Kenya, Ethiopia look at mega link projects afresh

Tuesday May 8 2018 From left: President Uhuru Kenyatta, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, First Lady Margaret Kenyatta and Deputy President William Ruto at State House, Nairobi. PHOTO | PSCU In Summary President Kenyatta told reporters at a joint press briefing that projects within Lapsset would be “fast-tracked.” Launched in 2012, the Lapsset project was […]
የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል? (ቪእኤ)

May 7, 2018 ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ (በግራ)፤ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው (በቀኝ) ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም ፍፁም አስፈላጊ ነው በሚሉ በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ የሽግግር መንግሥት ቢቋቋም ጥሩ ቢሆንም ክፍትና ሁሉን አሣታፊ መድረክ እስከተፈጠረ ብቸኛ መንገድ ላይሆን ይችላል በሚሉ ሁለት አንጋፋ ምሁራን መካከል ውይይት አካሂደናል። ዋሺንግተን ዲሲ – ኒው ዮርክ […]
በጣም እየተሸወድን ነው! እውነተኛ የወያኔ እግር አሳቶችንና የወያኔ የክት አጋሮች እንለይ

May 7, 2018 እስኪ በደንብ አስተውሉ፡፡ የኢትዮጵያ አገራችንን ፖለቲካ በደንብ አስቡበት፡፡ ማንም ከሜዳ እየመጣ ትልቅ የሚሆንበት ነው፡፡ በአገር ቤት እንኳን ሕዝቡ የተረዳው ይመስላል፡፡ በእርግጥ ችግር አለ፡፡ ዲያስፖራዎ ግን ለአገርና ሕዝብ አደገኛ ሆኖ ነው የሚታየኝ ለእኔ፡፡ የዲያስፖራውን ፖለቲካ እንደፈለጋቸው የሚዘውሩትና የንግድ ዕቃ ያደረጉት ድርጅቶችና ግለሰቦችን ሳስብ ለመሆኑ ምን ነክቶን ይሆን እላለሁ፡፡ ዛሬ ዲያስፖራውን እንደልባቸው የሚያንከባልሉት የፌስቡክ […]
የፌዲራል አወቃቀር ለውጥ ደረጃ በደረጃ (ግርማ ካሳ)

May 7, 2018 አዲስ አድማስ ጋዜጣ «ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን ጎሠኝነትና ብሔርተኝነት ከሃገራዊ ማንነት ጋር ማስታረቅ የሚቻልበትን የመፍትሄ ሐሳብ እንዲያፈላልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአገሪቱ ፖለቲካዊ ችግሮች የተወሳሰቡ በመሆናቸው ችግሮቹን አገናዝቦ መውጫ መንገድ የሚያሳይ ምሁር ያስፈልገናል፤ ብለዋል» ሲል ዘግቧል። ለአንድ ችግር መፍትሄ የሚገኝለት ችግር እንዳለ ማመን ሲቻል ነው። ብዙዎቻችን […]
The Quandary of Ethiopia’s Bicepalic Government

May 7, 2018 Messay Kebede In posted interviews and write-ups as well as in informal discussions, the debate is raging between supporters and detractors of Prime Minister Abiy Ahmed. Among the detractors, we find supporters of the TPLF openly accusing Dr. Abiy of reversing Ethiopia’s existing political order and ideological direction. We should ignore them, […]
አስደንጋጭ ዜና: በጉራጌ አካባቢ በተፈጥሮ መሬት እንደ ዳቦ ለሁለት ተቆረጠ

May 7, 2018 አስደንጋጭ ዜና: በጉራጌ አካባቢ በተፈጥሮ መሬት እንደ ዳቦ ለሁለት ተቆረጠ
የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲ አረፉ

May 7, 2018 የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲ አረፉ
ልቅናው -የአንዳርጋቸው ፅጌ ….! (በመስከረም አበራ)

07/05/2018 የሃገራችን ፖለቲካ ህማሙ ብዙ ነው፡፡የህማሙ ራስ ደግሞ በፖለቲካው ሰፌድ ወደፊት የሚመጡ ፖለቲከኞች የስብዕና ችግር ነው፡፡ ግብዝነት፣ሴረኝነት፣በግልፅ የማይነገር የስልጣን ጥም፣ልታይ ባይነት፣ የእውቀት እጥረት፣ከንባብ መጣላት፣እብሪት፣የፖለቲካ ግብን ጠንቅቆ አለማወቅ፣ስህተትን ያለመቀበል ካፈርኩ አይመልሰኝ ድርቅና፣ቡድንተኝነት፣አድመኝት፣በግልፅም በስውርም የሚንፀባረቅ ዘረኝነት በተቃውሞውም ሆነ ገዥው ጎራ በተሰለፉ አብዛኞቹ ፖለቲከኞቻችን ልቦና ያደረ ክፉ ነቀርሳ ነው፡፡ ይህ ክፉ ደዌ የፖለቲካችንን ፈውስ አርቆ ቀብሮብን ከዛሬያችን ትናንታችን […]
የሰሞኑ የዳኛ እያሱ ፈንቴ ነገር አዋጁን በጆሮ ሆነብኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

07/05/2018 ዳኛ እያሱ ፈንቴ ሜዳ ላይ በዳኝነት ስራ ላይ እያሉ ድብደባ እንደተፈፀመባቸውና አማራነታቸው ላይ ያተኮረ ፀያፍ ስድብ ተሰድበዋል በሚል በዚሁ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነዋል። በእኔ እምነት እንዲህ ያለው ነገር በአማራ ላይ ሲሰነዘር አዲስ ነገር አይመስለኝም። ለምሳሌ ብጠቅስ ቀኑን በውል ባላስታውሰውም በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በእስር ከነበሩት ጀነራሎች ጀነራል አሳምነው ፅጌ ይመስሉኛል በዘሬ እና በማንነቴ እየተሰደብኩ ተደብድቤያለሁ ፤በድብደባ […]
ህወሀት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ መዶሎቱ ተጋለጠ!!!

07/05/2018 ነኣምን ዘለቀ እንደ አስተማማኝ የውስጥ ምንጫችን መረጃ የህወሃት አባል የሆኑ ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲደረግ እየወተወቱ እንደሚገኙ ታወቀ!! አዲሱ ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ ጠቅላይ ሚንስተርነት ቦታው በህዝብ ትግል ከወጡ ጀመሮ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ካድሪዎች፣ ወታደራዊ መኮንኖች እንዲሁም ዘራፊ ባለሃብቶች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መዘፈቃቸውን በየጊዜው ከህወሃት መንደር አፈትልከው የሚወጡ መረጃዎች በመጠቆም […]