ኢህአዴግ ነሃሴ 2009 ማድረግ የነበረበትን 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ለማስተላለፍ ምን አስገዳጅ ሁኔታ ገጠመው?

March 25, 2017 አስካሁን በገሃድ መግለጫ ባይሰጥበትም፤ ሀገሪቱን በበላይነት ያስተዳድራል የሚባለው የኢህአዴግ ድርጅት በህገ-ደንቡ መሰረት በየሁለት ዓመቱ የሚያካሂደውን ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ ፣ ቢያንስ ግን ለአንድ ዓመት መተላለፉን አየሰማን ነው። የድርጅቱ ህገ-ደንብ ጉባኤውን በየሁለት ዓመቱ ለማካሄድ የደነገገ ቢሆንም ፣ እከል ሲገጥም ለስድስት ወር ያህል ማስተላለፍ መቻሉንም ይደነግጋል ፣ ሆኖም በመለስ ሞት ምክንያት ከተላለፈበት ጊዜ ውጭ አስክ […]
የሰቆቃ (የቶርቸር) ጥቃት እና ወያኔ!
