የኢሕአዴግና የመድረክ ውዝግብና የፓርቲዎቹ ድርድር

የኢሕአዴግና የመድረክ ውዝግብና የፓርቲዎቹ ድርድር 08 Apr, 2017 By ሰለሞን ጐሹ   ኢሕአዴግ ለአገር አቀፍ ፓርቲዎች ባደረገው የእንወያይ ግብዣ መሠረት ከጥር 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 21 አገር አቀፍ ፓርቲዎች በውይይቱ እየተሳተፉ ነበር፡፡ ኢሕአዴግ ከ21 አገር አቀፍ ፓርቲዎች ጋር ሰባት ዙር ውይይቶችን አድርጓል፡፡ ስምንተኛውን ዙር ውይይትም ሚያዚያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ለማካሄድ ቀጠሮ ተይዟል፡፡ […]

በሰሙነ ሕማማት የግዝት በዓል ሲውል ስግደት የተከለከለ ነው ወይስ የተፈቀደ? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሰሙነ ሕማማት ማለት የሕማሞት ሰሞን ማለት ነው፡፡ ጌታ አዳምንና የአዳምን ልጆች ለማዳን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ 33 ዓመት ከሦስት ወር ከኃጢአት በስተቀር ሰው የሚሆነውን ሁሉ ሆኖ በምድር ተመላልሶ ካስተማረ በኋላ እራሱን የተወደደ መሥዋዕት አድርጎ ሠውቶ እኛን በዳዮቹን ክሶ የመጣበትን የማዳን ሥራውን በፈጸመባት የመጨረሻ ሳምንት (ሰሙን) ባሉ ሰባት ቀናት የተቀበላቸው እጅግ አሰቃቂ ጸዋትወ መከራዎችን የሚገልጥ ቃል […]

የአባይ ግድብ የማን ነው?

Monday, 10 April 2017 10:59 የአባይ ግድብ የማን ነው? Written by  ያለው አክሊሉ  ግብፆች ከምዕተ ዓመታት በፊት ወረራ አካሂደው ምፅዋን ይዘውብን ነበር፡፡ ቀጥሎም ባልተቋረጠ የጦርነት ዑደት ውስጥ ከትተውን በየማዕዘኑ ስንዋጋ ኖረናል፡፡ ደርቡሾችም በተቀፅላነት ጊዜ እየጠበቁ አጎሳቅለውናል፡፡ ከሻዕቢያ የሠላሳ ዓመታት ጦርነት ጀርባ ግብፆች በሎጂስቲክስ ድጋፍ፣ በፖለቲካ ስትራቴጂስትነትና በወታደራዊ አማካሪነት ዋና ተዋናይ ነበሩ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የበቀሉና የተለያየ […]

“መኢአድ” እና “ሰማያዊ” እስከ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

Monday, 10 April 2017 10:42 “መኢአድ” እና “ሰማያዊ” እስከ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ Written by  አለማየሁ አንበሴ   በቀጣዩ ምርጫ ኢህአዴግን የሚገዳደር ግዙፍ ፓርቲ ለመፍጠር አቅደዋል “ተባበሩ ወይም ተሰባበሩ” ለሚለው የህዝብ ግፊት ምላሽ ነው ብለዋል መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ እስከ ውህደት የሚያደርሳቸውን በጋራ አብሮ የመስራት ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ አንድ ውህድ ፓርቲ […]

Ethiopia park tries to relocate settlers to protect wolves

Apr 9, 10:22 AM EDT By MICHAEL ATSBEHA Associated Press SIMIEN MOUNTAINS NATIONAL PARK, Ethiopia (AP) — Thousands of Ethiopian wolves once roamed much of this country’s mountainous north but their number has fallen dramatically as farmers encroach on their habitat and introduce domestic dogs that carry rabies. Only 120 wolves are estimated to remain […]

   Sisi declares 3-month state of emergency following church attacks

Sun, 09/04/2017 – 21:59 Egypt Independent President Abdel Fattah Al-Sisi declared a three-month state of emergency on Sunday evening in the wake of two explosions at two Coptic churches in Tanta and Alexandria that morning. He expressed his deep sadness at the day’s events and offered his condolences to the families of those who lost […]

Qatari Emir to visit Ethiopia on Monday

  <img src=”//me.effectivemeasure.net/em_image” alt=”” style=”position:absolute; left:-5px;” /> Sun, 09/04/2017 – 15:32  Reuters Al-Masry Al-Youm Qatari Emir Tamim bin Hamad al-Thani will visit Ethiopia on Monday in an two-day official visit, as his first visit to the African country since he took power in 2013. Ethiopian news agency said Tamim is scheduled to meet with President Mulatu Teshome […]

Where are journalists under attack?

Journalism Matters From Africa and Asia to Latin America and Europe, reporters are being killed with impunity simply for doing their jobs. Nouran Mohamed El Hilali | 08 Apr 2017 06:25 GMT | Journalism Matters, Press Freedom, Journalism, Asia, Africa On January 12, 2016, Saif Talal, a correspondent for the independent Iraqi television channel Al Sharqiya, […]