Reflections on Nationalism and the Current Ethiopian Politics

April 9, 2018 By M. Tena Kebede, Nationalism has been a potent political force in Ethiopian politics at least for half a century if not for more. Contending nationalist political forces and groups have vied for supremacy in the country and advocated for the cause of the “nation” as they conceive it. Arguably, Ethiopian nationalists, […]

እነ አቶ መለስ የደፈቁትን ኢትዮጵያዊነት እነ ዶ/ር አብይ እንዲያንሰራራ ያደርጉት ይሆን? (ከፍትህ ይንገስ)

April 9, 2018 አብዛኛው ካልሆነም ደግሞ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ  ከራሱና ክልጆቹ በላይ አገሩን ይወዳል በሚል ቢቀመጥ ማጋነን የሚሆን አይመስልም። የዚህ ህዝብ መከበሪያዉም፣ መኩሪያውም፣ አለኝታውም  ኢትዮጵያዊነቱ  እንደሆነ  ሲናገር ዉሎ ሲናገር ቢያድር የሚሰለች አይደለም። አለመሰልቸት  ብቻ ሳይሆን ውድ ህይወቱንም አሳልፎ ይሰጣል።  ለዚህም ነው የውጭ ሃይሎች ሊወሩን  በሞከሩባቸው ጊዚያት ሁሉ  እያንበረከከ ወደመጡበት እንዲመለሱ ሲያደርጋቸው የነበረው። […]

የዛሬን አያድርገውና ቀደም ባለው ጊዜ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ነገዶች በተለየ ጉራጌዎች በንግድ እንዴት ታዋቂ ሊሆኑ ቻሉ ብላችሁ አልጠየቃችሁም?

09/04/2018 የዛሬን አያድርገውና ቀደም ባለው ጊዜ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ነገዶች በተለየ ጉራጌዎች በንግድ እንዴት ታዋቂ ሊሆኑ ቻሉ ብላችሁ አልጠየቃችሁም? . ጉራጌዎች ለምን ከሌላው ማህበረሰብ በተለየ በሰፊው የንግድ ሥራ ላይ ተሰማሩ? አምባሳደር ዘውዴ ረታ ስለዚህ ጉዳይ እንደሚከተለው ያብራራሉ። በተጨማሪም የወሎዬዎች እና የትግሬዎችም ከሌላው ነገድ በተለየ በንግድ ላይ ያላቸው ሻል ያለ ተሳታፊነት ከሚቀጥለው ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው። . […]

ደማሙ ተናጋሪ – ዶ/ር አብይ አህመድ (አዲስ አድማስ)

09/04/2018 “ማንነታችን እንዳንለያይ ሆኖ የተሰናሰነ፣ እንዳይነጣጠል ሆኖ የተገመደ፣ የተዋደደና የተዋሃደ ነው” የኢትዮጵያ አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ንግግር፤ ሁሉን ያስደነቀ በአንጻሩ ለተግባራዊነቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ጉጉትና ተስፋ ሰንቀው በአንክሮ፣ እንዲከታተላቸው ያደረገ ነው፡፡ በበዓለ ሲመታቸው ቀን ያደረጉት ንግግርና የአቀራረብ ሰብዕና፤ ከፍተኛ ተቀባይነት ካገኙት መሪዎች ተርታ ያሰልፋቸዋል ለማለት ያስደፍራል፡፡ በመጀመሪያ የዳሰሷቸውን ሀሳቦችና ያሄሷቸውን ርዕሰ ጉዳዮች አንድ በእንድ እየነቀሱ ማየት […]

ከዚህ በኋላ የህወሃት የበላይነት ዘመን አበቃ! (ጋዜጠኛ – ተመስጌን ደሳለኝ)

09/04/2018 ህወሃት አምባገነን መሪዋ ከሞተ በኋላ አርጣለች። ከዚህ በኋላ ሽንፈቷን አምና መቀበል እንጅ መፈንራገጥ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላታል። አሁን ሁለት አማራጮች አላት። አንድ :- ሽንፈቷን አምና ተቀብላ ወደ ሽግግር መንግስት መሄድ  (ይሄ ሲሆን በሰላም የመኖር ዕድል ይኖራታል) ሁለት :- የህዝብን ድምፅ ለማፈን ሞክራ እንደ ጋዳፊ እሬሳዋ አስፓልት ላይ መጎተት። እሳት የሆነ ሞት የማይፈራ ትውልድ ተፈጥሯል። ነፃነቱን […]

10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፍያ ተያዘ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 1/2010) ንብረትነቱ የማን እንደሆነ ያልታውቀ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፍያ ተያዘ ። ገንዘቡ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬት መዲና አቡዳቢ  ወደ ሞቃዲሾ በበረረ አውሮፕላን ውስጥ መገኘቱ  በሃገራቱ መካከል ውጥረት አስከትሏል። ዩናይትድ አረብ ኤምሬት  ከሶማሌ ላንድ መንግስት ጋር በርበራ ወደብ ላይ ያደረገችው ስምምነት  የሶማሊያን መንግስት ማስቆጣቱ ይታወሳል። በዚህም የሶማሊያ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሉዓላዊነቴ […]

ሰላይ ማለት ምን ማለት ነው ?የስለላ ስራስ መቼ ተጀመረ? (ሔቨን ዮሐንስ)

09/04/2018 ጸላዕኩ ማኀበረ እኩያን ፦ ፳፭ ፥ ፭ የክፋዎችን ማኀበር ጠላሁ ፦ መዝ 25 ፥5 ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በፆም ምክንያት ያው ትንሽ ከአለማዊ ፁሁፍ ራቅ ብየ ነበር ።የነፍስ ምግብ ይቀድማል በማለት ነው ። ይቺን ፁሁፍ መጨረሻዋ ድረስ አንብባችሁ አስተያየታችሁን አስቀምጡ ። የመፅሀፍ ሁሉ እራስ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አንዱ የፃፈው አንዱን […]

የኢትዮጵያና የኤርትራ የወደፊት ተስፋና የወቅቱ ፈተና

ፖለቲካ 8 April 2018 ዘመኑ ተናኘ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሲሰየሙ ባደረጉት ንግግር ከጠቀሷቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታትን ግንኙነት የተመለከተ ነበር፡፡ የ42 ዓመት ዕድሜ ያላቸውና ወጣቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብለው የሚጠሩት ዶ/ር ዓብይ፣ መንግሥታቸው ከኤርትራ መንግሥት ጋር ያለውን የፖለቲካ ልዩነት በውይይትና […]

Eritrea Turns Its Back on Ethiopia’s Call for Understanding

Addis Ababa, Apr 8 (Prensa Latina) Following the call by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed to start peace talks with Eritrea and resume bilateral relations, the neighboring country demanded certain conditions, the press reported today. The newspaper The Ethiopian Herald reported that Asmara made it a requirement an old dispute, already resolved through the Algiers […]

Water security

Niveen Wahish listens as Minister of Irrigation and Water Resources Mohamed Abdel-Atti lists the water management challenges facing Egypt Niveen Wahish The ministers of irrigation and foreign affairs of Egypt, Sudan and Ethiopia are due to meet in Sudan today to discuss the resumption of talks over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). The two […]