ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።
June 5, 2016 ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ መኮንኖችን ያቀፈው በሳሞራ የኑስ የሚመራው ወታደሩ ክፍል በሁለት መንገድ የኢሕአዴግን ቀውስ ተከትሎ ስልጣን ሊይዝ ይችላል የሚሉ ፍንጮች አየታዩ ነው። ከዚህ ቀደም የተለቀቁ መረጃዎችን (https://web.facebook.com/photo.php?fbid=1722881581316371&set=pb.100007836377373.-2207520000.1465128610.&type=3&theater ) […]
በሽብር የተከሰሱ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ተጠየቀ
Saturday, 04 June 2016 12:10 Written by አለማየሁ አንበሴ “መንግስት የፀረ – ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው” በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን ተቃውሞዎችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ብለዋል፡፡ […]
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች
Saturday, 04 June 2016 12:08 Written by አዲስ አድማስ ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ አንዳርጋቸው ከእስር ተፈትተው […]
ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ
June 3, 2016 ‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው›› ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›› የአቶ በቀለ ገርባ ንግግር (ሙሉ ቃል) ————— ‹‹በባለፈው ቀጠሯችን ለብሰን ፍርድ ቤት ልንቀርብ የነበረውን ጥቁር ልብስ አውልቁ ተባልን፡፡ አናወልቅም አለን፡፡ የፈለግነውን የመልበስ ሕገ-መንግስታዊ መብታችን ነው፡፡ ጥቁር […]
Ethiopia holds reporter covering evictions in dam region
By CPJ June 1,2016 Muluken Tesfaw, a reporter for the private weekly Ethio-Mihdar, is being held in a prison in the town of Asosa, capital of the Benishangul-Gumuz region, Getachew Worku, the paper’s editor-in-chief, told CPJ. Muluken has not been formally charged or presented in court, Getachew said. The detention appears to run […]
Sudan: Hundreds Deported to Likely Abuse
May 30, 201 (Nairobi, May 30, 2016) – The Sudanese authorities deported at least 442 Eritreans, including six registered refugees, to Eritrea in May 2016, Human Rights Watch said today. Sudan denied the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) access to identify those who wanted to claim asylum and also denied the agency access […]
‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን?
Tuesday, May 31, 2016 click here for pdf ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ ሙስሊም ይሁን ክርስቲያን የማይታወቅ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ የሚያሳየን ነው፡፡ በአንድ በኩል የቅዱስ ሲኖዶስ […]
Crisis Narratives and the Ongoing Drought in Ethiopia
Wednesday, 01 June 2016 TRUTH-OUT.ORG Media coverage of the drought in California has far overshadowed reports on the drought-related food insecurity currently faced by 10 million people in Ethiopia. By Christine Ro, Truthout | News Analysis Seido Roble fixes her shelter in the Harisso camp. (Photo: Abbie Trayler-Smith / Oxfam) Ethiopia is currently in the […]
Running In The Olympics: Why Are Kenya And Ethiopia So Good At Running? What’s Behind East Africa’s Success In Long-Distance?
By JackClayton An investigation into Kenya and Ethiopia’s dominance of long-distance running events at the Olympics. 1st June 2016 Pictured: The East African countries of Kenya and Ethiopia have an amazing record when it comes to long-distance running at the Olympics. The East African countries of Kenya and Ethiopia have historically been very successful when […]
It is pointless not to acknowledge Ethiopia’s dam: Egypt minister
Wednesday, 01 June 2016 Minister Sameh Shoukry said that Egypt is not dealing with the dam issue ‘on the basis of suspicion, doubt and exaggerated risks’ Ahram Online , Wednesday 1 Jun 2016 File photo: Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry attends a press conference on January 13, 2016 in Berlin (AFP) Egypt’s foreign affairs […]