አለመግባባት በዝቷል፤ ማኵረፍና መቀያየም ሰፍቷል ፤ ነገሩ ሁሉ ግራ የሚያጋባና የተመሰቃቀለ ሆኖ ይታያል፡፡ (ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)

October 22, 2024  ” …አለመግባባት በዝቷል፤ ማኵረፍና መቀያየም ሰፍቷል ፤ ነገሩ ሁሉ ግራ የሚያጋባና የተመሰቃቀለ ሆኖ ይታያል፡፡ ችግሩ ከሕዝብ አልፎ የአምልኮ ስፍራዎችንና የአምልኮው ፈጻሚዎችን ዒላማ ያደረገ እግዚአብሔርን መዳፈር እየተለመደ መጥቷል ” – ቅዱስነታቸው የጥቅምት 2017 ዓ/ም የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ተጀመረ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወሕዶ ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎትና የስራ አፈጻጸም ላይ ለመምከርና ለመወሰን ኃላፊነት ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ […]

የመካከለኛዉ ምሥራቅ እልቂትና የአሜሪካኖች ተቃራኒ መርሕ

October 22, 2024 – DW Amharic ዘንድሮም «ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም እንዳለዉ» የዚያ ምድር ጠቢብ ጉልበተኞች ገድለዉ፣ ወይ አስገድለዉ ይፉክሩበታል።ያዉ ሌላ ገዳይ እስኪተካ።ከጦረኞቹ የመጨረሻዉ ሟች ያሕያ ሲንዋር ናቸዉ።ባለፈዉ ሳምንት ከዋሽግተን፣በርሊንና ሌሎች አካባቢዎች እንደሰማነዉ እስራኤል የሐመሱን መሪ መገደሏ ሰላም በማያዉቀዉ ምድር ሠላም ለማዉረድ ጠቃሚ ነዉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኤሌክቶራል ኮሌጅ ሂደት

October 22, 2024 – VOA Amharic  ኤሌክቶራል ኮሌጅ (Electoral College) የአሜሪካ ዜጎች ፕሬዝዳንታቸውን የሚመርጡበት ሂደት ነው። በስተመጨረሻ አሸናፊውን የሚመስኑት የኤሌክቶራል ኮሌጅ አባላት ናቸው።  ሂደቱ እንዴት እንደሚካሄድ ከተያያዘው መግለጫ ይከታተሉ።  … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ