ማዕከላዊን ሳስብ፤ “ቤቱን ብቻ ሳይሆን የጨለማውን ገዳዮች ነው ማንሳት…” (አየሩሳሌም ተስፋው)

07/04/2018 ስንያዝ በእጃችን ምንም መቀየሪያ ልብስም ሆነ ገንዘብ አልነበረም። ምርመራ እስክንጨርስም ቤተሰብ እንዳያውቅ በጥንቃቄ ነበር ፍ/ቤት አድርሰው እሚመልሱን። እንግዲህ በዚህ ሁኔታ ነበር ከኮ/ር ተክላይ ጋር የተገናኘነው እሱ እሚጠይቀኝ ማነው የመለመለሽ? ባንቺ ስር ስንት ሰው አለ? እኔ እምመልሰው ምንም መቀየሪያ ልብስ የለኝም በጣም እየተሰቃየሁ ነው ሴት ነኝ ብዙ ቸግር አለብኝ ቆይ ሴት ልጅ የለህም? እንዳንቺ አይነት […]

ከስዩም ተሾመ የተላለፈ መለዕክት፦ (በዳንኤል ሽበሺ )

07/04/2018 <ለመላው ክርስቲና አማንያን እንኳ ለስቅለተ ዕለትና ለትንሣዔ በዓል በሰላም አደረሰን! በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁን! ለሀገራችን መጪው ዘመን ብርሃን፤ ወደ ሰው ልጅ ክብር የምንመለስበት ዘመን ይሁንልን! ፍትህ የሰፈነባት፤ ያለፈውንና አሁን የተቆለለብንን መከራ የምንረሳበት ዘመን ይሁንልን !” ስዩም ተሾመ – ከአአ ፖሊስ እሥር ቤት> በማለት ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ መለዕክቴን አስተላለፍልኝ አደራ ብሎኛልና ይኸው አድርሽያለሁ፡፡ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ፍትህ! […]

አብይ አህመድ፡ የቆሰለውን የህወሀት አውሬ በእራሱ የመጫወቻ ካርታ ሲረታው! (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

07/04/2018 (ክፍል 1)  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  Original post in English available here: https://goo.gl/Rvm82i ለኢትዮጵያ አቦሸማኔው (አዲሱ ትውልድ) ማሳሰቢያ፡  በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚያስፈልገው ነገር የአገዛዝ ለውጥ እንጅ የአገዛዝ የወንበር መቀያየር ጨዋታ አይደለም፡፡ የሚያስፈልገው ነገር ስርነቀል ለውጥ ነው፤ ከወሮበላ ዘራፊ አምባገነናዊነት የጠነባ ስርዓት ወደ መሰረታዊ ዴሞክራሲያዊ ለውጥ፡፡ የሚያስፈልገው ነገር የሙስናን ባህል፣ የዝምድና እና የጓደኝነት አሰራርን እና አድሏዊነትን ሊያከስም […]

ጦሩ ምን አለ? (ደረጀ ደስታ)

07/04/2018 ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ይባላል። ስብሐት ነጋ ግን ብቅሉም ባይኖር እሚያምኑትን ከመናገር ወደ ኋላ አይሉም። ሲጎነጩ ደግሞ የበለጠ ይዘረግፉታል። አሁንም ዛሬ የጠቅላይ ምኒስትር አብይን ሹመትና ንግግር ክፉኛ ሲኮንኑት ተሰምተዋል። “እኔ መጀመሪያውኑ ሽፈራው ሽጉጤ ላይ ሥሩ ብያችሁ ነበር። ደመቀ ደመቀ ብላችሁ ነገር አበላሻችሁ። አሁን ደግሞ ይሄ ጨርሶ ከኢህአዴግ አስተሳሰብ ውጭ የኒዮ ሊብራል ንግግሩን አገር ላይ […]

በስቅለት ዕለት ስለኢትዮጵያ የገብርዬ መሰዋት! (ውብሸት ሙላት)

07/04/2018 ፊታውራሪ ገብርዬ የጋይንት ሰው ናቸው፡፡ ሙሉ ስማቸው ገብረሕይወት ጎሹ ነው፡፡ የዐጼ ቴዎድሮስ የጦር አዛዥ፣ እጅግ የተደነቁ ስመ-ጥር የጀግኖች ጀግና ነበሩ፡፡ ከሽፍትነት ዘመናቸው ጀምሮም ታማኛቸው ናቸው፡፡ የእንግሊዝ ጦር ወደ ኢትዮጵያ በዘመተበት ወቅት የዐጼ ቴዎድሮስ ጠቅላላ የወታደር ብዛት ተመናምኖ ተመናምኖ ከ5000-6000 ብቻ የሚገመት ነበር፡፡  በመቶ ሺህ ይቆጠር የነበረው ወታደራቸው በዚህን ወቅት የለም፡፡  በአንጻሩ የእንግሊዝ ደግሞ ዘመናዊ […]

የኦሮሞ የትግል አብነቶች – ከብርቱ ጥቂቶች — ሜጫ ቱላማ — ቄሮ-ቃሬ

April 7, 2018 ከሰለሞን ስዩም ከዚህ ቀደም፣ መኩሪያ ቡልቻ (ፕ/ር) ያስቀመጠውን የትውልዶች እድሜ የጠየቀው የኦሮሞ ንቅናቄ ያለፈባቸው ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እርከኖች መሠረት አድርጌ ሰፋ ያለ አስተያየት በፌስ ቡክ አስነብቤ ነበር፡፡ በወቅቱ የሌላኛውን የኦሮሞ ጉዳዮች ተመራማሪ መሀመድ ሀሰን (ፕ/ር) ምደባ መነሻ በማድረግ አስተያየት እንደምሰነዝርም ቃል ሰጥቼ ነበር፡፡ ነገር ግን፣ በቃሌ መሠረት መሄድ የተለያዩ ምሁራን የሚጋሯቸውን ተለዋዋጮች/አንጓዎች […]

ይድረስ ለሳዲቅ አህመድ እያየን እንራመድ !! እያስተዋልን እንተንፍስ !!

April 7, 2018 በመጀመርያ የከበረ ሰላምታዬ ከወደ አውስትራሊያ ካለህበት ሀገረ አሜሪካ ይድረስህ :: ኢትዮጵያን ሕወሀት ካጠላባት አደጋ ለመታደግ በሚደረገው ትግል ውስጥ ለውጥ ለማምጣት የድርሻውን አንዲት ጠጠር እንኳን ለሚወረውረው ሁሉ ታላቅ አክብሮት አለኝ :: በዚህም መሰረት አንተም በመጫወት ላይ ላለኸው ሚና አድናቆት ከሚሰጡህ አንዱ ነኝ :: ሆኖም ግን አልፎ አልፎ በሶሻል ሚድያዎች ላይ የምታቀነቀናቸው አመለካከቶችን ሳያቸው ስሜታዊ […]

የትንሳዔው ስጦታ – ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እስኪፈቱ ቀሪዎቹን አንርሳቸው! (በሀብታሙ አሰፋ)

April 7, 2018 የስቅለት በዓል ሲከበር የአማኙ ዕለቷን ወደ ራሱ መለስ ብሎ ያለፈውን የሚያይበት ፋታ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ጥያቄዎች ያጭርብኛል።ደካማ ብጤ ስለሆንኩ ዛሬ ዛሬ ለዚህጭ ቀን እንኳን ለዚያ ሂደት ሳይሞላልኝ ይቀርና በሰበብ አስባብ እርቄያለሁ።ዛሬ በዚህ ቀን ግን ብዙ የሚመላለሱ ሀሳቦች ይጎበኙኝ ይዘዋል። አንዱ ሁሌ ይህን ቀን ባሰብኩ ቁጥር ወደ አእምሮዬ እመጣ ጥያቄ የሚያጭርብኝ ከአለቃ ለማ […]

ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ በትንሣኤ ቃለ ምእዳናቸው ጠንካራ መልዕክት አስተላለፉ

ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ በትንሣኤ ቃለ ምእዳናቸው ጠንካራ መል ዕክት አስተላለፉ:: ቃለ ምእዳኑን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…                             ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ በትንሣኤ ቃለ ምእዳናቸው ጠንካራ መል ዕክት አስተላለፉ:: ቃለ ምእዳኑን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF

አርባ አመት ሙሉ ያልተፈታው የኢትዮጵያ ዜሮ ድምር አብዮት ወደየት ሊያመራ ይችላል? (መስቀሉ አየለ)

April 7, 2018 አገሪቱ በለውጥ ማእበል ውስጥ መናጥ ከጀመረችበት ከግማሽ ክፍለ ዘመን ወዲህ ቅራኔዎቹ እንዴት እንደተፈጠሩና ለለውጥ ምክንያት የሆኑበትን ሂደት በማየት ዛሬ የቆምንበትን መስቀለኛ መንገድ እንዴት ማየት እንዳለብን ትንሽ ወደኋላ መለስ ብሎ መንደርደሩ ጠቃሚ ነው። አክሱማይት ኢምፓየር ጀምሮ በየደረጃው በብዙ ውጣውረድ ውስጥ አገሪቱን ተሸክሞ ሃያኛው ክፍለዘመን የደረስው የዘውድ ስርአት አለም ላይ እየተፈጠረ ከመጣው አዲስ አይዲዮሎጅ […]