የሹም ሽር ፖለቲካ ሁነኛ የሀይል ሚዛን ማሳያ!!! (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ)

11/23/2018 የሹም ሽር ፖለቲካ ሁነኛ የሀይል ሚዛን ማሳያ!!! በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ የሹም ሽረት ፖለቲካ በኢትዮጵያ የትኞቹ ወገኖች ሥልጣን እየተቆጣጠሩ፣ የትኞቹ ወገኖች ደግሞ ሥልጣን እያጡ እንደሆነ የሚያመላክት የኃይል ሚዛን ማሳያ ነው፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት ሹም ሽረት የፖለቲካ ለውጡ ዋነኛ ማሳያ ሆኖ ከርሟል፡፡ በትላንትናው ዕለት ብርቱካን ሚደቅሳ ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ተደርገው መሾማቸው የዚህ ትዕይንት ሁነኛ […]
የ‹‹60ዎቹ›› ባለስልጣናት ግድያ 44ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! (ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል)

11/23/2018 የ‹‹60ዎቹ›› ባለስልጣናት ግድያ 44ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል * ‹እኛን በመግደል ኢትዮጵያን ከድህነቷ የምታወጧት ከሆነ፣ ድርጊታችሁን እንደ ታላቅ በረከት በፀጋ እንቀበላለን›› ፀሐፌ ትዕዛዝ ጠቅላይ ሚንስትር አክሊሉ ኃብተወልድ — ደርግ በቁጥጥር ስር አውሏቸው የነበሩት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ባለስልጣናት (‹‹60ዎቹ››) የተገደሉት ከዛሬ 44 ዓመታት በፊት (ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም) ነበር፡፡ ‹‹ደመወዝ አስጨምሬ […]
“ከአማራዎች ይልቅ ሱዳኖች ይሻሉናል!!!” ዶ/ር ደብረ ጺዮን (ትርጉም ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

11/23/2018 “ከአማራዎች ይልቅ ሱዳኖች ይሻሉናል!!!” ዶ/ር ደብረ ጺዮን ቀጥተኛ ትርጉም ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ በፍርሀትና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ የተደረገ ንግግር!! ትላንት ሮብ ህዳር 12/2011 ዓ.ም ምሽት በትግራይ ቴሌቪዥን በተላለፈ የትግርኛ ፕሮግራም አማካኝነት ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል ተስፋ መቁረጥና ፍርሀት የተንጸባረቀበት ንግግር ሲያደርግ ሰማሁት፡፡ ንግግሩን ያደረገው የምዕራብ ትግራይ ዞን ባዘጋጀው የአባላትና ደጋፊዎች ስብሰባ ላይ ተገኝቶ ለቀረበለት ጥያቄ […]
ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር ተባለች!!!

11/23/2018 ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር ተባለች!!! ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011 ኢትዮጵያ በ13ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር መሆኗ ተገለጸ። የዓለም ዓቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲፒጄ የቦርድ አባል ካትሊን ካሮል ሰሞኑን በኒዮርክ የተዘጋጀውን ፕሮግራም አስመልክተው እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እስር ቤቶች የታሰረ ጋዜጠኛ የለም። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ የጋዜጠኞችን […]
የምርጫ ቦርድ አወቃቀርና ስልጣን

https://youtu.be/G9c24bsvccENovember 23, 2018 Source: Fana Broadcasting Corporate Source: https://fanabc.com/2018/11/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%A6%E1%88%AD%E1%8B%B5-%E1%8A%A0%E1%8B%88%E1%89%83%E1%89%80%E1%88%AD%E1%8A%93-%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%95/ https://youtu.be/G9c24bsvccE https://youtu.be/G9c24bsvccE
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች ጋር በቀጣዩ ምርጫ ዙሪያ ሊያወያዩ ነው

November 23, 2018 Source: Fana Broadcasting Corporate አዲስ አበባ፣ ህዳር፣ 14፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በቀጣዩ ምርጫ ዙሪያ ሊወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን አሁን ላይ በሀገሪቱ ስለተጀመረው የዴሞክራሲ ለውጥ እና በሚቀጥለው ዓመት የሚደረገውን ሀገራዊ ምርጫ ነፃ እና ፍትሃዊ ለማድረግ ሊወሰዱ በሚገባቸው አስፈላጊ ለውጦች ዙሪያ እንደሚወያዩ […]
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ

November 23, 2018 https://www.facebook.com/fanabroadcasting/videos/200225804197373/
ብርቱካን በወዳጆቻቸው አንደበት እንዴት ይገለፃሉ?

Anadolu Agency ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በምርጫ 97 ጎልቶ የወጣው የቅንጅት ለአንድነት እና ዴሞከራሲ ፓርቲ ተቀዳሚ ፕሬዚዳንት ነበሩ። በሃገር ክህደት ወንጀል ተከሰው ወህኒ ማቀዋል፤ መንግሥት ይቅርታ አድርጌዎለታለሁ ብሎ ከሌሎች የፖለቲካ ሰዎች ጋር እስኪፈታቸው ድረስ። በይቅርታ ከተለቀቁ በኋላም አንድነት ለፍትህና ዴሞክራሲ የሚባል ፓርቲ ያቋቋሙ ሲሆን የመጀመሪያ ሊቀመንበርም ነበሩ። ይቅርታው ፖለቲከኞቹ ከእሥር ከወጡ በኋላ በሚያከናውኑት ድርጊት ላይ የተወሰነ […]
እውን እንጀራ ሱስ የሚያስይዝ ንጥረ ነገር አዝሏል?

AFP አቶ ወንድወሰን ግርማ በቤልጂየም የትራንስፖርት ሳይንስ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ ነው። ከዚያ ቀደም ብሎ ለሁለት ዓመትም ለሌላ ሁለተኛ ዲግሪ በኖርዌይ ቆይቷል። “ያኔ ከአገር ስወጣ የመጀመርያዬ ስለነበር የእንጀራ አምሮቴ ከፍተኛ ነበር” ይላል። እንደ አጋጣሚ ሆኖ ወንድወሰን የሚኖርበት ሰፈር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ቅርብ ነበር። ይህ ሁኔታ ሀበሾች በሰበብ አስባቡ ለመሰባሰብ ምክንያት ሆኗቸዋል “የእንጀራ አምሮታችንን በዚያው እንወጣው […]
ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!!

ከመኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ Makonnen Tesfaye ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጌቱ ወርቁ፤ ዳንኤል ይመር፤ መብራት ደጋጋ፤ ተክሉ ተረዳ፤ ተስፋዬ ጌታነህ፤ በጋሻው ጥሩነህ፤ ጀማል ወልጫፎ እነማን ናቸው???? ከቀበሌ 12 ጀምሮ በኮረኔል ያለምዘውድ ተሰማ ቤት የተከናወነውን ሙሉ የ ቀይ ሽብር ድርጊት ፤ በወቅቱ በዛ አካባቢ በነበረ የኢሕአፓ አባል እንደተነገረው፡፡ ስሙም እንዳይገለጽ ስለፈለገ ከመግለጽ ተቆጥበናል፡፡ “ይህ […]