ሁለት ፓርቲዎች ከቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ራሳቸውን አገለሉ

May 11, 2024 – DW Amharic  በፀጥታ ምክንያት ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ባልተደረገባቸው አራት ክልሎች ሊደረግ በታቀደው ቀሪ እና ድጋሜ ምርጫ እንደማይሳተፉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጀት (መኢአድ) እና እናት ፓርቲ አስታወቁ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የፍልስጤምን አባልነት የሚደግፍ ውሳኔ አሳለፈ

ከ 5 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ፍልስጤምን 194ኛ የድርጅቱ አባል ለማድረግ የቀረበውን የድጋፍ የውሳኔ ኃሳብ በከፍተኛ ድምጽ አሳለፈ። ጠቅላላ ጉባኤው የመጨረሻውን የአባልነት ጥያቄ ለሚወስነው የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት የፍልስጤምን የአባልነት ጥያቄ እንደገና እንዲያጤነው ጠይቋል። በአረብ አገራት እና በፍልስጤም የተደገፈው ይህ የውሳኔ ሃሳብ በ143 የድጋፍ ድምጽ፣ በ9 ተቃውሞ እና በ25 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል። […]

ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከቀሪና ድጋሚ ምርጫው “አስቻይ ሁኔታ የለም” በሚል ራሳቸውን አገለሉ

10 ግንቦት 2024, 14:01 EAT እናት እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፓርቲዎች ምርጫ ባልተካሄደባቸው እና በድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው አራት ክልሎች ሰኔ 9፤ 2016 ዓ.ም. ከሚካሄደው ምርጫ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ባልተካሄደባቸው የቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በሚገኙ 28 የምርጫ ክልሎች ምርጫ ለማካሄድ የካቲት 22፤ 2016 […]

ኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ የተመሰረተበትን የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በይፋ ማክበር ጀመረ

May 10, 2024 – Addis Admas    ባለፉት 50 ዓመታት ከ8ሚ. በላይ ዜጎችን መድረስ ችሏል  በአሁኑ ወቅት 700ሺ ዜጎች የፕሮጀክቱ  ተጠቃሚዎች ናቸው  ትልቅ የሀገር ሃብት ነውና መከበርና መጠበቅ አለበት ተብሏልላለፉት አምስት አሰርት ዓመታት የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ያጡና የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ህፃናትን የቤተሰብ እንክብካቤና ጥበቃ አግኝተው እንዲያድጉ ለሁለንተናዊ ዕድገታቸው የሚያስፈልጋቸውን … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የኢትዮጵያ አብዮት ከ50 ዓመት በኋላ

May 10, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ስርዓቷን ከመሰረቱ የቀየረውን አብዮት ካስተናገደች ዘንድሮ ሃምሳ ዓመታት ገደማ አልፏል፡፡ በዚህም አገሪቱ ባለፈችበት ስርዓተ መንግስታት ቢያንስ ከ50 ዓመታት በፊት ከነበረው ስርዓተ መንግስት የተለየን መንገድ ብትከተልም ዛሬም ድረስ ግን በስርዓቶች ዴሞክራሲያዊነት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች በርካታ ናቸው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሰጠ

9 ግንቦት 2024, 15:49 EAT በዐቃቤ ሕግ ሦስት ተደራራቢ ክሶች የቀረቡባቸው የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ በፍርድ ቤት ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ. ም. የዋለው የፌራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ መንግሥት እና ሕገ መንግሥት […]

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በምዕራብ ዳርፉር የዘር ጭፍጨፋ መፈጸማቸው ተጠቆመ

9 ግንቦት 2024, 12:33 EAT የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) እንዲሁም አረብ አጋሮቻቸው በምዕራብ ዳርፉር በምትገኘው ኤል ጊኔያ በተባለች ከተማ የዘር ጭፍጨፋ መፈፀማቸውን የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ተቋም ሂውማን ራይትስ ዋች አስታወቀ። ለተፈጠረው ቀውስ ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን ሦስት የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ኮማንደሮችም ይፋ አድርጓል። ይህም የቡድኑ መሪ ጀነራል ሞሐመድ ሐምዳን ዳጋሎን (ሔሚቲ) ይጨምራል። አምና ከሚያዝያ እስከ […]

ጭቆናን የሸሹ የቻይና ሙስሊሞች በኒውዮርክ ጥገኝነት እየጠየቁ ነው

May 9, 2024 – VOA Amharic የየናይትድ ስቴትስ የድንበር ጠባቂዎች ባለፈው የጎሮጎርሳዊያኑ 2023 ዓመት 24 ሺህ የሚሆኑ ቻይናውያን ስደተኞች ድንበር አቋርተው ሊገቡ ሲሉ መያዛቸውን አስታውቀዋል። ክስተቱ ከቀደመው ዓመት አንጻር በ12 እጥፍ የላቀ ሆኖ ተገኝቷል።አብዛኞቹ ስደተኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ በቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የዌይህ ሙስሊም ብሄሮች ለየት ብለው የታዩት ናቸው። ኤረን ራነ… … ሙሉውን ለማየት […]

“ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፤ ለዚህ አንታገልም” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

May 9, 2024 – DW Amharic  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፤ ለዚህ አንታገልም” ሲሉ ተናገሩ። ዐቢይ ይኸን ያሉት ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ከአራቱም የወለጋ ዞኖች ለተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ባደረጉት ንግግር ነው። ጠቅላይ ሚስትሩ ወደ ነቀምቴ ከመድረሳቸው አስቀድሞ በከተማ የድጋፍ ሰልፍ መደረጉ ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“ኦሮሞ ነጻ ወጥቷል፤ ትናንትና ታግለን በደማችን አሸንፈናል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በወለጋ

8 ግንቦት 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዛሬ ማለዳ ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም የምስራቅ ወለጋ ዞን ከተማ ወደ ሆነችው ነቀምት አምርተው ባደረጉት ንግግር “ኦሮሞ ነጻ ወጥቷል፤ ትናንትና ታግለን በደማችን አሸንፈናል” ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ማለዳ “ለውጡን በመደገፍ” በወለጋ ስታዲየም ላይ በነበረ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ነው። ዐቢይ “ባለድል የሆነው ሕዝብ ድሉን ይጠብቃል […]