“ትንሣኤ 70 እንደርታ” የተሰኘ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ ፓርቲ፤ መስራች ጉባኤውን በነገው ዕለት ሊያካሄድ ነው  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 7, 2023 በሃሚድ አወል በትግራይ ክልል “የተንሰራፋውን ጭቆና እና የአንድ ፓርቲ ስርዓት” ለመታገል መነሳቱን የገለጸው ትንሣኤ 70 እንደርታ ፓርቲ (ትሰእፓ) የተሰኘ ክልላዊ ፓርቲ፤ መስራች ጉባኤውን ነገ አርብ ጷጉሜ 3 በአዲስ አበባ ከተማ ሊያካሄድ ነው። በትግራይ ክልል “ህብረ ብሔራዊ ስርዓት እንዲፈጠር” እንደሚታገል የጠቆመው ፓርቲው፤ ይህ የማይሳካ ከሆነ የእንደርታ ህዝብ “ከሌሎች ህዝቦች ጋር በጋራ ወይም ለብቻው” […]

‹‹እንኳን ተለያይተንና እርስ በርስ ተባልተን በአንድነት ቆመንም ወጀቡን መሻገር አቅቶናል›› ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የኢዜማ መሪ

ዜና‹‹እንኳን ተለያይተንና እርስ በርስ ተባልተን በአንድነት ቆመንም ወጀቡን መሻገር አቅቶናል›› ብርሃኑ ነጋ… ዮናስ አማረ ቀን: September 6, 2023 እሑድ ነሐሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ባካሄደው የውይይት መድረክ ‹‹ፖለቲካ ማለት›› በሚል ርዕስ ሰፊ ጥናት ያቀረቡት የፓርቲው መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ ‹‹እንኳን ተለያይተንና እርስ በርስ ተባልተን፣ በአንድነት ቆመንም ወጀቡን መቋቋም አቅቶናል›› አሉ፡፡ […]

በዓባይ ውኃ ላይ የሚነሳው የግብፅ ታሪካዊ መብትና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ኃላፊነት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ September 6, 2023 ከተጀመረ 11ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ፣ በኢትዮጵያውያን የፋይናንስና የሞራል ድጋፍ ከተገነቡ ግዙፍ አገራዊ ፕሮጀክቶች የመጀመሪያው ተደርጎ ይጠቀሳል፡፡  ይሁን እንጂ ይህንን ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መገንባት ከተጀመረ ወዲህ በታችኛው ተፋሰስ አገሮች በተለይም ከግብፅና ከሱዳን የሚነሳው በውኃው ላይ […]

በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ግጭት ለሽግግር ፍትሕ ትግበራ አዳጋች እንደሚሆን ተገለጸ

ዜና በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ግጭት ለሽግግር ፍትሕ ትግበራ አዳጋች እንደሚሆን ተገለጸ አሸናፊ እንዳለ ቀን: September 6, 2023 በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ የፖሊሲ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ትግበራ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው የሽግግር ፍትሕ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልል ባለው ግጭት ለትግበራ አዳጋች ይሆናል የሚል ሥጋት መኖሩ ተገለጸ፡፡ መንግሥት በተለይ በአማራና በኦሮሚያ፣ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን ትግበራው ከመጀመሩ […]

አፍሪካ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ያስተናገደችው ስምንተኛው መፈንቅለ መንግሥት

ጄኔራል ብራይስ ኢንጉኤማ የጋቦን የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል ዓለም አፍሪካ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ያስተናገደችው ስምንተኛው መፈንቅለ መንግሥት ምሕረት ሞገስ ቀን: September 6, 2023 አፍሪካ እ.ኤ.አ. ከ2020 ወዲህ ስምንተኛ የሆነውን መፈንቅለ መንግሥት ያስተናገደችው ባለፈው ሳምንት ነው፡፡ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥትን እያስተናገዱ በሚገኙት በተለይም የቀድሞ የፈረንሣይ ቅኝ ግዛት አገሮች መፈንቅለ መንግሥቶቹ በሕዝብ ይሁኝታ የተቸራቸው ናቸው፡፡ በምዕራብ […]

35 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሀገር አቀፍ የሰላም መድረክ እንዲመቻች ጥሪ አቀረቡ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 6, 2023 በሃሚድ አወል ሰላሳ አምስት ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሁሉንም የማህበረሰብ አካላት የሚያሳትፍ ሀገር አቀፍ የሰላም መድረክ እንዲመቻች ጥሪ አቀረቡ። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ በዚህ ዓመት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተስተዋሉ “አዳዲስ እና ነባር ግጭቶች በመጪው ዓመትም ተባብሰው እንዳይቀጥሉ” ያላቸውን ስጋትም ገልጸዋል።  የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ይህን የገለጹት ዛሬ ረቡዕ ጷጉሜ 1፤ 2015 ባቀረቡት “የአዲስ […]

የኤርትራ መንግሥት በእስራኤል በነበረው አመጽ የተሳተፉት “በሞሳድ የተደገፉ” ናቸው አለ

6 መስከረም 2023, 12:44 EAT ተሻሽሏል 6 መስከረም 2023, 12:45 EAT የኤርትራ መንግሥት በእስራኤል በባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተው ሁከት የተሳተፉት እንደ ሞሳድ ባሉ የደኅንነት ተቋማት የተደገፉ ናቸው አለ። የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈርወቂ መንግሥት ይህን ያለው በቅርቡ በእስራኤል መዲና ቴል አቪቭ በኤርትራ መንግሥት እና ተቃዋሚዎች መካከል ከፍተኛ ግጭት ተከስቶ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ ነው። […]

Ethiopia: Amhara Genocide and the Threat of Civil War – BY GRAHAM PEEBLES

01/09/2023 Since April the Ethiopian government, in the form of the ENDF (Ethiopian National Defense Force) have been engaged in violent clashes throughout the Amhara region in Ethiopia, with the volunteer force known as Fano. The ENDF have used drones, tanks and heavy artillery against Fano freedom fighters, resulting, inevitably in the death of hundreds […]

The expanded BRICS – 84 countries with a collective GDP of $83.5 trillion  – Tehran Times 

September 3, 2023 – 21:52 New BRICS Six helping to usher in a huge change in global trade flows and influential clout There has been a great deal of media commentary following last week’s BRICS summit in South Africa. Much has been made of the ‘disparate’ nature of the coming additions of the new BRICS […]

የወልቃይትና ራያ ጉዳይ በሕግ የሚፈታበት አግባብና ፈተናዎቹ

– Advertisement – የወልቃይት አካባቢ ከፊል ገጽታ ፖለቲካ በዮናስ አማረ September 3, 2023   SHARE በወልቃይትና የራያ ጉዳዮች ላይ የሚነሳው ሙግት ሁለት ዓይነት የውዝግብ ምንጭ ያለው ነው፡፡ አንዱ ጥያቄው በትግራይና በአማራ ክልሎች መካከል ያለ የወሰን ይገባኛል ጥያቄ ነው የሚል ነው፡፡ ሌላኛው ደግሞ ከአስተዳደር ወሰን ወይም ከድንበር ይገባኛል ጋር በተያያዘ ሳይሆን፣ የጉዳዩ መነሻ የማንነት ጥያቄ ነው […]