የኦሮምያው ፍጅት ምንጩ መቀሌ ነው!!! (ሀይል ገብርኤል አያሌው)

11/30/2018 የኦሮምያው ፍጅት ምንጩ መቀሌ ነው!!! ሀይል ገብርኤል አያሌው   አስገዳዮቹ ከሌላ ወገን ቢሆኑም ገዳይ ከራስ ብሄር ሲሆን ነገሮች ፈጥኖ የማለባበስና ገዳይም እኛ ሟችም እኛ ማንም አይስማብን አይነት የማለባበስ አካሄድ ለዜጎች ደህነትም ሆነ ለህግ የበላይነት አደገኛና አካሄድ መሆኑን መረዳት ይገባል!  በኦሮሚያ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ጭፍጨፉ ከልብ አዝነናል:: ከተራ ዜጎች አልፎ የጸጥታ አባላትን ጭምር ወደ ማጥቃት የተሸጋገረው […]

“ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ በሰጋር ፈረሴ ገስግሼ እወርድብሀለሁ!!!” (አምደ ጽዮን)

11/30/2018 “ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ በሰጋር ፈረሴ ገስግሼ እወርድብሀለሁ!!!” አምደ ጽዮን  * ደጃዝማች ኡመር ሠመትር(1871-1936)   ደጃች ዑመር ሰመተር በኦጋዴን ካልካዩ በተባለች ቦታ 1871 የተወለዱት ታላቁ ጀግና ደጃች ዑመር ሰመተር ለእናት አገራቸዉ ነፃነት ከወራሪዉ የፋሽስት ጦር ጋር ከተዋደቁት ጀግኖች አርበኞች አንዱ ናቸው። ፋሽስት ኢጣሊያ አገራችንን ለመዉረር የመጀመሪያዉን ጥይት የተኮሰችዉ በወልወሉ ግጭት ነበር። ነገሩ […]

“የእነዚህ አካላት ሴራ እነሱን በመቅበር የሚጠናቀቅ ይሆናል እንጂ ኦሮሚያን የግጭት ሜዳ ማድረግ አይሳካላቸውም” የኦዴፓ መግለጫ

11/30/2018 “የእነዚህ አካላት ሴራ እነሱን በመቅበር የሚጠናቀቅ ይሆናል እንጂ ኦሮሚያን የግጭት ሜዳ ማድረግ አይሳካላቸውም”  የኦዴፓ መግለጫ OBN ህዳር 20 ፣ 2011  ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ካደረገ በኋላ ባወጣው መግለጫ ከመረራና እልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ ስልጣንን ያለአግባብ ተጠቅመው ዘረፋ ሲያካሄዱ የነበሩና አሁን ጥቅሙ የቀረባቸው አካላት በተለያዩ ቦታዎች እሳትን በማቀጣጠልና የሰው ልጆች ላይ […]

ወደ ጎታቹ ፣ አግላዩና አሮጌው ስርአት አንመለስም! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ወደ ጎታቹ ፣ አግላዩና አሮጌው ስርአት አንመለስም! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን) 11/30/2018 ወደ ጎታቹ ፣ አግላዩና አሮጌው ስርአት አንመለስም!   ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን   ወደ አለፈው ወደነቀዘው ሥርዓት አንመለስም! ወደ አግላይ ሥርዓት አንመለስም! አሳታፊ ሥርዓት ለመገንባት የምናደርገውን መውተርተር ለማጨናገፍ በሚፈጥሩት ሁከት ተስፋ አንቆርጥም!  ወደ ኋላ አንመለስም! ጉዞአችን ይቀጥላል፡- ወደፊት! ወደ አሳታፊ ሥርዓት! — ከአግላይ ወደ አሳታፊ […]

የተፎካካሪነት መለኪያው ምንድን ነው? (በበፍቃዱ ዘ. ኃይሉ)

November 30, 2018  የተፎካካሪነት መለኪያው ምንድን ነው? በበፍቃዱ ዘ. ኃይሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን “ተፎካካሪ” ብለን እንጠራቸዋለን ብለው ከተናገሩ በኋላ ብዙኃን መገናኛዎች እና ብዙዎቹ የፖለቲካ ድርጅቶች ሳይቀሩ ቃሉን ወርሰው እየተጠቀሙበት ነው፡፡ ይሁንና ተቃዋሚዎቻቸው የተፎካካሪነት ተክለ ቁመና ለማዳበር ሥማቸው ብቻ ሊበቃቸው አልቻለም፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፖለቲካ ድርጅቶቹ ጋር ያደረጉትን ውይይት ስመለከት የታሰበኝ ነገር […]

በአዛውንቶች የሚመራው የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ

    ማክሰኞ ህዳር 18 ቀን 2011 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ስለ ዲሞክራሲና የምርጫ ስርዓትን ስለ ማሻሻል የመከሩበት መድረክ በተለየ መልኩ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል ፤ መድረኩ በአዛውንት ወንድ ፖለቲከኞች የተሞላ መሆን። የኢትዮጵያ ተቃውሞ ፖለቲካ ፊታውራሪዎች በተለይም ለአራት ወይም አምስት አሰርት ዓመታት በተቃውሞ በቆዩ በእድሜ የገፉ አዛውንቶች መሆን ብዙዎችን ያነጋግር ይዟል። […]

ኢትዮጵያ፡ ሕንዳውያን የግንባታ ሠራተኞች ከታገቱ ቀናት ተቆጠሩ

29 ኖቬምበር 2018 Getty Images የሃገረ ሕንድ የሆነው አይኤል እና ኤፍኤስ (IL&FS) ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በኢትዮጵያ ላለፉት ሶስት ዓመታት የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ሲያካሄድ ቆይቷል። በቅርቡም ከነቀምት-ጊዳ እና ከአጋምሳ-ቡሬ ያሉ የመንገድ ግንባታዎችን ሲያካሂድ ነበር። ይሁን እንጂ ኩባንያው ባጋጠመው የፋይናንስ ቀውስ የመንገድ ግንባታ ስራውን ማከናወን ተስኖታል። ይህም ብቻ አይደለም፤ ለሰራተኞች ደሞዝ፣ ለተቋራጮችና ለአቅራቢዎች የሚከፍለው ገንዘብ […]

Madlib Meets Ethiopian Legend Ayaléw Mesfin, His Long Sampled Hero

noisey meets | by Noisey Staff | Nov 29 2018, 11:00am Madlib Meets Ethiopian Legend Ayaléw Mesfin, His Long Sampled Hero In ‘Madlib’s Medicine Show,’ the iconic producer meets one of the musicians he’s spent his career sampling. Madlib is one of the most prolific and acclaimed producers to ever work in music. Through his […]

MEA seeks report on IL&FS hostage situation in Ethiopia

ksenia kondratieva Nandana James Mumbai, November 29 The Ministry of External Affairs has sought a detailed report from its unit dealing with Ethiopia on the complaint of IL&FS’ Indian employees being held hostage by the local staff since November 24 in the East African country. A spokesperson for MEA told BusinessLine that action will be […]

UK explorer makes high-grade silver discovery in Ethiopia

MINING.com Staff Daro project. Photo by Altus Strategies. UK-based Altus Strategies (AIM: ALS, TSX-V: ALTS) announced the discovery of what the company calls “the Simret silver prospect” at its 100%-owned Daro project, located in the Tigray Regional State of northern Ethiopia. In a media statement, the project generator said that Simret showed silver grades that […]