“…ንፁሃን ሰዎችን እስር ቤት ወርውረው እንደ ትልቅ ጀብድ ነው የሚያዩት… ጉዳዩ ከሚንጓተት ይቅርና በተሰሙት ማስረጃዎች ውሳኔ እንዲሳጥ ነው የምጠይቀው” በቀለ ገርባ

Posted on April 12, 2017             “…ከሳሼ ያቀረበውን ማስረጃ ትርጉሙን ሳያውቅ፤ ይዘቱ ምን እንደሆነ ሳያውቅ ነው እንዴ የከሰሰኝ? ትርጉሙን ሳያውቅ እንዴት ወንጀል ነው ብሎ ትርጉሙን በማያውቀው ማስረጃ ክስ ይመሰርታል? በእውነቱ በሃገራችን የፍርድ ሂደት አዘንን፤ እኛስ ትንሽ ነን በዚህ አይነት ስንት ሚሊዮኖች ናቸው መከራቸውን የሚያዩት? የኛ ጉዳይ ዝም ብለው ታስረው ይቆዩልን […]

ከኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ-ምልልስ በስተጀርባ

April 12, 2017 ” አንዱ መላ ምት ግንቦት ሰባት ከሻእቢያ እየተፋታ ነው የሚለው ነው “ ጠንቋይና አፖለቲከኛ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። ሁለቱም ተገልጋያቸውን ለማምታታት የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየርን ተክነውበታል። ውበታል።ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህኛው – የኦሮሚያ መዲያ ኔትወርክ ገለጸቸው ራሳቸውን ሳይቀይሩ ሌላውን ለመቀየር የተነሱ ግብዝ ነው የሆኑት። ይህ “ቃለ-ምልልስም” አንድ አላማ አለው። አላማውን ለማወቅ ቃላቶችን መሰንጠቅም አያስፈልግም። ግልጽ […]

ኢሕአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድር ደንብ ላይ ተስማሙ

12 Apr, 2017 By ሰለሞን ጐሹ ከመድረክ በተጨማሪ ሰማያዊና መአሕድ ራሳቸውን አግልለዋል ከጥር 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 21 አገር አቀፍ ፓርቲዎች ስምንት ዙር ውይይት ካደረጉ በኋላ፣ ስምንተኛውን ዙር ውይይት ሚያዚያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ሲያካሂዱ በዝርዝር የድርድር ደንቡ ላይ ተስማሙ፡፡ በስምምነቱ መድረክ ሰማያዊና መአሕድ የሉበትም፡፡ ከሚፈለገው ጊዜ በላይ ዘግይቷል እየተባለ በሚተቸው […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘም – በህገ መንግስቱ ዓይን

  Monday, 10 April 2017 10:45 Written by  አለማየሁ አንበሴ  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ከፖለቲካና ከህግ አንጻር እንዴት ይታያል? የህግ ባለሙያዎች የአዋጁ መራዘም                   ከህገ መንግስት ውጪ ነው ሲሉ ይሞግታሉ፡፡ ፖለቲከኞች በበኩላቸው፤ህዝቡ ህገ መንግስታዊ መብቱን ተነፍጎ ወታደራዊ አገዛዝ በሚመስል ሁኔታ ውስጥ ወድቋል ይላሉ፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ፖለቲከኞችንና የህግ ባለሙያዎችን አነጋግሮ አስተያየታቸውን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል፡፡ ‹‹አስቸኳይ […]

Ethiopia: Counter-Terrorism Legislation in Sub-Saharan Africa

by Hilary Matfess Journal Article | April 11, 2017 – 11:21pm Hilary Matfess Introduction Ethiopia is frequently described as a “linchpin” in America’s counter-terrorism strategy in the Horn of Africa.[i] According to Human Rights Watch, the United States and other Western countries give “priority to the government’s record on development and economic progress, perception of […]

Reversing the cycle of risk

  REPORT – from UN Development Programme Published on 11 Apr 2017 — Ethiopia: Drought – 2015-2017 Weather insurance, water harvesting, diverse cash crops, land management, new technologies and community-based approaches enhance Ethiopia’s resilience to climate change Rain-fed agriculture is becoming risky business for farmers in Ethiopia. Droughts have become more frequent and nowadays Ethiopia […]

Youth unemployment is a problem all over Africa, except for one country

<img itemprop=”image” src=”https://qzprod.files.wordpress.com/2017/04/tunisia-politics.jpg?quality=80&strip=all&w=320″ alt=”Unemployed men sit on motorcycle beside a graffiti which reads "Marginalized youth" at the impoverished Zhor neighbourhood of Kasserine, where young people have been demonstrating for jobs since last week, January 28, 2016. REUTERS/Zohra Bensemra/File Photo – RTSMDPR” title=””> Going nowhere? (Reuters/Zohra Bensemra) Written by Lynsey Chutel April 12, 2017 Quartz africa […]

Ethiopia pushes for regional space power, awaits launch permit

Wednesday 12 April 2017 By Tesfa-Alem Tekle April 11, 2017 (ADDIS ABABA) – The Ethiopian Space Science Society (ESSS) on Tuesday said it is working on its ambitious plan to launch its first ever research satellite into space. Ethiopian prime minister Hailemariam Desalegn (Allafrica) ESSS officials told Sudan Tribune that the horn of Africa nation […]

የወያኔ አገዛዝ የመቀሌን የሰማዕታት ሐውልት በ700 ሚሊዮን ብር ሊያቆነጅ ነው

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ሚያዚያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሕጽናት መርጃ ተቋም በኢትዮጵያ እርዳታ ስለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ዝርዝር መረጃ አቀረበ – የወያኔ አገዛዝ የመቀሌን የሰማዕታት ሐውልት በ700 ሚሊዮን ብር ሊያቆነጅ ነው – የወያኔ ጭምብል ኢሕአዴግ የሚካሄደው ድርድር ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ መሆኑ ተረጋገጠ – የካታሩ መሪ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝት ግብጽን ለማስጨነቅ ነው ተባለ […]