From ethiopia to Kenya, qeerroo qarree and Gen z, same struggle  – The Elephant 

Analysis Both the Oromo Protest Movement in Oromia and the Gen Z movement in Kenya share defining factors. Both respond to a class dilemma and mobilise nationalism to articulate their demands and give language to their movements. Soreti Kadir October 23, 2024 Soreti Kadir is an activist, storyteller and facilitator. More by Soreti Kadir Watching […]

Fabricated letter falsely claims that Ethiopia’s prime minister dismissed his chief adviser

Tolera FIKRU GEMTA / AFP Ethiopia Wed 23 October 2024 at 10:59 am GMT-4·3-min read Fighting has been ongoing between the Ethiopian army and the rebel forces in the troubled Amhara region. Amid the tensions, online users shared a screenshot of a letter purportedly signed by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed announcing the dismissal of […]

Historic Gathering at Newly Renovated Africa Hall Commits to Forging a Sustainable Future  – United Nations Economic Commission for Africa 01:26 

21 October, 2024 Addis Ababa, Ethiopia, 21 October 2024 (ECA) – The iconic Africa Hall was officially inaugurated after years of renovations, with a resounding call to commit to Africa’s sustainable future – one that allows culture and heritage to thrive as important resources that can benefit communities. Following extensive works, Africa Hall stands as […]

አዲስ አበባ፡- “ለ7 ወራት ገደማ ተይዤ በቆየሁበት ወታደራዊ ካምፕ ሌሎች 60 የሚጠጉ ሰዎች ተይዘው እንደነበር ተመልክቻለሁ”

October 23, 2024 Press Release መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአዲስ አበባ ከተማ፣ እንዲሁም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች የአስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁሙ በሚችሉ እና ያሉበት […]

የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውክልና ጉዳይ

October 23, 2024 – DW Amharic  የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን መሪዎች ጋር በአህጉሩ ጸጥታ እና ደህንነት፣ በሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ፣ በዓለም የገንዘብ ተቋማት አወቃቀር ፍትሐዊነት እንዲሁም አፍሪካ ሕብረት በፀጥታው ምክር ቤት የፖለቲካ ውይይት ላይ ሊኖረው ስለሚገባ የፖለቲካ ውክልና ያለውን ቁርጠኝነት መነጋገራቸውን ገልፀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“ አንድ እንጀራ 30 ብር በገባበት ወቅት 450 ብር ለምን ይጠቅማል ? ለቤት ኪራይ፣ ወይስ ለቀለብ ነው የሚሆነው? ” – የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር።

October 23, 2024  አንድ እንጀራ 30 ብር በገባበት ወቅት 450 ብር ለምን ይጠቅማል ? ለቤት ኪራይ፣ ወይስ ለቀለብ ነው የሚሆነው? ” – የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር። የመምህራን የስልጠና ክፍያ እጅግ አነስተኛ መሆን ከኑሮ ውደነት ጋር ተያይዞ ፣ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሰጡት የነበረውን የሙያ ስልጠና አለመስጠታቸው የትምህርት ጥራት ቀውስ ውስጥ እንዲገባ እያደረገ በመሆኑ ትኩረት እንዲሰጠው የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር በቲክቫህ […]

” ፍ/ቤቱ የፈለገውን ውሳኔ ይወስን፤ እኔ በዚህ ዕድሜዬ በ74 ዓመቴ ለእነዚህ ወጣቶች መልፈስፈስን አላስተምርም” ! ጋዜጠኛ እና የታሪክ ፀሀፊ ታዲዎስ ታንቱ

October 23, 2024 – Konjit Sitotaw  ” ፍ/ቤቱ የፈለገውን ውሳኔ ይወስን፤ እኔ በዚህ ዕድሜዬ በ74 ዓመቴ ለእነዚህ ወጣቶች መልፈስፈስን አላስተምርም” ! ጋዜጠኛ እና የታሪክ ፀሀፊ ታዲዎስ ታንቱ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 12/2017 ዓ/ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ከቃሊቲ ማ/ቤት የቀረቡ ሲሆን መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው ጋዜጠኛ እና የታሪክ ፀሀፊ ታዲዎስ ታንቱ የሚያቀርቡትን ማቅለያ ተመልክቶ የፍርድ ውሳኔ ለመስጠት በሚል ነበር። ይሁን እንጅ […]

የሠራተኛ ማኅበራት ድጋፍ በዩናይትድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ያለው ከፍተኛ ሚና

October 23, 2024 – VOA Amharic  በመላዋ ዩናይትድ ስቴትስ ወደ14 ሚሊዮን የሚሆኑት መራጮች መብታቸውን ለማስከበር በተቋቋሙ ማኅበራት የተደራጁ ሠራተኞች ናቸው። ከአጠቃላዩ መራጭ ቁጥር አኳያ ሲታይ ቁጥራቸው አነስተኛ ቢሆንም ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ተፎካካሪዎች ድጋፋቸውን በእጅጉ ይፈልጉታል። የአሜሪካ ድምጿ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን በዘንድሮ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የሠራተኛ ማኅበራት ድምጽ ትልቅ ሚና የሚጫወትባት ከሆ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]