“ልጆችህ ታገቱ ማነሳሻ ነው?”፣ እየተጠበቀች ያለችው መኣዛ መሐመድ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
City Admin’s new working hour rules infuriate bankers – The Reporter
https://www.thereporterethiopia.com/44466/#:~:text=A%20directive%20from%20the%20Addis,as%20%E2%80%9Cpointless%20and%20inconsiderate.%E2%80%9D News City Admin’s new working hour rules infuriate bankers By Staff Reporter March 29, 2025 NBE yet to decide on enforcement By Yared Nigussie A directive from the Addis Ababa City Administration extending banks’ working hours has sparked backlash in the industry, with bankers labeling the move as “pointless and inconsiderate.” Issued on March […]
Mask of Deception: Unraveling saga of Somali region, ONLF, and Ethiopia’s political conundrum – Addis Standard
March 29, 2025 By Mohamud A. Ahmed Addis Abeba – In the grand theater of Ethiopian politics, where narratives shift like desert sands and allegiances are as fluid as the Shebelle River during the rainy season, a paradox unfolds—one that eerily mirrors the cinematic masterpiece Face/Off. The political impasse between Dr. Abdirahman Maaday, the Ogaden National Liberation […]
ዩክሬን በጊዜያዊነት በተባበሩት መንግሥታት ስር እንድትሆን ፑቲን ሃሳብ አቀረቡ
ከ 4 ሰአት በፊት ዩክሬን ብቁ የሆነ መንግሥት እስክትመርጥ ድረስ በጊዜያዊነት በተባበሩት መንግሥታት አመራር ስር እንድትሆን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሃሳብ አቀረቡ። በኪዬቭ ተቀማጭ ያደረገውን የዩክሬንን አስተዳደር በህገወጥነት የሚፈርጁት የሩሲያው ፕሬዚዳንት አመራሩ እንዲቀየር በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣሉ። ዩክሬን የፑቲንን ይህንን ሃሳብ “እብደት” ስትል የጠራችው ሲሆን፤ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መሪነት የሚደገፈውን የሰላም ስምምነት ለማዘግየት የሚደረግ ስትራቴጂ […]
ጠ/ሚ ዐቢይ በትራምፕ ከተሾሙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ
28 መጋቢት 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትራምፕ አስተዳደር ከተሾሙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር መጋቢት 18/ 2017 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ በሆነ መልኩ መወያየታቸው ተገለጸ። ማርኮ ሩቢዮ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር አክሎ በጋራ ቅድሚያ በሚሰጧቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መነጋገራቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ ያስረዳል። አገራቱ በአፍሪካ ቀንድ መረጋጋትን […]
‘አዶለሰንስ’፡ መርዛማ ወንድነትን የሚያበረታቱ ድረ ገጾችን መነጋገሪያ ያደረገው አዲሱ ፊልም
ከ 4 ሰአት በፊት በቅርቡ በኔትፍሊክስ የተለቀቀው ፊልም ‘አዶለሰንስ’ አነጋጋሪ ሆኗል። የ13 ዓመት ታዳጊ አብራው የምትማር ሴትን ለምን ይገድላል? የሚል ጥያቄም አጭሯል። ለዚህ ጥያቄ ከተሰጡ መልሶች አንዱ ወንዶች ትስስር የሚፈጥሩበት የበይነ መረብ ቡድን የሆነው ማኖስፊር ነው። manosphere የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው እአአ በ2009 ነው። ወንዶች መዋቅራዊ ሀይል አጥተዋል ብለው ከማመን ጀምሮ አክራሪ […]
ወጣት ቱርካዊያን ተማሪዎች የኤርዶዋን አገዛዝ በቃን ብለው ጎዳና የወጡት ለምንድነው?
ከ 4 ሰአት በፊት የቱርኩ ፕሬዝደንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶዋን ቀንደኛ ተቃዋሚ የሆኑት የኢስታንቡል ከንቲባ የሆኑት ኢማሞግሉ መታሰራቸውን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ ቢያንስ 2 ሺህ ያክል ሰዎች ታስረዋል። አብዛኛዎቹ ታሳሪዎች ወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ተማሪዎች ድምፃቸውን ለማሰማት አደባባይ ወጥተዋል። ምንም እንኳን በሀገሪቱ ትልቋ ከተማ በሆነችው ኢስታንቡል ውስጥ ተቃውሞ ማድረግ ቢከለከልም ተማሪዎች ግን ይህ እግድ ሳያቆማቸው በየቀኑ ድምፃቸውን […]
ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ድጋፍ አደርጋለሁ አሉ
28 መጋቢት 2025 በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል የተጀመረው ሂደት ዘላቂ ሰላም እስኪያመጣ ድረስ ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶዋን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ይህንን የተናገሩት የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድን ሐሙስ፣ መጋቢት 18/ 2017 ዓ.ም በፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥታቸው ባገኙበት ወቅት ነው። ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር በተደረሰ የባህር በር መግባቢያ ስምምነት ውጥረት ውስጥ የገቡት […]
አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 28, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ላይ ብይን ለመስጠት ለመጪው ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የፌደራል ፖሊስ የጊዜ ቀጠሮውን የጠየቀው፤ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ እያካሄደ ያለውን የምርመራ ስራ “በሰው […]
Anchor Media የፋኖና የአብይ አህመድ ሰራዊት ወታደራዊ አቅም ሲፈተሽ፥ ደካማና ጠንካራ ጎናቸው
Anchor Media