ጥንቅሮቻችን

ለአዲስ አበባ የነዋሪነት ምዝገባ የቀረቡ ከ25 ሺህ በላይ የመሸኛ ሰነዶች፤ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ክልሎች ተላኩ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 21, 2025 ከተለያዩ ክልሎች መሸኛ በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት ምዝገባ ለማግኘት ከጠየቁ አመልካቾች ውስጥ፤ ከ25 ሺህ በላይ የሚሆኑት ያቀረቧቸው ሰነዶች ለተጨማሪ ምርመራ ለሚመለከታቸው

Read More »

የአዲስ አበባ የግማሽ ዓመት የፍቺ መጠን፤ ከአምናው ተመሳሳይ ጊዜ በ34 በመቶ መጨመሩ ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 21, 2025 በደምሰው ሽፈራው በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው መንፈቅ ዓመት በይፋ የተመዘገበው የፍቺ መጠን፤ አምና በተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው ጋር ሲነጻጸር በ34 በመቶ መጨመሩን የከተማይቱ

Read More »

አሜሪካን አገር የስራ ፈቃድ የሌላችሁና ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ የተላለፈ መልዕክት

January 21, 2025 – Konjit Sitotaw  አሜሪካን አገር የስራ ፈቃድ የሌላችሁና ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ የተላለፈ መልዕክት 1) በዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ ያላችሁ እና የሥራ ፈቃድ

Read More »

አዲስ አበባ ቤታቸው በር ላይ በጥይት ተመትተው የተገደሉትን ባለሃብት ገዳዮችን ይዣለሁ ሲል ፖሊስ ተናገረ

January 21, 2025  የአዲስ አበባ ፖሊስ የባለሀብቱን ገዳዮች መያዙን አስታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ከሀያ ቀን በፊት ታዋቂው የአክሰስ ኮም ኩባንያ ባለቤት እና የሸበል በረንታ ሲሚንቶ

Read More »

  አበይት ክንዋኔዎች

‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣ ድንግል ማርያም ሆይ … ይኸው ለቃል ኪዳን ምድርሽ፣ ለአስራት አገርሽ- ለእናት ምድሬ ኢትዮጵያ እንባዬን ከደሜ ጋር ቀላቅያለሁና… ይህን በዘረኞቹ ፋሽስቶች ክንድ በሕዝብሽ፣ በአገልጋዮችሽ ላይ እየወረደ ያለውን ግፍና መከራ በልጅሽ ፊት አዘክሪ፣ አሳስቢ፡፡ እናቴ ሆይ አዛኝቱ ያለ አንቺ ማን አለኝ፤ ተስፋዬ ልጅሽ ነውና ‹‹እግዝእትነ ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!›› ሲሉ የኢትዮጵያን ሰቆቃዋን፣ ጣሯንና ጭንቀቷን አሳስቢ ሲሉ ተማፀኑ… ምድሪቱም ለፋሽስት እንዳትገዛ አውገዝውና በመስቀላቸው ባርከው ሰማዕትነትን ተቀበሉ፡፡’’

(ሰማዕቱ ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ ዘኢትዮጵያ)

  Click here for more story.

Risk of Hookah 

Hookahs – CDC

Hookahs are water pipes that are used to smoke specially made tobacco that comes in different flavors, such as apple, mint, cherry, chocolate, coconut, licorice, cappuccino, and watermelon.1

Although many users think it is less harmful, hookah smoking has many of the same health risks as cigarette smoking.1

Hookah is also called narghile, argileh, shisha, hubble-bubble, and goza. (Read full storey)

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች