እንደዚህ ብንነጋርስ ? (ጠገናው ጎሹ)

August 29, 2018 ጠገናው ጎሹ በተከታታይነትና በረጅሙ ከወጡና እየወጡ ካሉ መጣጥፎች አንዱና ባሳለፍነው ሳምንት ለንባብ  በቅቶ ያነበብኩት  ክፍል “… ያገኘነውን ታላቅ ስጦታ እንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን!” ይላል። እንዲሁ ከሰማዬ ሰማያት በተአምር የተሰጠን ስጦታ (gift) ነው ወይስ በግለሰቦች (በመሪዎች) የተበረከተልን ስጦታ? ከኢህአዴግ ማህፀን ለህዝብ ሲል  የተወለደልን ሥጦታ ነው  ወይንስ  ለዓመታት በተከፈለ እጅግ ግዙፍና መሪር የነፃነትና […]

አቶ ንጉሱ ጥላሁን በበረከት ስምኦን ላይ ያወረደበት ናዳ

August 29, 2018   አቶ ንጉሱ ጥላሁን ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:- => በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ መገኘት አልቻልኩም፣ => ውሳኔው መሰረተ ቢስ ነው፣ => የኤርትራ መንግስት እጅ እና ፍላጎት ስለላበት በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ የተፈፀመ ነው፤ እኔ እርምጃ የተወሰደብኝ ኤርትራዊ ዘር […]

መመዘን ያለብን በዘራችን ሳይሆን በስራችን መሆን አለበት (ግርማ ካሳ)

August 29, 2018 አንድ ጊዜ አንድ የገዥው ፓርቲ ደጋፊ የሆኑ ጦማሪ “አንዳንድ ሰዎች «ብሄር ..?» ተብለው ሲጠየቁ «ኢትዮጵያዊ!!!…» እያሉ የሚመልሱት፣ የራሳቸዉን ማንነት የኢትዮጵያ ማንነት አድርገው ያስቀመጡና በራሳቸው ማንነት የሌሎቹን ለመጨፍለቅ የሚያልሙ – የቅዠት ታንኳ ቀዛፊዎች ናቸው…. ተዛብታችሁ ሌላንም ለማዛባት ለምትፈልጉ ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ዜግነት እንጂ ብሄር አይደልም። ኢትዮጵያ ሃገር እንጂ የአንድ ሕብረተሰብ ክፍል መለያ አይደለም።” የሚል […]

የብአዴን ግምገማ

  ነሐሴ 28, 2018 አስቴር ምስጋናው ብአዴን ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን በቅርቡ ያካሂዳል። ባህር ዳር — ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን በቅርቡ ያካሂዳል። ምን ምን አዳዲስ ነገሮችን ይዞ ይመጣል? ምን ማድረግስ ይጠበቅበታል? የሚሉ ጥያቄዎች በብዙዎች ሲነሳ ነበር። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የብአዴን ግምገማ by ቪኦኤ ቀጥተኛ መገናኛ 48 […]

ያለመከሰስ መብት ለማን? እስከምን ድረስ?

Getty Images አጭር የምስል መግለጫ የፍትህ ወርቃማ ሚዛን «ያለመከሰስ መብት»ን በተመለከተ በበርካታ የህግ መዝገበ ቃላት ላይ የሚደጋገመው ትርጓሜ «አንድ ግለሰብ ወይንም አካል የህግ ጥሰት የፈፀመ መሆኑ እየታወቀ ለወንጀሉ ተጠያቂ እንዳይሆን የሚደረግለት ህጋዊ ከለላ» ከሚለው ጋር የሚስተካከል ነው። የዚህ «ልዩ ከለላ» ተጠቃሚዎች ከሆኑት መካከል የህዝብ እንደራሴዎች፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት እና የዳኝነት አካላት ይገኙበታል። የመብቱ የጀርባ አመክንዮ […]

በረከት ስምኦን፡ «ወይዘሮ አና ጎሜዝ፤ እርስዎ አያገባዎትም! አርፈው ይቀመጡ በልልኝ» – BBC

ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን በቅርቡ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት መታገዳቸው ይታወሳል። አቶ በርከት የብአዴን ውሳኔን በተመለከተ እና የወደፊት የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ለቢቢሲ አጋርተዋል። ጥያቄ፦ የታገዱባቸውን ምክንያቶች ያምኑባቸዋል? አቶ በረከት፦ አላምንባቸውም። ምክንያቱም ሁለቱም [ክሶች] መሠረተ ቢስ ናቸው። የአማራ ሕዝብን አይጠቅሙም። የለውጥ ኃይሎች አይደሉም። ጥረትንም ችግር ፈጥረውበታል […]

Ethiopia seeks new company to complete dam construction

  Middle East Near YoAugust 28, 2018 at 12:29 pm Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali [File photo] August 28, 2018 at 12:29 pm AddThis Sharing Buttons Share to FacebookShare to TwitterShare to WhatsAppShare to Google+Share to More AddThis Sharing 07 SHARES Share to FacebookFacebookShare to TwitterTwitterShare to RedditRedditShare to WhatsAppWhatsAppShare to EmailEmailShare to MoreMore […]

Egypt, Ethiopia agree to overcome obstacles during Grand Renaissance Dam negotiations: Foreign ministry

Ahram Online , Tuesday 28 Aug 2018 File photo: Construction activity on the Grand Renaissance dam in Guba Woreda, Benishangul Gumuz region, March 16, 2014 REUTERs Ethiopian PM says GERD ‘may never see light of day’ if delays continue Desalination to the rescue: Egypt looks to new water sources amid GERD concerns Egypt and Ethiopia […]

Breaking the Stalemate in the Egypt-Ethiopia Dam Dispute

Cairo needs Washington’s help to avoid a drastic, potentially destabilizing water shortage while advancing the negotiations with Ethiopia. On July 26, the chief engineer of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Simegnew Bekele, died under mysterious circumstances. Two days earlier, Prime Minister Abiy Ahmed revealed that the project could take another ten years to complete, even […]