የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የተቋቋመው የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን አባላት መግለጫ ሲሰጡ ፖለቲካ በዮናስ አማረ September 20, 2023 ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ ከተማ ነዋሪ፣ ከቅዳሜ ጀምሮ ከባድ ውጊያ በአካባቢው መኖሩን ተናግረዋል፡፡ እሑድ ዕለት የድሮን ጥቃት መፈጸሙንም ገልጸዋል፡፡ ጥቃቱ በድሮን መፈጸሙን በምን ሊያውቁ እንደቻሉ ነዋሪው ተጠይቀው […]
የተመድ መርማሪ ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ
የተመድ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን አባላት ዜና የተመድ መርማሪ ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ አሸናፊ እንዳለ ቀን: September 20, 2023 በሰሜን ኢትዮጵያና ከዚያም ወዲህ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር በተመድ የተቋቋመው የመርማሪዎች ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሆን ተብሎ ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ፡፡ ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲመቻችለት ጠየቀ
ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲመቻችለት ጠየቀ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: September 20, 2023 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲያመቻችለት ለፍትሕ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለትዮሽ የውይይት መድረክ እንዲመቻችለት የጠየቀው፣ በፍትሕ ሚኒስቴር ሥር የተዋቀረው ገለልተኛ የባለሙያዎች ቡድን ባዘጋጀው ረቂቅ […]
የትምህርት ጥራት የሚረጋገጠው የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ሲወገድ ነው!
September 20, 2023 ርዕሰ አንቀጽ ወጣቶቻችን የክረምቱን ወቅት በእረፍት፣ በማጠናከሪያ ትምህርት፣ በበጎ ፈቃድ ሰብዓዊ አገልግሎትና በልዩ ልዩ ክንውኖች አሳልፈው ወደ ትምህርት ገበታቸው እየተመለሱ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የትምህርት ዓመቱ ሲጀመር፣ በሌሎች አካባቢዎችም ተማሪዎች ሰሞኑን የትምህርት ገበታቸው ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ በምሽትና በርቀት የሚከናወኑ ትምህርቶችም ይጀመራሉ፡፡ ዘንድሮ […]
አማራ ክልል:- ከትጥቅ ግጭት ጋር በተያያዘ አሳሳቢነታቸው የቀጠለ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች
September 15, 2023 Press Release በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን፣ ከሕግ/ፍርድ ውጭ የሆኑ ግድያዎችን እና የዘፈቀደ እስሮችን በአፋጣኝ ማስቆም ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሚያዝያ ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል የሚታየው የጸጥታ ችግር በተለይ ከነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም. ወዲህ ተስፋፍቶ ወደ ትጥቅ ግጭት ማምራቱን ተከትሎ፣ አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታዎችን በቅርበት መከታተሉን ቀጥሏል፡፡ ግጭቱና […]
ኢሰመኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀውን የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አደረገ
September 15, 2023 Press Release, Report ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ዘርፍ በ2016 ዓ.ም. የተሻለ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘርፍ ሲሆን፤ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያን ጨምሮ ጠንካራ የክትትልና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ባለ 29 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 […]
The 3-Million-Year-Old Lucy Was Built Like a Powerlifter – Discover Magazine 11:09
What did Lucy look like? A scientist reconstructed the muscles of this early human. Turns out, Lucy walked upright – and she was ripped. By Matt Hrodey Sep 15, 2023 11:05 AM Part of Wiseman’s Lucy model. (Credit: Ashleigh Wiseman) Newsletter Sign up for our email newsletter for the latest science newsSIGN UP The real “Lucy” […]
ስድስት ወራት ያስቆጠረው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እንዴት ይታያል?
ከ 4 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካዋ መዲና ፕሪቶሪያ በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት በትግራይ የጠመንጃ አፈሙዞች ጸጥ እንዲሰኙ አድርጓል። ስምምነቱ ለመቶ ሺዎች ሞት ምክንያት የሆነው ለሁለት ዓመት የተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት ቋጭቷል። ፈርሶ የነበረውን የትግራይ አስተዳደር እንዲመለስ አድርጓል። በሁለቱ አካላት ስምምነትም መሰረት ከዚህ ቀደም ትግራይ በተናጠል ያደረገችው ምርጫ ተሰርዞ በክልሉ […]
የሕዝቡ የምሬት ምንጭ የሆኑ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ
September 13, 2023 የገበያ እንቅስቃሴ የሕዝቡ የምሬት ምንጭ የሆኑ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ September 13, 2023 በአዲስ ዘመን አዲስ ተስፋ ሰንቆ በአዲስ ዕቅድ ሥራን ለመጀመር በግለሰብ ደረጃም ይሁን በተቋማት ዘንድ የተለመደ አሠራር ነው፡፡ ትናንት መስከረም 1 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያውያን ዘንድ በተከበረው አዲስ ዓመት ዋዜማ፣ መጪው ጊዜ የተሻለ ተስፋን ይዞ […]
‹‹በኢሕአዴግ ዘመንም ሆነ አሁን ባለው አስተዳደር የአንድ የፖለቲካ ኃይል ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
ዮናስ አማረ September 3, 2023 ‹‹በኢሕአዴግ ዘመንም ሆነ አሁን ባለው አስተዳደር የአንድ የፖለቲካ ኃይል ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ቆይታ የሁልጊዜ ምኞቴ ሰላም በምድራችን፣ ሰላም በአገራችን ተፈጥሮ ማየት ነው ትላለች፡፡ በግልም ቢሆን ራሴን ሰላማዊ ሁኔታ ላይ ሁሌም ማግኘት እፈልጋለሁ ስትል ታክላለች፡፡ ምክንያቱም ሰላማዊ ሁኔታ ላይ […]