፠ ” ማርታ፣ ለምን ለምን ሞተች?”

፠ ” ማርታ፣ ለምን ለምን ሞተች?” 15 ዲሴምበር 2019 ቢቢሲ አማርኛ፤ ያች እለት! ከአርባ ሰባት አመታት በፊት 94 መንገደኞችን የያዘች ቦይንግ 720 በአስመራ በኩል ወደ ፓሪስ ለማቅናት ከአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ተነሳች። የበረራ ቁጥር 708፣ ንብረትነቷም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበረች። እንደተለመደው ተጓዥ በሙሉ በየእምነቱ ጸሎት አድርሶ፣ አገር ሰላም ብሎ የፍቅር ከተማ ብለው ወደሚጠሯት ፓሪስ ለመድረስ […]
International Crisis Group: keeping Ethiopia’s transition on the rails

December 16, 2019 Nairobi/Addis Abeba/Brussels, 16 December 2019 – Firist Published Here What’s new? Clashes in October 2019 in Oromia, Ethiopia’s most populous region, left scores of people dead. They mark the latest explosion of ethnic strife that has killed hundreds and displaced millions across the country over the past year and half. Why did it […]
የታህሳስ 4/1953 ግርግር አጠቃላይ ሁነት!!! (አወድ ሞሀመድ)

2019-12-14 የታህሳስ 4/1953 ግርግር አጠቃላይ ሁነት!!! አወድ ሞሀመድ * “ቴዎድሮስ እጅ መስጠት አላስተማረንም! ይልቁንም የምላችሁን ስሙ፤ እኛ የተነሳነው እኛ ተበድለን ሳይሆን፤ የሀገራችንን ችግር ለማስወገድ ነበር እኛ ጀምረነዋል እናንተ ጨርሱት!” ሌ/ኮሎኔል ወርቅነህ ገበየሁ — ወርሃ #ታኅሳስ_1953 ዓ. ም በኢትዮጲያ ታሪክ ለየት ያለ ክስተት አስተናግዶ የለፈ ወር ነው። ሁኔታዉ እንዲህ ነዉ፣ ቀዳማዊ አጽ ኃ/ስላሴ ከብራዚል ፕሬዚዳንት በቀረበላቸዉ የጉብኝት […]
ደጃች አያሌውንና ንጉሠነገስቱን ምን አቀያየማቸው? (ሳሚ ዮሴፍ)

2019-12-14 ደጃች አያሌውንና ንጉሠ ነገስቱን ምን አቀያየማቸው? ሳሚ ዮሴፍ “አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ የአያል ጠመንጃ ስሟን እንጃ አያሌው ለኔ ምንሽሬ ጥሩ አልቢኔ አያሌውማ የኛ ጥሩ የኛ ዞማ አያል ተባባል ጎፈሬውስ ያባብላል” እንዲህ እየተባለ የሚዘፈንላቸው ደጃዝማች አያሌው ብሩ ማናቸው? እንደዚህ ተብሎ የተዘፈነላቸው ምክንያቱ ምንድነው? ደጃዝማች አያሌው ብሩ በሃያኛው ክፍለ ዘመን ከተነሱት ኃያላን መኳንንት አንዱ ናቸው፤ የራስ […]
ስለሺ ዘውዴ (ጥበበ) ማን ነው???

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ስለሺ ዘውዴ (ጥበበ) ማን ነው??? ማሳሰብያ፤…..ከዛሬ 2 አመት በፊት ስለ ስለሺ ዘውዴና ሌላው ስለተሰዋው ታናሽ ወንድሙ አበራ ዘውዴ አጭር ታሪክ በዚሁ ድረ-ገፅ ላይ ፅፌ ነበር። አሁን ስለ ስለሺ በመጠኑም የተሟላ በከተማና በሠራዊቱ ውስጥ የነበረውን አኩሪ የትግል ታሪክ በማግኝቴ በደስታና እኔም በኩራት ለንባብ አቅርቤላችኋለሁ። ሌላው ያልተዘመረለት ጀግና!!! የኢሕአፓ አብሪ ኮከብ […]
¨ታላቁ ንጉሥ ሆይ ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ በወዳጆችህም በጠላቶችህም ዘንድ ስምህ ህያው ነው!!!¨ (መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ)

2019-12-13 ¨ታላቁ ንጉሥ ሆይ ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ በወዳጆችህም በጠላቶችህም ዘንድ ስምህ ህያው ነው!¨ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ እምዬ ምንሊክ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ነገ 106ኛ ዓመታቸው ነው። ስለ ዳግማዊ ምኒልክ ሞት “ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሕመሙ ጸንቶባቸው ነበርና ታህሣሥ 3 ቀን 1906 በዕለተ አርብ ሞቱ፡፡ ወዲያውኑ እንደሞቱ የግቢ ሥራ ቤቶች ልቅሶ ጀምረው ነበር፡፡ ነገር ግን የልጅ ኢያሱ ባለሟሎች […]
‘Lost’ ancient town uncovered in Ethiopia was once part of the powerful Aksum empire – Daily Mail 14:48

‘Lost’ ancient town uncovered in Ethiopia was once part of the powerful Aksum Empire that dominated East Africa and rivalled Rome Village of Beta Samati has been uncovered and found to belong to Aksum Empire Village was inhabited between 750BC and 650AD in Northern Ethiopia Askan Empire was in existence between 80BC and 850AD it […]
Church Unearthed in Ethiopia Rewrites the History of Christianity in Africa – Smithsonian Magazine 15:08

Rewrites the History of Christianity in Africa Archaeologists now can more closely date when the religion spread to the Aksumite Empire By Andrew Lawler smithsonian.com In the dusty highlands of northern Ethiopia, a team of archaeologists recently uncovered the oldest known Christian church in sub-Saharan Africa, a find that promises to shed new light on […]
Buried Christian (and Pagan) Basilica Discovered in Ethiopia’s ‘Lost Kingdom’ of Aksum – Live Science 12:09

By Tom Metcalfe – Live Science Contributor Parts of the buried town of Beta Samati were occupied for more than 1,000 years, from the Pre-Aksumite era around 750 B.C. through the early Christian period from about A.D. 325 until about A.D. 650. (Image: © Nicole Harrower) An ancient church from the fourth century, containing both […]
Who are Africa’s Nobel Prize winners? Al Jazeera 11:07

Africa’s Nobel Prize winners: A list A look at the continent’s Nobel laureates honoured for efforts in peace, chemistry, literature, medicine and physics. 6 hours ago more on Africa Does Ethiopia’s Abiy Ahmed deserve the Nobel Prize for Peace?today South Africa’s record rolling blackouts raise recession risk today Africa-focused Tullow Oil loses half its value […]