የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን! (በአንዱ-ዓለም አራጌ)

08/04/2018 ምንጭ.. በፈቃዱ ዘ ሃይሉ ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ ከመቼውም ጊዜ የተለየ ነው። የተለየ ብቻ ሳይሆን የከፋም ነው። የከፋ ያልኩት ዘርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ነው። ዘርን መሠረት ያደረገው አገዛዝ በደምና ስጋ የተገመደውን የሕዝባችንን ቁርኝት ሳይቀር ለመበጠስ ትልቅ ተግዳሮት […]

“ኢትዮጵያ ለዘላለም ብትኖር ምን ችግር አለው?” (ናትናኤል መኮንን)

08/04/2018 ተወዳጁ ሸገር 102.1 ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ፤ “ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር” የሚለውን ቃል እንደ መፈክር በማስተጋባት ይታወቃል። ከመፈክርም በላይ ግን የጣቢያው መሪ ቃል ሆኗል፡፡ የሬዲዮ ጣቢያው የፕሮግራሞች መክፈቻና መዝጊያ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የሸገር ሬዲዮ ሌላ ስሙ እስከ መሆን ደርሷል – “ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር”!! በሚያስገርም ሁኔታ ግን ሸገር ይሄን ቃል መጠቀሙ የማያስደስታቸው ወገኖች እንዳሉ የጣቢያው ሃላፊዎች ይናገራሉ። […]

ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል፤ ለመላው የኢትዮጵያ ቤ/ክ ምእመናን ወምእመናት አድባራት ወገዳማት[ከይኄይስ እውነቱ]

08/04/2018 ለመላው የኢትዮጵያ ቤ/ክ ምእመናን ወምእመናት አድባራት ወገዳማት ግድያ፣ ዝርፊያ፣ ሽብርና ወንጀል ዓይነተኛ መለያው የሆነው የወያኔ ትግሬ አገዛዝ ከዱር እስከ ምንይልክ ቤተመንግሥት እመራበታለሁ በሚለው መክሥተ ደደቢት (መግለጫው) የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ማፍረስ የዓላማዎቹ አንድ ዓምድ አድርጎ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፤ አሁንም ይህንን የጥፋት ተልእኮ ቀጥሎበታል፡፡ በታሪክ እንደሚታወቀው የትግራይ ክፍለሀገር የክርስትና መሠረት ከሆኑት የኢትዮጵያ አካባቢዎች አንዱ ነው፡፡ ሕዝቡም ለረጅም ዘመናት […]

አብይን ፍለጋ [መስፍን ማሞ ተሰማ]

08/04/2018 “ቃል ካልወጣ በአእምሮ ውስጥ ቢብሰለሰል ብቻውን ሀሳብ ሊሆን አይችልም።” ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የኮርያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የደቡብ ኮርያው ፕሬዚዳንት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው አስቀድሞ ኢንተርቪው ሊያደርጉኝ መጥተው ከብዙ ውይይት በሁዋላ “እንዴት ስለስፔስ ታስባላችሁ? እናንተ ድሃ ሀገር ናችሁ። ህዝባችሁ አግራሪያን (አርሶ አደር) ስለሆነ ማሰብ ያለባችሁ አግሪካልቸር እንዴት መሻሻል እንዳለበት አይደለም እንዴ?” ብሎ በጣም ደፋር ወጣት ጋዜጠኛ […]

Democracy, Human Rights and Diaspora Groups Urge Congress to Pass H. Res. 128 on Ethiopia

April 8, 2018 by Oromo Advocacy Alliance Ethiopia is at a crossroads. On Monday, April 2, a new Prime Minister, selected from within the ruling coalition, delivered a speech about planned reforms while the country was under another State of Emergency. At such a juncture, amid mounting pressures, the role of the US, Ethiopia’s longstanding […]

ወልቃይት እና ራያ፣ ወደ ትግራይ የተካለሉበት ሂደት በአጭሩ (መቸ እና እንዴት? ለምን ተካለሉ? በወቅቱ የነበሩ ተሳታፊዎች የሰጡት ማስረጃ))

April 8, 2018 በአማራ ህዝብ ዘንድ የሚሰማው ጩከት፤ ወልቃይት፤ጠገዴ ፣ጠለምት፣መተከል.እራያና ሌሎቹም ከባቢዎች ህዝቦቹ አማራ፣መሬቱም የአማራ ስለሆነ፤ ወደ አማራ ክልል ይመለሱ የሚል እንጅ እነዚህ ከባቢዎች ወደ ሌሎች ክልሎች ስለተካለሉበት ሁኔታ ግንዛቤ የለውም፡፡ ይህን ሁኔታ በዚህ ክፍል በአጭሩ እንመለከተዋለን፡ በሽግገረሩ ዘመን ስለነበረው አከላላል ሂደት እራሱን በቻለ ክፍል ቀደም ብየ “ግጨው ጠገዴ ራያ መተከል…” በሚል አንስቸዋለሁ፡፡ እዚህ ላይ […]

“ነፍስና ሥጋዬ ላይ እንደ ካስማ የተመታው መቋጫ የሌለው ግፍ ልቤን በጥልቅ ሀዘን ቢሞላውም – የፍትህ፣የነፃነትና የወንድማማችነት ዘመን ናፍቆት እንደ ኃይለኛ ጅረት በውስጤ ይፈሳል።” አንዷለም አራጌ።

April 7, 2018 አንዱአለም አራጌ እንደገና ለእስር ክመዳረጉ በፊት ” ነፍስና ሥጋዬ ላይ እንደ ካስማ የተመታው መቋጫ የሌለው ግፍ ልቤን በጥልቅ ሀዘን ቢሞላውም – የፍትህ፣የነፃነትና የወንድማማችነት ዘመን ናፍቆት እንደ ኃይለኛ ጅረት በውስጤ ይፈሳል።” አንዷለም አራጌ። አንዱ፣ ይህን ያህል በደል ተፈፅሞብህ አሁንም የወንድማማችነትን ዘመን መናፈቅህ ፣ምን ያህል በይቅርታና በፍቅር የተመላ ልብ እንዳለህ አመላካች ነው። ለወገንህና ለሀገርህ […]

በህወሃት ሰማይ ላይ እየጠለቀች ያለችው የምሽት ጀንበር! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

April 7, 2018 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ, ትንታኔ የህወሃት መሪዎች ስለኢትዮጵያ አንድነት ሳይሆን፤ እነሱ ከሌሉበት ተበጣጥሳ ስለምትጠፋዋ ኢትዮጵያ ነው ማውራት የሚያኮራቸው። በራሳቸው አምባገነናዊ ምህዋር ውስጥ ሆነው፤ ከነሱ ውጪ የሆነን ሰው ሁሉ በጠላትነት ይፈርጃሉ፤ እንደጠላትም ቆጥረው ህዝብን ያለርህራሄ ይፈጃሉ። ይህን መሰረታዊ የሆነ የህወሃት ባህሪ፤ በአጭሩም ሆነ በረዥሙ ስናብራራ ብንውል፤ በአማርኛም ሆነ በሌላ ቋንቋ ብንጽፈው… […]

Ethiopia’s PM seeks end to violence that displaced nearly a million

April 7, 2018 / 9:28 AM Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed travelled on Saturday to a region where clashes have displaced nearly a million people, his first trip since being sworn in as premier five days ago. Ethiopia’s Prime Minister Abiye Ahmed. REUTERS/Tiksa Negeri Violence along the border of […]

Ethiopian mother delivers baby in Lebanon airport restroom

Saturday . April 07, 2018 The mother and child recover in hospital after the birth in a restroom at Beirut–Rafic Hariri International Airport. (Courtesy @LebISF twitter account) Arab News April 07, 2018 A security official said that while she was conducting patrols inside the airport a passenger informed her that an Ethiopian woman was giving […]