ሰሞናዊ ቅጂዎች

11 Videos

   ጥንቅሮቻችን

የመንግሥት የወጪ ቅነሳ ፖሊሲ ማኅበራዊ ልማትን ሊጎዳ እንደሚችል ባለሞያዎች ጠቆሙ

May 1, 2024 – VOA Amharic  መንግሥት እየተከተለው ያለው የወጪ ቅነሳ ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲ፣ ማኅበራዊ ዘርፉን እየጎዳው መኾኑን የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ይገልጻሉ፡፡ ነዳጅን ጨምሮ አብዛኛውን ማኅበረሰብ በሚጠቅሙ ዘርፎች

Read More »

” የምዕራብ ትግራይ ወልቃይት ጉዳይ እስከ ሰኔ 30 እንዲተገበርና እነዲፈፀም ስምምነት ተደርሶ ወደ ተግባር ተገብቷል ” – ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ

May 1, 2024  ” የትግራይ ደቡባዊ ዞንና ፀለምት እስከ ግንቦት 30 ፤ የምዕራብ ትግራይ ጉዳይ ደግሞ እስከ ሰኔ 30 እንዲተገበርና እነዲፈፀም ስምምነት ተደርሶ ወደ ተግባር ተገብቷል

Read More »

በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሕይወት የመኖር እና የአካል ደህንነት መብቶች በመንግስት ኃይሎች ጭምር እየተጣሱ ነው- ኢሰመጉ

May 1, 2024  በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሕይወት የመኖር እና የአካል ደህንነት መብቶች በመንግስት ኃይሎች ጭምር እየተጣሱ ነው- ኢሰመጉየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በአዲስ አበባ ከተማ፣

Read More »

ኢትዮጵያ አሁን ከመፍረስ የመዳን እድሏ “ከ20/ከ30 በመቶ አይበልጥም”- ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው

May 1, 2024  ኢትዮጵያ አሁን ከመፍረስ የመዳን እድሏ “ከ20/ከ30 በመቶ አይበልጥም”- ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው  የፖለቲካዊ ኃይሎች የሚሳተፉበት ውይይት ሊያዘጋጁ ነው ፖለቲከኛው ልደቱ አያሌው ‘የሃሳብ ገበታ”

Read More »

“የዓለም ባንክ የአፍሪካ ሀገራትን መዋቅራዊ ችግሮች ከመደገፍ ለሴሚናር ገንዘብ ማውጣት ይቀለዋል” የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ

May 1, 2024  “የዓለም ባንክ የአፍሪካ ሀገራትን መዋቅራዊ ችግሮች ከመደገፍ ለሴሚናር ገንዘብ ማውጣት ይቀለዋል” የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የዓለም ባንክ ድሃ

Read More »

በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች የሚፈጽሟቸውን “ግድያዎች”፣ “ሕገወጥ እስሮች” እና “ድብደባዎች” እንዲቆም ተጠየቀ

May 1, 2024  ኢሰመጉ፣ መንግሥት በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች የሚፈጽሟቸውን “ግድያዎች”፣ “ሕገወጥ እስሮች” እና “ድብደባዎች” እንዲያስቆምና ወንጀል ፈጻሚዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ አዲስ

Read More »

ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የደረሰችበት የባሕር በር ስምምነት በሁለት ወራት ውስጥ በይፋ ይፈረማል

May 1, 2024 – Konjit Sitotaw የሶማሌላንድ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኢሳ ካይድ፣ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የደረሰችበት የባሕር በር ስምምነት በኹለት ወራት ውስጥ በይፋ ይፈረማል ብለው እንደሚጠብቁ መናገራቸውን

Read More »

የቀሲስ በላይ የባንክ ማጭበርበር የደህንነት አቋሜን እንድፈትሽ አድርጓል ሲል አፍሪካ ሕብረት አሳወቀ

May 1, 2024 – Konjit Sitotaw  አፍሪካ ኅብረት፣ ከኹለት ሳምንት በፊት በግቢው ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ለግንባታና ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በሚል በተጭበረበሩ ሰነዶች ሊወጣ የነበረው

Read More »

ጦርነቱን ተከትሎ በአማራ ክልል ስር የተቋቋሙ አስተዳደሮች እስከ ሰኔ 30 መፍትሔ እንደሚያገኙ ጄነራል ታደሰ ተናገሩ

1 ግንቦት 2024, 17:31 EAT የትግራይን ጦርነት ተከትሎ በአማራ ክልል ስር ተጠቅለው የተቋቋሙ አስተዳደራዊ መዋቅሮች እስከ ሰኔ 30/ 2016 ዓ.ም መፍትሔ እንደሚያገኙ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ

Read More »

  አበይት ክንዋኔዎች

‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣ ድንግል ማርያም ሆይ … ይኸው ለቃል ኪዳን ምድርሽ፣ ለአስራት አገርሽ- ለእናት ምድሬ ኢትዮጵያ እንባዬን ከደሜ ጋር ቀላቅያለሁና… ይህን በዘረኞቹ ፋሽስቶች ክንድ በሕዝብሽ፣ በአገልጋዮችሽ ላይ እየወረደ ያለውን ግፍና መከራ በልጅሽ ፊት አዘክሪ፣ አሳስቢ፡፡ እናቴ ሆይ አዛኝቱ ያለ አንቺ ማን አለኝ፤ ተስፋዬ ልጅሽ ነውና ‹‹እግዝእትነ ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!›› ሲሉ የኢትዮጵያን ሰቆቃዋን፣ ጣሯንና ጭንቀቷን አሳስቢ ሲሉ ተማፀኑ… ምድሪቱም ለፋሽስት እንዳትገዛ አውገዝውና በመስቀላቸው ባርከው ሰማዕትነትን ተቀበሉ፡፡’’

(ሰማዕቱ ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ ዘኢትዮጵያ)

  Click here for more story.

Risk of Hookah 

Hookahs – CDC

Hookahs are water pipes that are used to smoke specially made tobacco that comes in different flavors, such as apple, mint, cherry, chocolate, coconut, licorice, cappuccino, and watermelon.1

Although many users think it is less harmful, hookah smoking has many of the same health risks as cigarette smoking.1

Hookah is also called narghile, argileh, shisha, hubble-bubble, and goza. (Read full storey)

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች