በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለው የመብት ጥሰት እንዲመረመር የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ

ዜና በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለው የመብት ጥሰት እንዲመረመር የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 20, 2024 ከተጀመረ ከአንድ ዓመት በላይ ባስቆጠረውና በአማራ ክልል በሁለት ተፋላሚ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት እየደረሰ ያለውን የከፋ የመብት ጥሰት፣ አገር በቀልና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች ምርመራ እንዲያደርጉበት በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ፡፡ ፎረሙ በጦርነት እየታመሰ […]

እስራኤል ኢራንን ለማጥቃት የምታደርገውን ዝግጅት ያጋለጡት ምሥጢራዊ ሰነዶች ምን ይዘዋል?

ከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ መርማሪዎች ሁለት እጅግ ምሥጢራዊ የሆኑ የስለላ ሰነዶች በማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ እንዴት ሾልከው ሊወጡ እንደቻሉ ለማወቅ እየሞከሩ ነው። ባለፈው አርብ በቴሌግራም የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያ ላይ የወጡት እነዚህ ምሥጢራዊ ሰነዶቹ እስራኤል ኢራንን ለማጥቃት እንዳቀደች አሜሪካ ያደረገችውን ግምገማ በዝርዝር የያዙ ናቸው። ግምገማው የሳተላይት ምሥሎችን እና ሌሎች የስለላ መረጃዎችን በመተንተን የተዘጋጀ ሲሆን፣ በማኅበራዊ […]

እየዘመኑ የመጡትን ቅንጡ እና አዳዲስ ስልኮችን መያዝ ያስፈልገናል?

22 ጥቅምት 2024, 07:06 EAT ከዓመታት በፊት “ሃሎ” ለመባባል ብቻ የሚውሉ የሞባይል ስልኮች “እንደ ተዓምር” ይታዩ ነበር። አንዳንዶቹ ስልኮች ከብረት ቢጠነክሩም፣ ከአሎሎ ቢከበዱም ሰዎች ጎናቸው ላይ “ሸጉጠው” በኩራት አደባባይ ይወጡ ነበር። እነዚህ ስልኮች ለመደወል ግፋ ካለ አጭር የጹሁፉ መልዕክት ከመለዋወጥ የዘለለ አገልግሎት ባይሰጡም ለዓለም ሕዝብ ብርቅ ነበሩ። ዛሬ ስልኮች ሌላ ደረጃ ላይ ደርሰዋል። በብዛትም በዓይነትም […]

Sudan’s civil war: how did it begin, what is the human cost, and what is happening now?

Supported by Rachel Savage and reporting team Mon 21 Oct 2024 11.40 Conflict that pits army against paramilitary group has killed tens of thousands and caused hunger, disease and displacement. Sudanese armed forces in Omdurman in March. The following month, they advanced into the city for the first time since war with the RSF started in […]

The Horn Of Africa States: The Turkey Page (Part II) – OpEd Eurasia Review 12:27 

 October 21, 2024  By Dr. Suleiman Walhad Ethiopia’s aggression against Somalia this year, is as unexpected as anyone can imagine. Although the two countries were more or less at peace with each other for some two decades, it would appear the peace was only in place because there was no Somali government of substance in the […]