ትራምፕ ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት ይሆናሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሦስተኛ ጊዜ መመረጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። “እየቀለድኩ አይደለም። ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት መሆን ነው የምፈልገው” ብለዋል። የአሜሪካ ሕገ መንግሥት ማንም ሰው ከሁለት ጊዜ በላይ ፕሬዝደንት ሆኖ መመረጥ እንደማይችል ይደነግጋል። የትራምፕ ደጋፊዎች ግን እንዴት የሕገ መንግሥቱን ድንጋጌ መተላለፍ እንደሚቻል እያሰቡ ነው። ትራምፕ ከኤንቢሲ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ “ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት […]

የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ …የመጨረሻውን ወሰንኩ!

Sintayehu Chekol   የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ …የመጨረሻውን ወሰንኩ! በዘመናችሁ ሁሉ ስቃይ ያሸከምኳችሁ የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ …አሁንስ ተስፋው ማነው? እንደምትሉ አውቃለሁ። ግዴለም ተስፋዬ እግዚያብሔር ነው። ከብዙ ወጥቻለሁ ነገም ከኔ ጋር ነው! አታስቡ። በተኛችሁበት ጥያችሁ በመሄዴ ብታዝኑም ክፉ አባት ግን አይደለሁም ታውቃላችሁ። በናተ እድሜ በአንድ የታሪክ ምዕራፍ የተፈጠረ አረመኔ ዘረፈጂ […]