን? Written by  ደመቀ ከበደ – ማንኩሳ – ጎጃም  የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠል…. የት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬ ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ ፍካሬና እማሬ ለግጥም ሁነኛ ተቀብኦዎች ናቸው ይላል፤ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲው የቋንቋ መምህር ፕሮፌሰር ተሾመ ይመር፡፡ […]

ግብፅ 30 ሺህ ጦር በኤርትራ ልታሰፍር ነው ተባለ

Monday, 24 April 2017 00:00 ግብፅ 30 ሺህ ጦር በኤርትራ ልታሰፍር ነው ተባለ Written by  አለማየሁ አንበሴ ‹‹የግብፅም ሆነ የሌሎች አገራት እንቅስቃሴ ስጋት አይሆንብንም›› ጠ/ሚር ኃይለማርያም ግብጽን እንዲጎበኙ በፕሬዚዳንቱ ተጋብዘዋል ግብፅ በኤርትራ የጦር ሠፈር በመገንባት ከ20 ሺህ እስከ 30 ሺህ የሚደርስ ጦር ለማስፈር ማቀዷ የተዘገበ ሲሆን የኤርትራ መንግስትም ፈቃደኝነቱን መግለጹ ተጠቁሟል፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው […]

የቀድሞ የአማራ ክልል የደህንነት ኃላፊ በርካታ ምስጢሮችን ዘረገፉ | ልደቱ አያሌውን ጨምሮ ማታ ማታ ስለሚታሰረውና ቀን ሰዎችን ስለሚያሳፍነው የግንቦት 7 ‘አባል’ የሚናገሩት አላቸው

  April 23, 2017    Posted by: Zehabesha “የአገር ውስጥ ደህንነት ሀላፊ የነበረው ወልደስላሴ በደህነት ውስጥ ቅጥል ስሙ ኦሮሞ ገዳይ እንደውም የሕወሃት አባላት የሆኑት …ገዳይ ነው የሚሉት” “ዒላማ የተደረጉ እስረኞች መርዝ እንዲሰጣቸው ይደረጋል የውሻ መግደያን ጨምሮ ሚሰጡት መርዞች ሶስት አይነት ናቸው” “የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ባለሃብቶች የንግድ ተቋመኖቻቸውን፣ህንጻዎቻቸውን ለደህነቱ ድብቅ ማሰቃያነት ይፈቅዳሉ ለምሳሌ በጎንደርና በባህርዳር ካሉት ጥቂቶቹን […]

Egyptian authorities detain, deport Sudanese journalist at Cairo airport

Sunday 23 April 2017 April 23, 2017 (KHARTOUM) – Egyptian authorities on Sunday have denied entry and deported prominent Sudanese journalist al-Tahir Satti at Cairo International Airport. Satti arrived at Cairo airport from Khartoum on Sunday to join his wife who travelled to Egypt earlier for medical treatment. In a statement extended to Sudan Tribune […]