Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች

የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፤ የህወሓት 50ኛ ዓመት፣የመምሕራን መታገት፣ የጂማ ዞን ጥቃት

February 20, 2025 – DW Amharic  ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የትጥቅ ትግል የጀመረበት 50ኛ ዓመት ባለፈዉ ማክሰኞ መቀሌ ዉስጥ ተከብሯል።በዓሉ የተከበረዉ የህወሓት መሪዎች ለሁ?… … ሙሉውን

Read More »

“ከባህር ማዶ ወደ ትግራይ፤ ገብርኤል ተስፋዬ “ሴቶችን ማበረታታት እና ዝምታን በመስበር”

February 20, 2025 – DW Amharic ዘርፈ ብዙዋ አርቲስት ገብርኤል ተስፋዬ ሥራዎችዋ አኒሜሽን፤ ስዕል፤ እና ፊልም ሥራን ያጣምራል። ከኢትዮጵያዊ አባትና ከካሪቢያን እናት የተወለደችው ገብ?… … ሙሉውን ለማየት

Read More »

የመምህራን እገታ በሰሜን ጎጃም

February 19, 2025 – DW Amharic  በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን፣ ጎንጂ ቆለላ ወረዳ «ኮሬ ገረገራ» በተባለ ትምህርት ቤት ያስተምሩ የነበሩ 14 የሚደርሱ መምህራን በታጣቂዎች ከተወሰዱ አንድ

Read More »

ኤርትራ የቀድሞ ሠራዊት አባላትን ለሥልጠና ስትጠራ ዜጎች ከአገር የሚወጡበትን መንገድ አጠበቀች

ከ 2 ሰአት በፊት የኤርትራ መንግሥት የቀድሞ የሠራዊት አባላት ወደ የክፍሎቻቸው ለዳግም ሥልጠና እንዲመለሱ እና ሌሎችም ከአገር ለመውጣት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዳጠበቀ በኤርትራ ውስጥ እና በውጪ

Read More »

ኤፍቢአይን በመውቀስ የሚታወቁት አዲሱ ዳይሬክተር ተቋሙን “መልሰው እንደሚገነቡ” ተናገሩ

ከ 3 ሰአት በፊት ረጅም ጊዜ ጥቃት ሲያደርሱበት የቆዩትን የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) በዳይሬክተርነት እንዲመሩ በሀገሪቱ ሴኔት ሹመታቸው የጸደቀላቸው ካሽ ፓቴል፤ ህግ አስከባሪ ተቋሙን

Read More »

የእርጅና ምልክቶችን የሚያዘገየው እና በቆዳችን ጤንነት ላይ ጉልህ ውጤት የሚኖረው ምርምር

ከ 5 ሰአት በፊት ተመራማሪዎች የእርጅና ምልክቶችን ለማዘግየት ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ የተባሉ ሳይንሳዊ ግኝቶችን ይፋ አድርገዋል። የተመራማሪዎቹ ቡድን፣ የሰው አካል ከስቴም ሕዋስ እንዴት ቆዳን

Read More »

በአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተ የእሳት አደጋ፤ ከሁለት ሳምንት በኋላም “መቆጣጠር አልተቻለም” ተባለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር 

February 20, 2025 በቤተልሔም ሠለሞን በአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ከሁለት ሳምንት በፊት የተቀሰቀሰ የእሳት አደጋ፤ እስከዛሬ ሐሙስ የካቲት 13፤ 2017 ድረስ በቁጥጥር ስር አለመዋሉን የአርሲ

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች