“የድሃ ቤት በገነባው ቁጥር ልክ፤ ማረሚያ ቤት አልገነባንም” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 31, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 21፤ 2017 በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ፤ ሰፋ ያለ ጊዜ ወስደው ካብሯሯቸው ጉዳዮች ሰላም እና ጸጥታን የተመለከቱት ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ማብራሪያቸው፤ “ሰላምን የማይመርጡ” ስላሏቸው ሰዎች አንስተዋል።  “መቶ ፐርሰንት ሰው አመዛዛኝ ስለሆነ፤ ሰላም ይፈልጋል ማለት አይደለም” ያሉት አብይ፤ በዚህም ሳቢያ በአለም ላይ ያሉ መንግስታት፤ ለዜጎቻቸው መኖሪያ ቤት […]

“አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያን መዝረፍ መብት እንደሆነ የሚያስቡ አሉ”- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 31, 2024 ኢትዮጵያን “መዝረፍ”፤ “መብት እንደሆነ” የሚያስቡ “አንዳንድ ሀገራት አሉ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሰሱ። የኢትዮጵያን ሀብት “የመዝረፍ” እና “የውጭ ምንዛሬ ቢዝነስ የሚሰሩ” ኤምባሲዎች አሉ ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንጅለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 21፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው፤ ከፓርላማ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። በሁለት ክፍል […]