አገር፣ የመሪ ስብዕና እና ተቋማት (መለስ Vs አብይ) (ያሬድ ኃይለማርያም)

August 23, 2018 ያሬድ ኃይለማርያም ነሐሴ 23 ቀን 2018 እ.ኤ.አ የግለሰብ ስብዕና በአገር እና በሕዝብ ላይ ያለውን ፋይዳ ለመታዘብ መለስ ዜናዊን እና ዶ/ር አብይ አህመድን ማሰብ በቂ ነው። ሰሞኑን በድህረ ገጾችና በየዜና ማሰራጫው አፍቃሪ መለሶች ግለሰቡ የሰራውንም ያልሰራውንም እያነሱ ሲያወድሱት ሳይ ይህ ሃሳብ ወደ አዕምሮዮ መጣ። የአንድ አገር ጥንካሬ፣ የወደፊት ተስፋ፣ አስተማማኝ የሆነ ሁለንተናዊ እድገት […]
በታማኝ ጉዳይ! (ጌታቸው ሽፈራው)

August 23, 2018 አቶ ታማኝ በየነ በታማኝ ጉዳይ ለአማራው ሕዝብ የሚታገሉ ወገኖች የሚነሱትን ቅሬታና ጥርጣሬ በላይ፣ ቅሬታ ያነሱትንና ታማኝን ለማራራቅ የሚጥሩትም በርካቶች ናቸው። አንዳንድ ወንድሞች ታማኝ ለአማራው ሕዝብ ትግል የሚገባውን ያህል አላበረከተም ብለው ሲተቹት እሰማለሁ። በእስር ላይ እያለሁ ምን እንደተፈጠረ አላውቅም። ያም ሆኖ! የታማኝን ያህል በአማራው ላይ የተፈፀመውን ድብቅ ወንጀል ሕዝብ በሚገባው መልኩ ሲያስረዳ የሰማሁት […]
አንዷለም አራጌ – ጉዞው ወዴት ነው?

23/08/2018
ፅንፍ የወጣ ብሔርተኝነት የጣራ አወርድ ብሎ የብብትን መጣል አንዳይሆን (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

23/08/2018 ፅንፍ የወጣ ብሔርተኝነት የጣራ አወርድ ብሎ የብብትን መጣል አንዳይሆን መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ሰሞኑን በአማራ ክልል በሚገኙ የዞን ከተማዎች እየተካሄደ የሚገኘው የአማራ ብሄር ንቅናቄ (አብን) እንቅስቃሴ ከአንዱ እኔም የተሳተፍኩበት አማራ ላለፉት 27 ዓመታት ሲፈፀምበት ከነበረው ግፍና መከራ አንፃር ተገቢነቱን ለመረዳት ብሞክርም ህውሓት ሲፈስበትና ሲያራግበው ከነበረው አካሄድ መለየቱ አልታየኝም። የአማራ ክልል ህዝብ ኢትዮጽያዊነት ከአጥንትና ደሙ የተዋሀደ […]
ኦሮምኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለሰፊዋ ኢትዮጵያ ዳይናሚዝም ጠቃሚ እንጂ ሸክም አይደለም! (ዮናታን ተስፋዬ)

23/08/2018 ኦሮምኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለሰፊዋ ኢትዮጵያ ዳይናሚዝም ጠቃሚ እንጂ ሸክም አይደለም! ዮናታን ተስፋዬ ኦሮምኛ የስራቋንቋ ይሁን ሲባል አማርኛ ይቅር ማለት አይደለም። አማርኛ በታሪክ አጋጣሚ የሀገሪቷ የስራ ቋንቋ ሆኖ ሲሰራበት መቆየቱ በብዙ የሀገሪቷ አካባቢዎች ከአፍ መፍቻ ቀጥሎ መግባቢያ ቋንቋ ኆኗል። ኦሮምኛም በይፋ የሀገሪቷ የስራ ቋንቋ ባይሆንም በተለያየ የታሪክ አጋጣሚ በተለይም በአጎራባች ክልሎች ጨምሮ በሌሎች ክልሎች […]
የትግራይ ጉዳይ ሀገርን ያሰጋል-ደርግ የሰራው ስህተት መደገም የለበትም!! (ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አብርሀም በላይ)

23/08/2018 የትግራይ ጉዳይ ሀገርን ያሰጋል-ደርግ የሰራው ስህተት መደገም የለበትም!! ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አብርሀም በላይ የትግራይ ህዝብ ጉዳይ በአገር አቀፍ ፖለቲካ የፊት ወንበሩን ይዞ አያውቅም። ይህ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ቀደም ባሉ መንግስታት የነበረ እውነታ ነው። ያለፉት መንግስታት ትግራይን ችላ ስላሉ፣ ከፍ ያለ ዋጋ ከፍለው አልፈዋል። ጦሱ ከትግራይ አልፎ ለኢትዮጵያ ተረፈ እንጂ። በህዝብ ቁጥር ከሄድን […]
የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ያቆሙትን የጥላቻ ግንብ የናዱት የዘውዴ ጉደታ አረፉ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

23/08/2018 የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ያቆሙትን የጥላቻ ግንብ የናዱት የዘውዴ ጉደታ አረፉ!!! አቻምየለህ ታምሩ * ልብ የሚሰብረው ቀዳማዊው የድልድይ አርክቴክት ህልፈተ ህይወት!!! በዛሬው እለት ኢትዮጵያ ሲደክምላት የነበረ ውድ ልጇን አጣች! የትውልድ ድልድዩ ዘውዴ ጉደታ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ስሰማ በተሰበረ ልብ ነው! ወዳጄ ዘውዴ ጉደታ የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞችን በማቀራረብ በፖለቲካ ለተፈጠሩ ችግሮቻችን መፍትሔ ይፈለግ ዘንድ ከልቡ ሲወጣ ሲወርድ፤ […]
“ረጅም ታሪክ ቢኖረንም ህገ መንግስታዊና ዲሞክራሲያዊ ባህል ግን የለንም”ረዳት ፕሮፌሰር መረሳ

23 ኦገስት 2018 MERESA ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለብዙዎች ይህ ነው ብሎ ለመግለጽ የሚያስቸግር መልክ ይዟል። በዚህ ምክንያት አገሪቷ ተመልሳ ከ1983 ዓ.ም በከፋ መልኩ ወደ መስቀለኛ መንገድ መመለሷን የፖለቲካል ሳይንስና ስትራቴጂካዊ ጥናት ሙሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር መረሳ ጸሃየ ይናገራሉ። የዚህ ችግር መሰረታዊ ምክንያት በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው አለመግባባት፣ በኦሮሚያ ክልል ተነስቶ መላ አገር ያዳረሰው ፖለቲካዊ ተቃውሞን መንግስት […]
ልፋታቸው ሁሉ መና ቀርቶ…… – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
