The tumultuous years of the 1970s in Contemporary Ethiopian History: A Memoir, 1975:  Serving in the National Youth Campaign “Zemecha”

February 6, 2022 By Berhane S. Tadese Recently, I had an opportunity to virtually reconnect with colleagues who had served with me in the Town of Gelta in Gomogofa province (Gamo Zone) during the Edget be Hebret Zemecha[1] which brought back a flood of memories and inspired me to reflect upon my personal experiences of the time.  The Edget […]

Welkait, Ethiopia: Geo Strategic importance and the Consequential Annexation by TPLF

Horn Africa Insight Wosenyelew Tedla(MD) & Moges kelklie Aug 2, 2021  Aug 9, 2021 Wosenyelew Tedla, MD, MSC. is a well-experienced physician and Assistant professor of clinical medicine. Moges Kelklie, BSc.,MBA is a technology executive in the Education industry. Source: displacement.iom.int Welkait has always been one of the most strategic geopolitical hotspots in Ethiopia. More […]

· እነሆ ጀግና! -አቻሜለህ ታምሩ

Achamyeleh Tamiru · እነሆ ጀግና! የአባቶቻችን ኢትዮጵያ ከራሳቸው በላይ ለሆነ አላማ የኖሩ፣ ራሳቸውን ከነሱ በላይ ለሆነ አላማ የሰጡ፣ ከአንድ ግለሰብና ከአንድ ትውልድ በላይ በላይ ለሆነ አላማ ራሳቸውን ያስገዙ አገር ወዳድ ልጆች ነበሯት። ከራሳቸው በላይ ለሆነ አላማ ቆመው፣ ራሳቸውን ድልድይ አድርገው ክፉውን ዘመን ያሻገሩና የተረከቧትን የአባቶቻቸውን አገር ከነሙሉ ክብሯ ለቀጣዩ ትውልድ ካስረከቡ የኢትዮጵያ የምንጊዜም ጀግኖች መካከል ስመጥሩ […]

ታላቁ ንጉሥ፡ ንጉሥ ሚካኤል ንጉሠ ጽዮን ፡ ወወሎ ፡ ወትግሬ፡  ወጎንደር፡ ወጎጃም ሲታወሱ – አቻምየለህ ታምሩ

04/02/2022  ታላቁ ንጉሥ፡ ንጉሥ ሚካኤል ንጉሠ ጽዮን ፡ ወወሎ ፡ ወትግሬ፡  ወጎንደር፡ ወጎጃም ሲታወሱ አቻምየለህ ታምሩ በየዕለቱ የሚከሰተቱ ተለዋዋጭ ነገሮች ስለታሪካቸውና ስራቸው ልንነግርላቸው  የግድ የሚሉ ታላላቅ አባቶቻችንንና ስራዎቻቸውን ባቀድነው መልኩ እንዳናስታውስ አድርጎናል። እንደ አቅሚቲ ለረጅም ጊዜያት ለመዘከር ሳስባቸው ከኖርኋቸው አገር አውል ታላላቅ የኢትዮጵያ አባቶች መካከል ንጉሥ ሚካኤል ቀዳሚው ናቸው። ሆኖም ግን በአንዱ ላይ አንዱ እየተደራረበ […]

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት….!!!! አቻምየለህ ታምሩ

17/01/2022  ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት….!!!! አቻምየለህ ታምሩ የኦነጋውያንን ተረት መድገም ታሪክ ማወቅ የመሰለው የብል[ጽ]ግናው ሹም Yonatan TRበወዶገብነት ያገኘውን ወንበር ተጠቅሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ የኦሮሞማ ወረራ በማካሄድ ላይ ነው። ዮናታን ሳያላምጥ የዋጠውን የኦነጋውያን ተረት በመድገም የአድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ ነበር ሲል ጽፏል። ዮናታን እንዲህ በድፍረት ሲናገር የአድዋ ጦርነት ሲካሄድ […]

October, 1935: Greeks who resisted Italian fascism in Ethiopia – Greek City Times 16:45

by ATHENS BUREAU 000 For lots of historians, World War II started when 100,000 Italian soldiers attacked Ethiopia through Eritrea and Somalia in October 1935. Ethiopians resisted vigorously, but the invaders used ‘mustard gas’ against the civilian population during the bombings. Among the Ethiopian forces defending the country was the Greek military commander of Sidamo, […]

የደቡብ ክልል ምክር ቤት፤ ለአዲሱ 11ኛ ክልል የስልጣን ርክክብ ለማድረግ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 27, 202118 • የፌዴሬሽን ምክር ቤት ቅዳሜ በሚያካሂደው ስብሰባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝበ ውሳኔ ውጤትን ያጸድቃል በተስፋለም ወልደየስ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የስልጣን ርክክብ ለማድረግ ለሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ጥቅምት 22፤ 2014 አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። ከዚህ ስብሰባ አንድ ቀን አስቀድሞ አስቸኳይ ስብሰባውን የሚያካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤትም፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ […]

 በቀድሞ ጓደኛው እና ጓዱ በተሰማ ደበሌ የተፃፈ የሰለሞን ዳዊት፤ አጭር የህወት ታሪክ::

 በቀድሞ ጓደኛው እና ጓዱ በተሰማ ደበሌ የተፃፈሰለሞን ዳዊት፤ አጭር የህወት ታሪክ:: ********************************** በሀገራችን ታሪክ ምናልባትም ባለፈው ግማሽ ምዕተ አመት፤ ኢትዮጵያ እንደሀገር ካፈራችው አንጋፋና ቆራጥየሰራተኛው ህዝብ ልጆች ፤ ደመቅ ብሎ የሚታይ ሚና የነበረው የነፃነት አርበኛ ነበር::ሰለሞን ከች ከች:: ለዘመናት በሰፈነ የጨለማ ስርዐት ውስጥ የነጻነት ብርሀን ሊፈነጥቅ፤ ተስፋን ሰንቆ ለለጋ ህይወቱ ሳይሳሳ በስጋወደሙ የከፈለ አይበገር አይነኬም ነበር፤ […]

ቶማስ ሳንካራ፡ ‘የአፍሪካውን ቼ ጉቬራ’ ማን ገደለው?

11 ጥቅምት 2021, 10:57 EAT ከሠላሳ አራት ዓመት ገደማ በፊት የወቅቱ የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ቶማስ ሳንካራ አስደንጋጭ ግድያ የተፈጸመበት። እነሆ አሁን ከ34 ዓመት በኋላ “የአፍሪካው ቼ ጉቬራ” በመባል በሚታወቀው ሰው ግድያ ተባባሪ በመሆን 14 ሰዎች ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት ቀርቡ። የባለግርማ ሞገሱ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እአአ ጥቅምት 15/1987 በተካሄደ መፈንቅለ መንግሥት በወታደሮቹ ነበር በጥይት ተገደለው። ይህን […]