“የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል” ካስለቃሽ ወደ እንባ አባሽ (ያሬድ ሃይለማሪያም)

August 27, 2018 ሁል ጊዜ ሰዎች በተገደሉ፣ በጅምላ ወጣቶች እየታፈሱ በየማጎሪያው በተጣሉ ቁጥር፣ ሰዎች ታፍነው የደረሱበት ሳይታወቅ ቀረ በተባለ ቁጥር ከተጎጂዎቹ በፊት ወደ አዕምሮዮ የሚመጡት የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። ደርግ ያስለቀሳቸውን፣ ማቅ ያስደፋቸውን እና ጧሪ ያሳጣቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች ማጽናናት ያልቻለች አገር ከሃዘኗ ሳትወጣ ነበር በወያኔ እጅ የወደቀችው። የኢትዮጵያ እናቶች አሁን ልናርፍ ነው፤ እንባችን ሊታበስ ነው፤ […]

Why Ethiopians believe their new prime minister is a prophet

August 27, 2018 Young, democratic and preaching peace, he’s the leader the country has been waiting for. But can Abiy Ahmed live up to the hype? By Jenni Marsh, CNN Updated 0913 GMT (1713 HKT) August 27, 2018 (CNN)At 6 am when Gutama Habro arrived at the Target Arena in Minneapolis, Minnesota, the line for tickets […]

የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የስራ ማቆም አድማ መቱ

በቦሌ፣ በባህርዳር፣ መቀሌ፣ ጋምቤላ ፤ አሶሳ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ላሊበላ እና ድሬዳዋ በሚገኙ አየር ማረፊያዎች የሚሰሩ የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች አድማ አደረጉ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው አድማ ቢደረግም የበረራ አገልግሎት አለመቋረጡን ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል። በረራ አልተስተጓጎለም-ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው የኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች የስራ ማቆም አድማ መቱ። ባለሙያዎቹ አድማውን የመቱት […]

በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ ኃይሎች መሣሪያቸውን እየጣሉ ወደ አገር ቤት መግባት የፖለቲካ አስቂኙ ቀልድ ነው ።

August 27, 2018  ግዮን፡- በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ ኃይሎች በድርድር መሣሪያቸውን እየጣሉ ሠላማዊ ትግልን በመቀበል ደ አገር ቤት መግባት ጀምረዋል፤ ይህንንስ እንዴት አየኸው? ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፡- የፖለቲካ አስቂኙ ቀልድ ይሄ ነው፡፡ እየተደረገ ያለው ድርድር አይደለም፤ ለምሣሌ ግንቦት ሰባትን ብትወስደው ድርጅቱ ለአስር አመት ያህል በኤርትራ በርሃ ነበር፤ እዚህ በተለይ አዲስ አበባ ላይ ቁጥሩ የማይናቅ እጅግ በጣም […]

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ አበይት ነጥቦች

ባሳለፍነው ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጋዜጠኞች ከተነሱላቸው ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች የሚከተሉት ዘጠኝ ዐበይት ነጥቦች ይገኙበታል። 1.የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄ ግድቡ የዘገየበት ምክንያቶች ሁለት ናቸው ብለዋል። የመጀመሪያው ከፕሮጀክቱ አስተዳደር ጋር የሚያያዝ ነው ያሉ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከፕሮጀክቱ ዲዛይን ጋር እንደሚገናኝ ተናግረዋል። ከልምድ ማነስ እና ከሥራ ባህላችን ጋር ተያይዞ […]

ዘ — ውዳሴ በረከት (ቾምቤ ተሾመ)

27/08/2018 ዘ — ውዳሴ በረከት ቾምቤ ተሾመ ምንም እንኳን ሴይጣን ዲያብሎስን ሲያሞካሽ ብንሰማ ብዙም ባይገርመንም ነገር ግን ሴይጣን ቅዱስ የሆነ ስም ተጠቅሞ ዲያብሎስን ሲያቆለጰላጥስ ብንሰማ ዝግንን የሚል ስሜት ይፈጥርብናል፤ ለዚህ ነው የእኩዩ  ፖለቲከኛ በረከት የሞተውን የቀን አራጅ መለሰን፤ በሚገርም ሁኔታ የኢትዮጵያ ቁንጮ ሆኖ እያለ እንኳን ስሟን እንዳይጠራ ይህች ሀገር እያለ የሚመጻደቅባትን ኢትዮጵያን፤   በ “ትንሳኤ ዘ-ኢትዮጵያ “ በሚል ለመጸዳጃ መጠቀምያ እንኳን […]

“የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል”፤ዶ/ር አብይ ከአስለቃሽ ወደ እንባ አባሽ (ያሬድ ሀይለማርያም)

27/08/2018 “የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል”፤ ዶ/ር አብይ  ከአስለቃሽ ወደ እንባ አባሽ ያሬድ ሀይለማርያም ሁል ጊዜ ሰዎች በተገደሉ፣ በጅምላ ወጣቶች እየታፈሱ በየማጎሪያው በተጣሉ ቁጥር፣ ሰዎች ታፍነው የደረሱበት ሳይታወቅ ቀረ በተባለ ቁጥር ከተጎጂዎቹ በፊት ወደ አዕምሮዮ የሚመጡት የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። ደርግ ያስለቀሳቸውን፣ ማቅ ያስደፋቸውን እና ጧሪ ያሳጣቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች ማጽናናት ያልቻለች አገር ከሃዘኗ ሳትወጣ ነበር በወያኔ እጅ […]

የሶ/ክ/ፕ አብዲ ኤሊ ያለ መከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!!

27/08/2018 የሶ/ክ/ፕ አብዲ ኤሊ ያለ መከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!! ፋና ብሮድካስቲንግ እሁድ ነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ያለመከሰስ መብታቸው በሶማሌ ክልል ምክር ቤት የተነሳባቸው የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ሙሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)፣ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ከአቶ አብዲ ጋር ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳባቸው የክልሉ የሴቶችና ሕፃናት […]

ህወሀቶቹ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ብቻ እየለዩ በላባቸው የገዙትን ትጥቅ እየቀሙ ነው” (ጌታቸው ሽፈራው)

27/08/2018 ህወሀቶቹ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ብቻ እየለዩ በላባቸው የገዙትን ትጥቅ እየቀሙ ነው” ጌታቸው ሽፈራው * የወልቃይት ጠገዴ  ሕዝብ ወኪሎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የላኩትን የአቤቱታ ደብዳቤ ይመልከቱ   ~”በቅርቡ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ሙሉ በሙሉ ከትውልድ ቦታቸው ለማስለቀቅ እቅድ መያዙን ለጦርነት እየተዘጋጀ ያለ መሆኑን በሚደረጉት ሥራዎች አረጋግጠናል” ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ/ም ለክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚንስትር […]