‘እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ …!!!’ (ውብሸት ታዬ)

11/21/2018 ‘እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ …!!!’ ውብሸት ታዬ    በከባድ ወንጀል የተጠረጠሩት ሜ/ጄ/ል ክንፈ ዳኘው እና ወዳጆቻቸው በቁጥጥር ስር ሲውሉ ‘የጨዋ ልጅ’ ስለሆኑ ለምን እጃቸው ላይ ካቴና ገባ፤ ከተደረገስ ለምን የወርቅ አልሆነም? ዓይነት የሞልቃቃ ሹማምንትና ገና በትናንቱ ሰመመን ውስጥ ሆነው የሚዘባርቁ አንዳንድ ልጆች አየሁ!     ‘የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!’ አሉ:- በዚህ ምስል ላይ […]

የብርቱካን እዳ! (ደረጄ ደስታ)

11/21/2018 የብርቱካን እዳ!  ደረጄ ደስታ ዳኛዪቱ ዳኛ ሆነች። ብርትኳን ሚደቅሳ የምርጫ ቦርድ ኃላፊ ሆና እየተሰየመች ነው። እንግዲህ ለምርጫችን ዳኝነት ልትቀመጥ ነው። ግን አሁን ጥያቄው ማንን ነው የምንመርጠው እሚለው ነው? መቸም አብይን ደገፍናቸው እንጂ አልመረጥናችውም። መርጠናቸዋል ብንልም ከኢህአዲጎቹ መካከል እንጂ ከኛዎቹ መካከል አይደለም። ኢህአዴጎችና ኢህአዴግን ጠልተን አብይን ወደን መከራችንን እምናይ በርካቶች ነን። በሚቀጥለው ምርጫ የራሳችን ድርጅትና […]

ብሄራዊ መግባባት ለማምጣት የታሪክ ሂሳብ ማወራረድ ውስጥ መግባት አያስፈልግም!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

11/21/2018 ብሄራዊ መግባባት ለማምጣት የታሪክ ሂሳብ ማወራረድ ውስጥ መግባት አያስፈልግም!!! ፕሮፌሰር  መረራ ጉዲና  ”በኢትዮጵያ ብሄራዊ መግባባትና ብሔራዊ እርቅ ለማምጣት ምን መደረግ አለበት?” በሚል ዙሪያ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የኀብረተሰብ ክፍሎች ትናንት ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ውይይት አካሂደዋል። ‘ኢምፓውር አፍሪካ’ በተሰኘ ተቋም አዘጋጅነት የተካሄደው ውይይት አዲሲቷን ኢትዮጵያ እንዴት እንፍጠር? መልካም አጋጣሚዎችና ፈተናዎች ምንድን ናቸው? በሚሉ ጉዳዮች ላይ […]

የወሎ ምድር ነዳጅ አፈለቀ እየተባለ ነው፤ ምን ያህል እውነት ነው?

  Anadolu Agency በወሎ ነዳጅ ፈለቀ ተባለ፡፡ ወሬው በማኅበራዊ ሚዲያ ሞልቶ ፈሰሰ፡፡ አንዳንዶች ዜናውን በምሥልም በሰው ምስክርም አስደግፈውታል። ቢቢሲ አማርኛ ወደ ደቡብ ወሎ ለገሂዳ ወረዳ በደወለበት ጊዜ አቶ ተመስገን አሰፋን አገኘ፡፡ ተመስገን የወረዳው የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ነው፡፡ በአካል ቦታው ድረስ ሄዶ ነገሩ ሐቅ ስለመሆኑ አረጋግጧል፤ ነዳጁ ዓለት ሰንጥቆ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ‘መቸላ’ ወንዝ እንደሚገባም ታዝቧል። በእርግጥ […]

የታሰሩና የሚፈለጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ንብረት እንዲታገድ ትዕዛዝ ወጣ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 11/2011) በከባድ ሌብነትና በከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣ ተጠርጥረው በታሰሩና በሚፈለጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ንብረት እንዲታገድ ትዕዛዝ ወጣ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ለ10ሩም ክፍለ ከተሞች በጻፈው ደብዳቤ የ413 ሰዎች ቤትና ንብረት ታግዶ እንዲቆም አሳስቧል። ከ48 ሰአት በኋላ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደሚወጣም ተመልክቷል። በአዲስ አበባ ለአስሩም ክፍለ ከተሞች ከፌደራል ፖሊስ ከተጻፈው ደብዳቤ መረዳት እንደተቻለው የቀድሞው […]

Italy’s abandoned war cemetery in Ethiopia

Live Reporting By Dickens Olewe Posted at 11:1111:11 Italy’s abandoned war cemetery in Ethiopia Girmay Gebru BBC Tigrinya, Mekelle In northern Ethiopia, broken gravestones line the walls of an abandoned Italian war cemetery in Wersege, Tigray region. The soldiers died in fighting against Ethiopian forces in the two battles of Tembien in 1936. Ethiopia’s defeat […]

Thousands fleeing to camps’ after Ethiopia clashes

Live Reporting By Dickens Olewe Posted at 3:583:58 Hundreds of thousands displaced by Ethiopia clashes Since July, more than 200,000 people have fled into camps following ethnic conflict on the border of Ethiopia’s Oromia and Somali regions, aid group Norwegian Refugee Council (NRC) says. Most of those in the camps come from the Oromia region. […]

የዛሬ 17 ዓመት በወያኔ ነፍስ ገዳዮች እቤቱ በራፍ ላይ በስለት ጨፍጭፈዉ የገደሉትን ወንድሜን ተስፋዬ ታደሰን ግን በእምባ …አሰብኩት፡፡

ክበፈቃዱ  ሞረዳ   ፌሰቡክ  የተወሰደ Befekadu MorodaFollow June 8, 2015 የዛሬ አሥር ዓመት ሰኔ ወር በኢሕአዴግ ጥይት ያለቁትን ወጣቶች በእጄ የሚገኘዉን የጥቂቶቹን ፎቶ ግራፍ እያየሁ አስታወስኩዋቸዉ፡፡ የዛሬ 17 ዓመት በወያኔ ነፍስ ገዳዮች እቤቱ በራፍ ላይ በስለት ጨፍጭፈዉ የገደሉትን ወንድሜን ተስፋዬ ታደሰን ግን በእምባ …አሰብኩት፡፡ ተስፋዬ የሕግ ባለሙያ ፣ጋዜጠኛ፣የሰብአዊ መብት ታጋይ፣…ነበር፡፡በተደጋጋሚ አፍነዉ ለወራት እየሰወሩ ደግሞም ሲፈቱት፣ከሥራዉ […]

‹‹ወያኔ 25 ሽህ ህፃናትን በጉዲፈቻ ሽጦል!!! የደም ገንዘብ!!!›› ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

November 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> (ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY (ለቀ.ኃ.ሥ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት፣ ለትንሣኤ ብርሃን ህፃናት ማሳደጊያ፣ ለህፃናት አንባና ‹አልወለድም› ደራሲ አቤ ጎበኛ መታሰቤያ ትሁን፡፡) የቀ.ኃ.ሥ ዘመነ መንግሥት የቀኃሥ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅትና የትንሣኤ ብርሃን ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅቶች፣የደርግ ህጻናት አምባ ተቆማት ወላጆቻቸው በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ምክንያት የተለዮቸውን ህጻናቶችን […]