Seven Indian employees of IL&FS detained in Ethiopia by local staff over unpaid salaries: Bloomberg

An unidentified official in the Ministry of External Affairs said the government was looking into the matter. IL&FS headquarters at the Bandra Kurla Complex in Mumbai | Sumedh Kadoo/Wikimedia Commons [Licensed under CC BY SA 3.0] At least seven employees of the debt-ridden Infrastructure Leasing & Financial Services Ltd have been reportedly detained at three […]
መንግሥት ሆይ ቁስልንና መንስኤን ለይ (ምሕረቱ ዘገዬ)

November 29, 2018 ሁሉም ሰው በግልጽ የሚረዳው በህክምናው ዓለም የሚተገበር አንድ አሠራር አለ፡፡ ይሄውም በአንድ ህመም ውጫዊ የስቃይ ምልክቶችና ውጤታቸው ላይ ብቻ ከማተኮርና የህመም ስሜቶችን ብቻ እየተከታተሉ ስቃይን በማስታገሻ መድሓኒቶች ለተወሰነ ጊዜ ፋታ ከመስጠት በተጓዳኝ የበሽታውን መንስኤ ማጥናትና ህመሙን ከሥር መሠረቱ አክሞ መፈወስ ተመራጭ የመሆኑ እውነታ ነው፡፡ ይህ አሠራር በጤናው ዘርፍ ብቻ የሚወሰን አይደለም፡፡ ጥረቴ […]
ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው? (ኤርሚያስ ቶኩማ)

November 30, 2018 በአክሱም በሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በሃይማኖት መነፀር ብቻ መመልከት ተገቢ አይደለም፡፡ በጋራ በምንኖርባት ሀገር ላይ መስጂድ ለመገንባት ፈቃድ ሰጪና ፈቃድ ከልካይ ማነው? ይህቺ ሀገርስ የማን ነች? ሙስሊሙ ከሀገሩ የት ሄዶ ይስገድ? የአክሱም ሙስሊሞች ለበርካታ አመታት ሲጠይቁት የነበረው የመስጂድ ግንባታ ጥያቄ ሳይመለስ በዛሬው እለት ደግሞ የጁምዓ ስግደት አትሰግዱም ተብለው […]
Joint civil society letter submitted today to Ethiopian PM. Dr. Abiy Ahmed

November 29, 2018 To: Prime Minister-, Dr. Abiy Ahmed Cc: Tagesse Chafo, Speaker of the House of Peoples’ Representative Joint civil society lette Ethiopia: Address restrictions in draft CSO Proclamation and protect freedom of association 29 November 2018 Your Excellency, The undersigned international, regional and national human rights and development organisations write to urge your […]
የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ

ህዳር 30, 2018 መለስካቸው አምሃ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡ አዲስ አበባ — ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡ መንግሥት ለዚህ ችግር […]
ትጋሩዎች እና ሰርቦች፡ ብሔርተኝነት አንድ ላይ ያስተሳስራል- አንድ ላይ ያውራል!

Seyoum Teshome Analysis ህዳር 30, 2018 ሰሞኑን የህወሓት አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች ነገረ-ሥራ በብዙዎች ዘንድ ግርምትን ፈጥሯል። ለምሳሌ የትግራይ ክልል ም/ፕረዜዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል “ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘውን እጁን ይዘን ለፌደራል መንግስት የሰጠነው እኛ ነን” ካሉ በኋላ “እጁ በሰንሰለት ታስሮ በቴሌቪዥን መታየቱ” የትግራይን ህዝብ ለማሸማቀቅ፣ ለፖለቲካ ዓላማ ሲባል የተፈፀመ እንደሆነ ተናግረዋል። የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር የሆነው አቶ አብርሃ […]
ነገረ-ወልቃይት – ክፍል ፪ (በመስከረም አበራ)

By Admin on November 30, 2018 (በመስከረም አበራ) ኅዳር 21 ፤ 2018 ዓ.ም. መስከረም አበራ የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው ህገ-መንግስት የዘውግ ፌደራሊዝምን ምርጫው አድርጓል፡፡ይህ የሆነው የሃገሪቱን ብሄረሰቦች ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ስለሆነ ለሃገሪቱ ህልውና ሁነኛ መፍትሄ […]
እስኪነጋ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

11/30/2018 እስኪነጋ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! አዎን እናምናለን። አዎን እየነጋ ነው። የህወሃትና ህወሃታውያን ዘመነ ፅልመት እየተገፈፈ ነው። በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር የብሩህ ቀን አጥቢያ ፍካት ይታያል። ያለጥርጥር ይነጋል። አዲስም ቀን ይሆናል። ግን ገና አልነጋም። መቼ ይነጋል? ብላችሁ አትቸኩሉ። ንጋትም ተፈጥሯዊ ዑደቱን ያጠናቅቅ ዘንድ ግድ አለውና። ንጋቱ በህወሃትና ህወሃታውያን ፅልመት እንዳይጋረድ ግድ ነውና። ህወሃታውያን እነማን […]
የኤርትራ ህልም! (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

11/30/2018 የኤርትራ ህልም! ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ኤርትራ የአብረሃ ደቦጭ ሀገር! የሞገሥ አስገዶም ሀገር! የዘርዓይ ደረስ ሀገር! የሎሬንዞ ታዕዛዝ ሀገር! የደጃች ሀረጎት ሀገር! በአይበገሬ ጀግንነታቸው ድፍን አፍሪቃን ያኮሩ አርበኞች የበቀሉበት ምድር! —- ኤርትራ ድሮ ከእኛ ጋር ነበረች፡፡ አጼ ኃይለ ሥላሤ ለሁላችንም አስፈላጊ የነበረውን የፌዴሬሽን ፎርሙላ ሰረዙትና ህዝቡን አስቀየሙት፡፡ ደርግ ደግሞ የራሳችንን ህዝብ እንደ ባዕድ እየቆጠረ በመትረየስ […]
ህወሀት ሆይ በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኳ እስኪ ልብ ግዢ – ወደ ህሊናሽ ተመለሽ?!? (ውብሸት ማናዬ)

11/30/2018 ህወሀት ሆይ በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኳ እስኪ ልብ ግዢ – ወደ ህሊናሽ ተመለሽ?!? ውብሸት ማናዬ “የትግራይ ሕዝብ እየተደበደበ ነው።የትግራይ ሕዝብ ስጋት አለበት በየትኛው ሥፍራ።ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ክልል የመሥራትና ንብረት የማፍራት መብት በሕገ መንግሥቱ የተሰጠው መብት ነው” ይህች ጩህት ከጣራ በላይ መሰማት የጀመረችው ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡና የሰው ልጅ እኩል ነው ማለትና ሌቦችንና […]