Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች

ከአሜሪካ ተባረው በፓናማ ሆቴል እንዲቀመጡ የተደረጉት ኢትዮጵያዊያን እና ሌሎች ስደተኞች የገቡበት አጣብቂኝ

ከ 9 ሰአት በፊት በርካታ የእስያ እና የአፍሪካ ስደተኞች በላቲን አሜሪካዋ አገር ፓናማ መዲና በሚገኝ ቅንጡ ሆቴል እንዳይወጡ ተዘግቶባቸው ቢገኝም በመስኮት በኩል እርዳታ ለማግኘት መማጸን

Read More »

የአእምሮ ዕድገት መዛባት (ኦቲዝም) ያለባቸው መኪና እንዲያሽከረክሩ የሚረዳ ጥናት ለኳታር ያቀረቡት ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ

ከ 9 ሰአት በፊት ዛሬ፣መጋቢት 24 የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው። ይህ ዕለት በዓለም ደረጃ ታስቦ እንዲውል ለተባበሩት መንግሥታት ሐሳብ ያቀረበችው ኳታር ናት። ወደዚያው ብናቀና

Read More »

በኮንጎ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማድረግ የተከሰሱ ሦስት አሜሪካውያን የተወሰነባቸው የሞት ፍርድ ተቀየረ

ከ 1 ሰአት በፊት ባለፈው ዓመት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተሞክሮ በከሸፈው መፈንቅለ መንግሥት ላይ በመሳተፍ ተከስሰው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ሦስት አሜሪካውያን፣ ፍርዳቸው ወደ እድሜ ልክ

Read More »

ከኳታር ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ረዳቶች ታሰሩ

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በረዳቶቻቸው እና በኳታር አለ የተባለውን ግንኙነት አስመልክቶ ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አወገዙ። ረዳቶቻቸውን አስመልክቶ ለፖሊስ ምስክርነታቸውን የሰጡት

Read More »

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምስጢራዊ መልዕክት በመስበር ታዋቂ የነበሩት እንግሊዛዊት በ101 ዓመታቸው አረፉ

ከ 6 ሰአት በፊት ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጠላትን ምስጢራዊ መልዕክት በመስበር እውቅና ያተረፉት እንግሊዛዊት በ101 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ቻርሎት ቤቲ ዌብ ሰኞ

Read More »

አሜሪካ በጋዛ የሚንቀሳቀሱ ሁሉም አካላት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግን ማክበር አለባቸው አለች

ከ 7 ሰአት በፊት አሜሪካ በጋዛ “የሚንቀሳቀሱ ሁሉም አካላት” ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግን እንዲያከብሩ እንደምትጠብቅ ገለጸች። ነገር ግን የእስራኤል ጦር የድንገተኛ ሕክምና ባለሙያዎችን፣ሲቪል የመከላከያ ሠራተኞች

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች