EPDA- በመጨረሻው ሰዓት የተገኘ አደገኛ ድርጅት( አፈንዲ ሙተቂ )

Posted on April 1, 2017 (አፈንዲ ሙተቂ) — የደርግ መንግሥትን ለመደምሰስ ሲታገሉ የነበሩ ከደርዘን በላይ የሚሆኑ ድርጅቶች ነበሩ፡፡ ኢህአዴግ፣ ኦነግ እና ኢህአፓን የመሳሰሉት የታጠቀ ሰራዊት አስከትተው ሲዋጉ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ ግን ሰራዊት ሳይኖራቸው በደርግ መንግሥት ላይ አደገኛ ፕሮፓጋንዳዎችንና ስውር የውስጥ ጥቃቶችን ሲያካሂዱ ነበር፡፡ ከነዚህም ውስጥ በብዙዎች ዘንድ ልዩ ትዝታን ጥሎ ያለፈው ድርጅት “የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ትብብር” […]

We are not the world: Inside the “perfect storm” of famine

Jason Patinkin/IRIN 30 March 2017 Like the four countries facing extreme hunger crises today, the famine that gripped Ethiopia from 1983 to 1985 struggled for attention until it was far too late. There was conflict. There had been years of consecutive drought – similar to Somalia now. The government spent its money on fighting, not […]

Addis Ababa’s Landfill Tragedy

By Daniel Teferra (PhD)* March 29, 2017  According to news reports, over one hundred people died on March 8, 2017 when Addis Ababa’s landfill suddenly collapsed over the makeshift shelters nearby. Most of the victims were poor, who lived off the dump scavenging scrap materials. Since the government launched its urban renewal program, most Addis-Ababans have […]

ለመሆኑ ጀዋርና ቡድኑ በአሜሪካን ሰውን መግደል አዋጅ እያወጁ አይጠየቁም; የጀዋርና ቡድኑ ተደጋጋሚ ዛቻና የዲያስፖራ መፍዘዝ

By ሳተናው April 1, 2017 18:14    ጀዋርና ቡድኑ ከመጀመሪያውም ልዩ ሴራ እንደነበረው ለመረዳት ልዩ የሲአኤ መረጃ አያስፈልግም ነበር፡፡ ችግሩ ከነፈሰው የሚነፍስ የዲያስፖራ ማህበረሰብ መገለባበጥና ትኩረት የሌለው የወሮበሎች አጫፋሪ መሆኑ ነው እንጂ፡፡ ሰው ቢኖር ኖሮ ገና ድሮ ጀዋር በአሜሪካን አገር ተቀምቶ በሚዲያ በሜጫ የሰውን አንገት እቆርጣለሁ ሲል ይህ ንግግሩ በአገሩ ሕግ መሠረት ሊያስጠይቀው በቻለ ነበር፡፡ […]

ሕወሃት ረግጦ ለመግዛት ወሰኗል- ድርድሩም ከሽፏል ..ግርማ_ካሳ

April 2, 2017 “ድርድሩ” ከሽፏል። ሕወሃት በሶስተኛ አካል ለመደራደር ፍቃደኛ አልሆነም። አንድ ጦማሪ እንዳስቀመጠው ” ከኛ ውጭ ማንም አደራዳሪ አይገባም። በሀገር ጉዳይ፣ ከፈለጋቹ እኔ አደራድራለሁ፣ ካልሆነም በዙር እርስ በእርሳችን እንደራደራለን” በሚል ህወሃት የመጀመሪያም/የመጨረሻም ውሳኔዉን ዛሬ አሳውቋል። ሰማያዊ፣ መኢአድና ኢዴፓ በዋናነት ሶስተኛ አካል በሌለበት መደራደር የማይታሰብ መሆኑ በመግልጽ አገዛዙ ከግትር አቋሙ እንዲለሳለስ ተማጽኖ ቢያቀርቡም፣ ገዢው ፓርቲ […]

Machar and Mogae hold talks in South Africa

     Sunday 2 April 2017 April 1, 2017 (JUBA) – South Sudan rebel leader, Riek Machar met the head of the Joint Monitoring and Evaluation Commission, Festus Mogae in Pretoria, South Africa, where the two discussed President Salva Kiir’s calls for a unilateral ceasefire and a national dialogue. Botswana’s former president Festus Mogae (Photo File […]

Sudan’s Bashir to visit Ethiopia next week

      Sunday 2 April 2017 By Tesfa-Alem Tekle April 1, 2017 (ADDIS ABABA) – The Sudanese President, Omar al-Bashir is scheduled to pay a working visit to neighboring Ethiopia next week, officials at the Ethiopian foreign affairs ministry disclosed on Saturday. Sudan’s bashir speaks at the opening session of the third Arab Conference for Agriculture […]

Why US Should Review Its Foreign Aid to Ethiopia? By Congressman Mike Coffman

Tadias Magazine By Tadias Staff Published: April 1st, 2017 The letter was written by U.S. Representative Mike Coffman of Denver, Colorado on behalf of his Ethiopian American continents to the House Appropriations Subcommittee on Foreign Relations. (Photo: Facebook) New York (TADIAS) — This week in a letter to the U.S. House Appropriations Subcommittee on Foreign […]