በጣም እየተሸወድን ነው! እውነተኛ የወያኔ እግር አሳቶችንና የወያኔ የክት አጋሮች እንለይ
May 7, 2018 እስኪ በደንብ አስተውሉ፡፡ የኢትዮጵያ አገራችንን ፖለቲካ በደንብ አስቡበት፡፡ ማንም ከሜዳ እየመጣ ትልቅ የሚሆንበት ነው፡፡ በአገር ቤት እንኳን ሕዝቡ የተረዳው ይመስላል፡፡ በእርግጥ ችግር አለ፡፡ ዲያስፖራዎ ግን ለአገርና ሕዝብ አደገኛ ሆኖ ነው የሚታየኝ ለእኔ፡፡ የዲያስፖራውን ፖለቲካ እንደፈለጋቸው የሚዘውሩትና የንግድ ዕቃ ያደረጉት ድርጅቶችና ግለሰቦችን ሳስብ ለመሆኑ ምን ነክቶን ይሆን እላለሁ፡፡ ዛሬ ዲያስፖራውን እንደልባቸው የሚያንከባልሉት የፌስቡክ … Continue reading በጣም እየተሸወድን ነው! እውነተኛ የወያኔ እግር አሳቶችንና የወያኔ የክት አጋሮች እንለይ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed